KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ክፍል ሰወስት (3)ቆጆ የእጂስራ
8 ай бұрын
ክፍል ሰወስት (3)ቆጆ የእጂስራ
Рет қаралды
290
Zuzu Habesha You Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 75
@user-wm9wk7hv7k
8 ай бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዋዉዉ ማሻ አላህ የኔ በለሞያ ደስ የሚል አሰራረ ነው እጀሽ ይባረክ አስተማሪ ቢዲዮ ነው ብዙ እንጠብቃለን በርችልኝ ጎበዝ አሪፍ ግዜ ነበር❤
@user-lo7cq8dq2j
8 ай бұрын
አቤትሞያ የምር በጣም ደስ የሚል ገራሚ ሞያ ነዉ ያለሽ እህታችን የምር በርቺልን እዴት አባቱ ደስ እደሚል እህታለም በርቺልን ያወቁትን ማሳወቅ በጣም መልካምነትነዉ ቀጥይበት ዋዉዉዉዉዉዉ
@HasiyAEmuSadam
8 ай бұрын
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም እህቴ መሻአላ መልካም ነግር ነው ድስ እሚል ቆይታ ጥሩ ትምህርት ይዝሽ ትመጫለሽ ቀጥይበት ጥሩ ነው ሊላም ይዝሽ ስለመጣሽ እናመስግናለን በጣም
@MeronSemere
8 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ የሆነ የእጅ ሰላም ይዘሽልን የመጣሽው ዳንቴል አሰራር በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በዚው ቀጥይበት
@yegnabettubetube3361
8 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል እጅ ስራ ነው የሰራሽው የሚያምር ቆንጆ አሰራርሽ በጣም ያምራል ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤
@rihanatube515
8 ай бұрын
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ አለህን በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን ዋው ማሻ አላህ ብያለው ያምራል በርች ካንች ብዙ እንጠይቃለን ውዴ ውድና የተከበራችሁ የሀገር ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላምና ጤና አንድነት ያምጣልን
@alialemi3587
8 ай бұрын
ገራሚ የእጅ ስራ በጣም ያምራል ቺሎታሼ የሚገርም ነው በጣም ትቺያለሽ እህት ቀጥይበት ደስ የሚል ሥራ ከስራ መልስ ሁሌም መሰራት የምቺይ ቆንጅ ስራ እናመሰግናለን 🙏♥️
@umjamalbalagerwa
8 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸአላህ በዚህ ስራሽ በርች ዙዙናቴ በጣም ትልቅ ደረጃ ትደርሽለሽ በጣም ወደፍትም ሰዉ መማር ሲጀልግ የሚያየዉ ነገር ስለሆነ በርች
@user-iq1pt4we1m
8 ай бұрын
ዋውው የእጅ ስራወችን በጣም ነው የመወዳቸው ውዴ ማሻ አላሀሸ ምርጥ አሰራረሸ ሀሪፍ ቆይታ ነበረሸ ሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለምርጢቱ ሀገራችን አላህ የመድርግልን ውዴ
@fafigogamiwa4383
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ተባረክረህማን ቆንጆ የሆነ የሚያምር የእጅ ስራ ሙያ ነዉ ያሣየሽን የኔ መልካም እህት ክበሪልኝ
@zeharatube2
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛልን እህት በጣም አሪፍ የእጅ ስራ ነው ያምራል ባለሞያ ነሽ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ የኔ እህት በርች ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን መቻቻልን ያድለን አገራችን ሰላሟን ይመልስልን❤❤
@susu-bm3oc
8 ай бұрын
ዋአሊይኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ሀሪፍ ዳቴል አሰራር ነው ዋው ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
@Radiahmed
8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሥራዎችሸ ሁሉ በጣም አሪፍ እና ተመራጭ ናቸው በርቺልንን ምርጥ ችሎታ ነዎ ያለቀ እናመሠግናለን
@Emutofiktube50
8 ай бұрын
በጣም ምርጥና የሚገርም ድዛይን የእጅ ስራ ነው ያሳየሽን እጅግ ይባረክ የኔ ውድ በጣም ትችያለሽ ሙያሽን ተጠቀሚበት ትርጉም ትሆኛለሽ ኢንሻአላህ
@emususu
8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋውው የኔጥበበኛ በጣም ምርጥ የሆነ የዳተል አሰራር ነው ያሳየሽን በእውነት እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነትነው በዚሁ ቀጥይበት በርችልን
@asiytyba5700
8 ай бұрын
አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወዴ በረች ጠክሪ አቤት ሲያምር የኔ ባለሙያ አለማድነቅ አይቻልምመሻአላህ ተባረክ ኘላህ አበሳነሽ
