KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ከ አረብ ሃገር ስትመለስ ባሏ አላውቅሽም ያላት ሴት
6 ай бұрын
ከ አረብ ሃገር ስትመለስ ባሏ አላውቅሽም ያላት ሴት
Рет қаралды
467,335
ለዛ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 707
@teenamedu3121
6 ай бұрын
ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የማታ እንጀራ ይሰጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን
@TmaraTmara-kj3dt
6 ай бұрын
አሚን
@user-kv4fr3ue2w
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mt3tw2cr9g
6 ай бұрын
አሚንን
@user-me6dt5xc9l
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mekiyaabdu9608
3 ай бұрын
አሚንን አሚንን አሚንን
@user-xv6ny7by2t
6 ай бұрын
እናት ትኑርለዘላለም❤❤❤ጡሩጓደኛ አሏህ ይሥጠን ሁላችንንም😢
@user-dc6qe9uz7p
6 ай бұрын
አሚንንንን😰😰😥🌺🌺🌺🌺❤❤
@Aminat-nv3cu
6 ай бұрын
አሚን
@EteneshSolomon-bl4vw
6 ай бұрын
ትክክልኛ ድራማ ነው በረቱ ሴቶች ተመሩ❤❤❤❤ እድሜ ለእናቶቻችንንንን ጎበዝ ጎደኛ ❤❤❤
@user-tv2tt8ct6g
6 ай бұрын
የኛ የስደተኞች ታሪክ ነው የተወናችሁት ሀሪፍ ነዉ
@tigstt2119
6 ай бұрын
ምንም አሪፍ አይደለም የትኛዋ ጓደኛ ናት ቤትን ያክል ለጓደኛዋ አሳልፍ ምትሰጥ ? የሌለ ነገር ነው
@gjfdjdhu7103
6 ай бұрын
ሳህህህ@@tigstt2119
@sartt2989
6 ай бұрын
😊@@tigstt2119
@Emube1
5 ай бұрын
የኛሂወት😢😢
@user-tv2tt8ct6g
5 ай бұрын
ብሰጥም የለፍችበት@@tigstt2119
@Madtube05
6 ай бұрын
በስደት የምትኖሩ እህት ወዲሞቸ ፈጣሪ የራሳቺሁን እጀራ ይስጣቺሁ
@zinatalemnew6090
6 ай бұрын
አሚንያረብ
@sayedahmada-vg8zp
6 ай бұрын
አሚን ያረብ❤
@teenamedu3121
6 ай бұрын
አሜን
@mebrat961
6 ай бұрын
አሜን
@user-uy2qt1bf8y
6 ай бұрын
አሚን
@user-hk9eq4ku5x
6 ай бұрын
እናት ሁሌም ለልጃቸው ጉልበት ነት❤
@kingpro4351
3 ай бұрын
❤❤❤❤ 0:50
@Firoye921
6 ай бұрын
ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለእናታችን እናት ለዘላለ ትኑር እናትኮ ለልጇ በረታት አቅም ነች ቅመሞቺዬ ተማሪበት በጣም አስተማሪ ነው 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-re9ir8xs8c
6 ай бұрын
በምንምመንገድብንሆን. ልቦንም በሮንምከፍታ የምትቀበለን. እናትነች. እናት. ለዘላአለም. ትኑር. ❤❤❤❤
@helentube.
