ይህ ክፍል ሁለት ትምህርት፡- በክፍል አንድ በቲዎሪ ያየነዉን የሰላምታ ቅኝት በድምጽ የምናይበት እንዲሁም
በሰላምታ ቅኝት ዉስጥ አጭሩንና ረጅሙን ቅኝት የምናይበት ክፍል ነዉ፡፡በቤታችን ሆነን ልንማረዉ የሚገባን አንማማር ፡፡ Subscribe በማድረግ ቀጣይ ትምህርቶችን እንከታተል፡፡ አብረዉን ይጓዙ፡፡
ስለማንኛዉም ትምህርታዊ አስተያየት በ email address www.taodocos1@gmail.com ይላኩልን፡፡
Негізгі бет ክፍል አራት:- ሰላምታ ቅኝት
Пікірлер: 11