በዚህ ቪድዮ በመጽሐፍ ቅዱስ ከብሉይኪዳን መጻሕፍት አንዱ የሆነውና ጥበበኛው ንጉስ ሰሎሞን ከጻፋቸው የጥበብ መጻሕፍት የሚመደበው መጽሐፈ ሲራክ በድምጽ ቀርቧል። የህ መጽሐፍ ለመንፈሳዊም ሆነ ለስጋዊ ሕይወታቸን እጅግ ጠቃሚ የሆነ ምክር እና ቃለ እግዚአብሔርን የያዘ ፤ በንጹህ ልቦና ለሚያነበው ሰው ለስጋም ለነፍስም ስንቅ የሚሆን መጽሐፍ ነው። በዚህ ቻናል ለተመልካቾቻችን መጽሐፍ ቅዱስን በየቀኑ ማንበብን ልማድ ለማድረግ ፣ ከትንሽ በመጀመር ለማሳደግ እና እያንዳንዱን ምዕራፍ ደጋግሞ በማንበብ/በማዳመጥ በህይወት ለመተግበር ይረዳ ዘንድ በየቀኑ አንድ አንድ ምዕራፎችን የምንለቅ ይሆናል። ይህ ምዕራፍ 20 ነው። #bible #biblestudy #orthodox #ethiopian #ethiopianorthodoxtewahedochurch #rufael #aba_gebrekidan #orthodoxfaith #orthodox_tewahdo #orthodox_mezmur #orthodox_tewahido #kidus_rufael #abagebrekidan #aba_gebrekidan_girma #henok_haile #comedianeshetu #eshetumelese #eotc #sibket #mezmur #mezmurorthodox #love #viralvideo #abelbirhanu #subscribe #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #besintu_sitcom #facts
ቻናላችንን subscribe, like, share ማድረግ አይርሱ
/ @mengedenaewnet
Негізгі бет 'ከመንቀፍ መገሰጽ ይሻላል' ፥ 'እያወቀ ዝም የሚል' ፥ 'የማይገባ ንግግር' ፥ መጽሐፈ ሲራክ ምዕራፍ 20 ፥
Пікірлер: 1