6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@user-dk3lo4fn2e
6 ай бұрын
የዛሬ ጓደኛስ ቢሆን መች እንደዝህ እንባ ያብሳሉ አብረው ጉድጉጓድ ይቆፍራሉ እንጂ 😢😢😢እንደፊልሙ መልካም ጓደኛ ይስጠን
@user-hs8in5zo6g
6 ай бұрын
አሜን
@user-bj9lc1tp3p
6 ай бұрын
አሜን
@seadakedir6832
6 ай бұрын
እረ የለም ጎደኛ
@fetiyfeti4791
6 ай бұрын
ሚስትየው ጀግና የሰው ላብ የሚበሉ እሳት ይሁንባቸው
@Madtube05
6 ай бұрын
ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቺሁትን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቺሁ 😍🤲
@Tube-sd4uh
6 ай бұрын
አሚን😢😢❤❤
@buzunesheshetu3700
6 ай бұрын
Amen amen😢😢😢
@asallema6710
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NaM-ju4qn
6 ай бұрын
አሚን ከመዳም ቤት ያላቀንንንንንንንንያረብ
@user-jc5nm4iz6x
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dm5em9cl7s
6 ай бұрын
በወነት ልብ ብሎ ላየ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው😢
@msultan4802
6 ай бұрын
የእኔ እናት ለክ እንደዚች እናትነው እኔን አረጋግታ ጠንካራ እንደሆን ያደረገችኝ የምር ይሄን ድራማ ሳይ ከ10አመት በፊት ያለፍኩበት ታሪኬን አስታወሰኝ አልለምዱሊላህ ህይወት ይቀጥላል እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@rosegold9956
6 ай бұрын
መታደል ነው እንዲ አይነት እናት ማግኘት ለነሱ ሰጥተን ለወንድ ነው ያበላሽው በሚል ሰበብ አብዛኛው ልጆች ከእናታቸው የተጣሉ ስንት አለ😢😢
@Aminat-nv3cu
6 ай бұрын
ትክክል
@mahbuba392
6 ай бұрын
እውነት ለመናገር ያሳዝናል ግን አሁንም በጭራሺ ሊማሩ የማይችሉ እህቶቻችንም አሉ በፍቅር ታውረው ያሉ አላህ ይጠብቀን
@user-vs8kq4zi4p
6 ай бұрын
በትክክልል
@SamsungA-od5ez
6 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@TEKLERISHAN-bu4vc
6 ай бұрын
አረ ምን ፍቅር ኣለ በኣሁን ሳኣት ህመም እንጂ
@user-vs8kq4zi4p
6 ай бұрын
@@TEKLERISHAN-bu4vc በትክክልል
@ktube8920
6 ай бұрын
በጣም
@zed8332
6 ай бұрын
በእዉነት በጣም አሰተማራ ነዉ በተለይ በሰደት ያለነዉ እህቶች😢😢😢በየቤቱ ሰንት ከሃድ ወንዶች አለ በፈጣሪ💔💔💔😥😥😔🙏
@user-xy9ge5yn9r
6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ሚል አስተማሪ ድራማ ❤ ለዛ ❤አልተቻላችሁም በርቱልን 👍👍👍👌👌👌
@user-pg3gr3nd8q
6 ай бұрын
እናት ሁሌም ለልጃቸው ጉልበት ነት😢😢❤❤
@hidetuwatesfaye2453
6 ай бұрын
ለእውነት የቆመች ትክክለኛ ጓደኛ ጀግና ነሽ! ወንዶች አትሳሳቱ አታጭበርብሩ እውነትና ጭስ መውጫ አያጣም፡፡
@mekdesaga9534
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ምርጥ ስራ ይህን ያየ ብዙ ይማራል
@sayedahmada-vg8zp
6 ай бұрын
ከእንደዝሀ አይንት ወንድ አላህ ይጠበኝን
@user-dd8lg3hw5g
6 ай бұрын
አሁንም ብዙ እማይሰሙ እህቶች አሉ ለወንድ ገንዘብ አትስጡ ካልቻለ ይቅር ብዙ እህቶች ታመዋል የሚገርመው ነገር አግብተውን ብር ይቀበላሉ
@zebidergedfa3286
6 ай бұрын
ለወድ ልጂ ብር ላካቹሁ ማለት አግብተህ ጠብቀኝ ማለት ነው ችጋር ይቆማምጠው እጂ የምን ብር መላክ ነው አፈር ይብሉና እህቶቼ ይሄ ለኛ ነው ተማሩ በደብ
@user-ew6qp1lt3g
6 ай бұрын
ሁሉንም አትፍረጂ ብዙ ንፁሃን አሉ እኔ በበኩሌ በርቀት ኒካ አስረን 5 አመታችን የሠፈሬ ልጂ ነዉ በቤተሠብ የመጣ ነዉ እና ጠንካራ ነዉ መጨረሻዉ ይመር እንጂ
@IbrahimAhmad-gj4mf
6 ай бұрын
@@user-ew6qp1lt3gያች ሊሆን ይችላል ደሞ መጨርሻውን ይመርላችሁ አሁን ገና አልገባሽም በታማኝነት ስታገኝው ለምስክርነቱ ይደርሳል እማ
@aiqutbano1845
6 ай бұрын
እና እየላኩ ነው አሳብሽ ኒካ ያሰርልሽ አች ልታስተዳድርው ነው እደ ተሰደሽ😂😂😂😂@@user-ew6qp1lt3g
@zebidergedfa3286
6 ай бұрын
@@user-ew6qp1lt3g ከመቶ አምስ ሊሎር ይችላላል
@ttww9470
5 ай бұрын
@@user-ew6qp1lt3g ትክክል ሁሉም አንድ አይደለም ስት ጠካራ አለ አልሀምዱልላ መጨረሻውን ያሣምረውእጅ የኔም
@sileshigelaneh6350
6 ай бұрын
ዓረብ፡አገር፡ሄደው፡የሚሠሩ፡እህቶቻችን፡በጣም፡ ታሳዝናላችሁ። እባካችሁ፡በሚዲያ፡ከምታዩት፡ከሌሎች፡ስሕተት፡ተማሩ።
@Rahma-vr1md
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢የኛ የብዙወቻችን የስደተኞች ታሪክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HuluagershTeshale-hb6gc
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Sumeyaadem
6 ай бұрын
ሱባናላህ እህቴ
@user-kv8lk3rh4g
6 ай бұрын
ግማሾቻችን ቤተሰብ ሲያቃጥለን ግማሹ ባል አላህ ይስቱር
@SadaA-nu2hv
6 ай бұрын
እኔ እንኳን ለፍቅረኛ ለልጀ አባት ቤት ማስተካከያ ስልክ በሂሳብ የመዳም ቅመሞች ተጠንቀቁ
@zedoYouTube596
6 ай бұрын
wowww ከምር በጣም አሥታማርነ አሣዛኝ ፍልም ነው❤❤❤ እድሜ ለእነቶችነ ለውድ ለጓደኞች😘😘😘😘
@GdN-pv9zu
6 ай бұрын
ታማኝ ጎደኛ ይሄ ነው ጀግና❤
@AAa-gs6dn
6 ай бұрын
ጓደኛ ስለተኖነ ብቻ ሳይሆን የሰው ገዘብ ይከብዳል የሰው ሀቅ ዳር አያደርስም
@user-bg1cw1lu8p
6 ай бұрын
ሴት ልጅ ብዙ ነው ፈተነዋ😊😊😊
@user-ze5ug1rv3z
6 ай бұрын
የእውነት ዋውውው የኔ ውዶችየ የእውነት እደዚች አይነት እውነተኛ ጓደኛ ይሥጣችሁ ይሥጠን እናት ለዘልአለም ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zaahab
3 ай бұрын
አላህ ጡሩጓደኛይሰጠን ለሁላችንም ይሄለኛትምህርትነዉ
@user-hs8in5zo6g
6 ай бұрын
ይህንን ከስደት መልስ ያልቀመሠው የለም ግን የስራችሁን ይስጣችሁ አንዳንድ የማትረቡ ወንዶች
@msultan4802
6 ай бұрын
በጣም ማሬ የደረሰበት ያቀዋል
@user-hs8in5zo6g
6 ай бұрын
@@msultan4802 በደንብ ውዴ
@EeEe-pl5yr
6 ай бұрын
ያረቢ አላህ የለፋንበትን አያስበላብን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zAhmad2922
6 ай бұрын
አሚንን
@user-nj7df9gb6e
6 ай бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ
@EeEe-pl5yr
6 ай бұрын
አወን ያረብ
@faficho136
6 ай бұрын
የአብዛሀኛዎቹ ሴቶች ሂወት ነው እሷ ሌት ከቀን ሰርታ ታስታቅፈዋለች እሱ ሌላ አግብቶ ዘና ብሎ ይኖራል ወንድ ልጅ የሚለፋባትን እንጂ የምትለፋለትን ሴት አያፈቅርም አያከብርም
@user-yk5rg6wr2l
6 ай бұрын
እኔ ግን ባሌ እንደዚህ ቢያደርግ ከመስማቴ በፊት ቤተሰቦቸ ይገሉታል ብቻ አደራውን ፈጣሪየ እፍፍፍፍ ግን እስኪ ስለ አረብ ሀገር ብቻ አትስሩ ቸከኝ አሁንስ
@zebidergedfa3286
6 ай бұрын
በትክክል
@SofiaSofia-ck3wm
6 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ጣጣ ብርን መያዝ ሲፈልግ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሽንብራዬ ይዥ የምቆላበት ልጣ ይላል ያገሬ ሰው ፍቅር ምናም እያሉ የምን መቦጫረቅ በስዴት
@ktube8920
6 ай бұрын
@@user-yk5rg6wr2l ታዳ ምን ትርፍ አለው አብሮ መጎዳት ነው
@zinatalemnew6090
6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶች
@Bintmusatube
6 ай бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ቅመሞች በተለይ ለናተ ከሱ ጎን ከመሆን እድህ በአንድ ሁኖ ማጋለጥ ማዋርድ ነው ችግሩ እኛ ሁል ግዜ ከወንድ ጎን ነው እምሆነው እኔን ይወደኛ ከሷ አብልጦ በማለት ለወንዶች ነው እምናሽቃብጠው መሆን የለበትም።
@xs5yd4rhgw
6 ай бұрын
ምርጥ እናት ምርጥ ጓደኛ ይመቻችሁ አቦ🥰🥰🥰
@ktube8920
6 ай бұрын
ብሬንም ልቤንም ይዠ ነው ስራ የምሰራው በብሬና በልቤ አልቀልድም 😂😂 ወይ ቅምስ
@user-mt3tw2cr9g
6 ай бұрын
ሳህ
@user-rx6hk7mk9g
6 ай бұрын
ጓደኛዋ እናቷ ዋአው ለፍትህ ለውነት መቆማቸው አስደሰተኝ ሲቀጥል የኢቶጵያ ወዶች ሁላችሁም አደለም መሰሎች እግዚአቤሔርን ፍሩ ሞት እዳለ አትርሱ እኔማ ይህን እዳያይብኝ ባሌ ፀሎቴነው ይህም አለዴ ብሎ በቤቴ አግብቶ ወልዶ እዳይጠብቀኝ አደረሽ ድግል ልቡን ጠብቂልኝ ብያለሁ
@Tube-on9uu
6 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚልና እልህ የሚያስጨርስ ትወና ነው ውይ እድህ ጠካራ ጓደኛ ያስፈልገናል ጎበዝ እናም እድሜ ለናቶቻችን ብርታታችን ናቸው ሂወታችን ናቸው
@tsegenashphowulose2652
6 ай бұрын
እድሜ ለእናታችን😢😢😢😢
@user-yk5rg6wr2l
6 ай бұрын
እንደው ጂሉ ባሁን ሰአት በሰው አገር መታመሙ ነው ከታመሙም መዳን የለም እና እግዚአብሔር በስደት ያለንን ልጆችን ከክፊ ሁሉ ይጠብቀን አሜንን አሜንን አሜንንን ግን እህቶች የማታውቁትን ወንድ ሳታውቁ ብር እንዳትልኩ ለዚያውም እሩቅ ቦታ ቤተሰብ ስለሱ እህት ወንድሜ ማወቅ የማይችልበት እሩቅ አያስፈልግም ምኑም አይያዝም እሽ ይህንን ማወቅ አለባችሁ ይሄ ስልክ እማያመጣው የለምና
@Aminat-nv3cu
6 ай бұрын
አሚንንንእህቴዋ ምክርሽ ትክክልነው ቤተሰብአውቆት በስራአት ያገባሽባልግ ን ቢያንስያካፍላል ታይወድበግዱ
@geez2115
6 ай бұрын
ወላዲትዋን ካረብ ሀገር የመጣችው ስትተውን ታፈዛለች ድንቅ ብቃት በርቺ👍
@user-sq3xf3ng7o
6 ай бұрын
እናት ለዘላም ትኑር😊❤❤❤❤
@imetupian9924
6 ай бұрын
የዘሬ ጓደኛ ለኔ ብቻ ይማቻኝ ይለል እንጂ እንዲህ የረሱን ደስታ አሰልፎ አይሰጥም እኛ ሴቶች እንዲህ ብንታሳሰብ ማንም ወንድ አይጨወትብንም ነበር እንደናንታ ምርጥ ጓደኛ ያብዛልን
@taybat8805
5 ай бұрын
አወ ወላሂ እኔኳ አብሮ አዴግ ጓዴኞቼ እስተውኛል😢😢
@abezash921
6 ай бұрын
ለምትመለከቱ ሁሉ እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ😢🎉
@user-sp5rn8ib4v
6 ай бұрын
አሜንንን❤
@tgistasmare7569
6 ай бұрын
አሜን
@DGGWaacilleMataWayaamaTube
6 ай бұрын
Hi konjo
@user-di3vq8um6y
6 ай бұрын
አሜን
@SaraSara-yb3ol
6 ай бұрын
ጉድ ፈላ አይ የኛ የማዳም ቅመሞች ሲቃይ 😭😭😭
@asteralemseged281
6 ай бұрын
😭😭🥹🥹
@user-dl2em7dc7j
6 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ምርጥ ጎድኛ እዳኛ ጎበዞች የጁን አግቷል ማን በለፋው ማን ይበላል❤❤❤❤
@tiglove6861
6 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@aregashgebere
6 ай бұрын
🙏❤️
@EtulaMatula
6 ай бұрын
Amen 🙏❤️🙏
@mekiyaabdu9608
3 ай бұрын
ትክክክክል
@henimare208
6 ай бұрын
ጀግናዎች እንደናንተ ያሉትን ሴቶች ያብዛልን
@mebratl.abraha5022
6 ай бұрын
የድሮ ጓደኛ የወርቅ አምባር የአንገት ሰንሰለት ነች❤
@user-pe7xy9ym5e
6 ай бұрын
ብንተባበር ተባረኪ❤❤❤እሕቴ ብር ሳያታልልሽ ለጓደኛሽ ሐቅዋ መለስሽላት❤❤❤
@EeEe-pl5yr
6 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ሴቶችየ በደንብ እዩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@milorcmilorc1295
6 ай бұрын
ያረብ ሀገር ሴቶችን ላብ የምትበሉ ወንዶች ፈጣሪ ገንዘብ አያርግላቹ ፈጣሪ ይፋረዳቹ
@user-bc9mk9bd6j
5 ай бұрын
እናት ትኑር ለዘላለም❤❤❤❤
@user-uo5tc1kc5i
6 ай бұрын
😢😢😢😢 ወይ አለመታደል እውነተኛ ታሪክ ነው😢
@user-ze6vi4jw1d
6 ай бұрын
😢😢😢😢
@GenetWende
6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@hananmekonenn813
6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ የኛ የስደተኞች ታሪክ😢😢
@user-xw9uh3gr7l
5 ай бұрын
ወይ ስደት እናት ትኑር መደም ቅመሜች ትምህርት ነው😢😢
@Beemenet
6 ай бұрын
እንዲ መካሪ እናትና ጥሩ ግዋደኛ ሲኖር የማይቻለው ይቻላል❤ ድራማ ደስ ይላል በስደት ላይ ለምንኖርው ጥሩ ትምርት ነው
@saradezi8588
6 ай бұрын
እናት ካለች ሁሉ መፍትሄ አለው እናቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ee6po7fy8u
6 ай бұрын
አይናት ለዘላለም ኑሪ ሰላምሽ ይብዛልን
@user-cq5rn7xg8q
6 ай бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው የመዳም ቅመም ለኛ ትምህርት ነው
@AhmadHoumo-pn2ws
6 ай бұрын
በጣም ደስ የ ሚል (መካሪ እና አስተማሪ )👍👍👍
@user-tu8fh3rv4x
6 ай бұрын
እድህ አይነት ጓደኛ ያብዛልን የአላህ ያረብ❤❤❤❤
@Hermelanegese
6 ай бұрын
የዛሬዎቹ ትወና አንደኛ ናችሁ 👌👍👍👍
@user-zn2tu4eu2f
6 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ይሄ ነው በዚህ ግዜ ያለ ሂወት ❤❤❤
@argetoall6484
6 ай бұрын
እናት ጥንካሬ ብርታት ህይወት ሁሉ ነገር ናት አሪፍ ድራማ ነው በርቱ
@EtulaMatula
6 ай бұрын
🙏❤️🙏
@user-ww9lo1ky8h
6 ай бұрын
ጡሩ''ጓደኝነት '''ፈጣሪ''ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@EtulaMatula
6 ай бұрын
Amen 🙏❤️🙏
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
6 ай бұрын
ጎደንኝይ ማለት እንዲ ነዉ ❤❤
@meseretabebe8668
6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ያስተላለፋችሁት።👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-zo2vz5hn1d
6 ай бұрын
እኔ ያማረኝ ሶፋው😂❤❤❤
@ediyassemayoss3330
6 ай бұрын
Ye arab hagerri sofa izamm ale maletunaw
@user-up2rp7wr1x
6 ай бұрын
48 000 ነዉ ኣሉ
@HahiJsb
26 күн бұрын
የቱ😂
@user-zo2vz5hn1d
26 күн бұрын
@@user-up2rp7wr1x እ🙈🙈
@SaidHasen-mb5nc
6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው አንድ ቀን የተሰበረ ልብሽ ይጠገናል አደራ ግን ከእንዚህ አይነት ወንድ አሰዳቢ ወንድ ምክንያት እኛን ሁላችንንም እንዳጠይን ሁሉም ወንድ አንድ አይደለምና
@titiabebe4310
6 ай бұрын
እኔ የምለዉ እነዚህ የአረብ ሀገር ሴቶች ደከሙኝ ምን የሚሉት ነዉ እንደ አባት የሚጦሩት??
@SaraHadis-pw5hg
6 ай бұрын
አእናመሰግናለን ለኛ ለስደተኞች ተምህርት ነው
@mememalase9018
6 ай бұрын
Thank you sister ❤❤beautiful message thank you very good 2nd sister I love
@user-xg5po9qr2k
18 күн бұрын
አሚን አሚን ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐የምር አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም ያረቢ 💐💐💐💐
@user-pr4ex6vw7j
6 ай бұрын
ምንድነው ሀረብ ሀገር ሀረብ ሀገር ርዕሳችሁ ብዙ ተመልካች ስለሚኖራችሁ ነው አይደል ስታስጠሉ
@user-vs8kq4zi4p
6 ай бұрын
😂😂😂
@user-vs8kq4zi4p
6 ай бұрын
ግን እኮ ልክ ነው
@madimahmde1215
6 ай бұрын
ግን እኮ ምን@@user-vs8kq4zi4p
@user-xs8wi9ul2r
6 ай бұрын
Eko
@njvip3364
6 ай бұрын
ዝም ብለሽ አዳምጭ ትምህርት ነዉ ይጠቅመናል😂
@Yelman-nt4qc
6 ай бұрын
እናቲቱ ማሪምን በምክሮዋ እናቴንመሰለችኝ❤❤❤ሀረባገርያላችዉ ባ፤ላለኝአትበሉ የመዳምቅመሞችእወዳችዋሥለዉ
@HgTy-hp3dq
3 ай бұрын
ምርጥ ጓዴኛ ናት እፍፍፍፍ ከመጥፎ ሰው አተ ጠብቀን
@weynshetwudima-cc6cs
6 ай бұрын
አረብ አገር ያላቹ እህቶቼ ተጠንቀቁ እባካቹን እፉ😥😥😥😥💔
@selambougale9614
6 ай бұрын
እናት ብረሀን ነቺ😢😢😢😢
@user-tk6qs1qd7b
6 ай бұрын
ውነተተኛታሪክነው የኛንብር ለመብላትየማይሯሮጥየለም
@user-vs8kq4zi4p
6 ай бұрын
እኮ
@hanacell5845
6 ай бұрын
እናት ትኑር መፀናኛ ነት እናት ለዘላለም ትኑር
@EtulaMatula
6 ай бұрын
True 🙏💯❤️
@tube3507
6 ай бұрын
ደሞ ሚስት ተብየዋ ኳ ከአረብ ሀገሯ አትበልጥም ኮ ወይ ወንዶች😅😅😅 እናንተን በሩቅ😅😅 እናትሽ ቤት አትገቢም ወይ አንችስ ሆሆሆሆ ጉድ ኮ ነው
@HussenAhmad-kw9ms
4 ай бұрын
ያረህማን አላህ ይጠብቀን እህቶችየ ይህ የማያጠራጥር ዉነት ነዉ ፕሊስ ተጠቀቁ እህቶችየ እዝህ ሁነን ሁሉም ሰፍ አርገን እንሰብ እንማርበት
@user-qu2hl9dr5t
6 ай бұрын
እግዚአብሔር እደ ሷያሉ ጓደኙች ያድለን አይ ስደት መጨርሻው ግን ደስ ይላል❤❤❤❤
@SolomanAbayneh-hf7kr
6 ай бұрын
የእዚህ አይነት አስዛኝ ታሪኮች በእውኑ አለም በተደጋጋሚ የምናየው ነው። ልዩነቱ ግን በድራማው ላይ እንደተመልከትናት የተባዳይ ሴት ጓደኛ: " እኔም እኮ ሴት ነኝ" ብለው እነዚህን አጭበርባሪ ወንዶች በአደባባይ እርቃናቸውን ከማስቀረት ይልቅ ሴት ሆነው የእነዚህ ህሊና ቢስ ወንዶች ተባባሪ ሲሆኑ ነው የምናየው😮
@user-sv7qj7lr6q
6 ай бұрын
ሁሉም ክፉ አይደሉም እኮ ስንት ጥሩ ጓደኛ አሎ
@user-mv1pm2tg4x
6 ай бұрын
እዲህ አይነት መልካም ጉዋደኛ በዚህ ዘመን የለም እናት ግን ሁሌም ስኖድቅ ታነሳናለች❤
@nuruhussen7654
5 ай бұрын
ዋው!ዋው! በጣም ትምሕርት ሰጭ ድራማ ነው! በርቱ ማሮች
@user-or8qc9cl5j
6 ай бұрын
ዋው ደስ የሚልነው እምትገርም ጠንካራ እናት አጠነከረቻት
@user-qe1ju2ms4f
6 ай бұрын
ድራማ አደለም ይሄ ሀገር ያሉ ወዶች እደዚህ ናቸው
@ibraheemabdullah2712
6 ай бұрын
የዉነት ጎደኛ ማለት እናተ ናቹህ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት ድቅ አርጋቹህት
@tube-qf7kt
6 ай бұрын
ያሥተምራል 👍👍
@Hapy457
6 ай бұрын
ከስደት ተመላሽ ባለ ትዳር እህቶቼ እግዚአብሔር ይሁናችሁ
@Mahybu
6 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን አሁን እንዲህ አይነት ጓደኛ የለም 😢😢😢
@user-pg2pb5zb7u
6 ай бұрын
ማን እንደ እናት❤❤❤❤❤❤❤አይ ወንድ ልጅ😢😢😢😢😢
@user-su6bo8in1d
6 ай бұрын
Ye unet baxem des yilale thank you 🙏🙏🙏💕💕💕💕
@nuruhussen7654
5 ай бұрын
ዋው! ምርጥ ትወና ነው የምትሰሩት
@user-ml3xx1pc2d
5 ай бұрын
እሰይ ደሥሢል ጎበዞች
@HH-pf8vr
6 ай бұрын
ረእጅም እድሜ ለእናቶች ይሁን አይ አናቴ ❤❤😢😢
Пікірлер: 707