@Seada832
8 ай бұрын
አሰለሙ አሊኩም ወርህመቱሏሂ ወበርካትሁ እኳን ደህና መጣሸ እህት ማሻአላህ በጣም ያምራል ሃሪፈ ነዉ በርች ቀጥይበት በሌላም ሰራዎች እዴምናገኝሸ ተሰፋ አለን በርች
@seadatube9888
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም እራሕመቱላሒ ወረካትሁ እሕት እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን በጣም የሚያምረ የእጂስራነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርቺልኝ ስላሳየሽን እናመሠግናለን ❤
@buzetube1356
8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውው የኔ ባለሙያ በጣም የሚያምር የእጅ ስራ ነው ያሳየሽን ዲዛይኑ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@kelsumi
8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም የሚያምር እና ልዩ አሰራር ነው ማሻአላህ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃና እዝነት አይለያችሁ🎉🎉
@meryemyoutobe7814
8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበረን ማሻአላህ በጣም ውብ የሆነ አዳቴል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ቀጥይበት በሌላ ቪደወ እንገናኝ መልካም ቆይታ
@Tube-iu1xr-hayat
8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱ አህለን ዉዴ እኳን ደህና ጣሽ ዋዉ ምርጥ እጅ ሰራ ነዉ በርቺልኝ ቀጥይበት ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን👍
@fatumawlloyewa8128
8 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ማሻአላህ ዙዙየ የኔ በር ለሙያ በጣም አሪፉ አሠራር ነው የኔ ውድ በጣም ያምራል ዋው በርቺልኝ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏
@biranshetirkasoyube6007
8 ай бұрын
ውውውውው በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤️ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ሰገድ አንቺን የሰላምነሽ በሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም መልካም የደረገ እያደረግን የግዛብሔር ስሜታ ባረከው እግዚአብሔር ያለ ማንምየለም ኑሪልኝ እየኖረ ልኝ ባለበት ቦታ ላይ እናመሰግንሃለን ክበረለይ
@meronwg9509
8 ай бұрын
እንካን ደና መጣሽልን ዚዚ በጣም ቆንጆ የእጂስራነውበጣም ያምራል ከለሩ ነጭና አራንጋዴ የከለር አገባቡ በጣም ያምራል የስሩት እጆች ይባረኩ🙏💕
@RUhama21
8 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን እህታችን ጥሩ ጥሩ የዳንቴል አሰራሮች እያሳየሽን ነው ያለሽው እጅሽ ይባረክ በቺ የእጅ ራዎች በጣም ደስ ይላሉ ማለት ነው ሰላም ለአገራችን ይሁንልን
@meryemyasin5036
8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው ማሻአላህ ትስለሚሚ እጅሽ ይባረክ በጣም እጥር ምጥን ያለ ቀላል የዳቴል አሰራር ነው ያሳየሽን እውቀትሽን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን በሌላ ቪደወ እንገናኝ መልካም ቆይታ🎉🎉
@seadatube5438
8 ай бұрын
አላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ዙዙዙዬ እኝኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም የሚያምርና ቆጆ አሠራር ነው ያሣየሽን ውዴ አመሠግናለሁዋውውውውበርችልኝ የኔ ቀጆ
@seidaTades
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉደ ማሻ አላህ በጣም ቆጃ ዳቴል አሰራሬ ነዉ በጣም ጎበዝ ነሺ አላህ ይጨምርልሺ
@tube-jy9lw
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ ዙዙየ ውደ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውደ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላ እናመሰግናለን በርረች
@tube-mm6nf
8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል ውድ እህቴ ماشاءاللہ ماشاءاللہ በርቺ ቀጥይበት በበለጠ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ የኔ ጀግና ሀሪፍ እጅ ስራ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን
@tmhd1787
8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ቆንጆ የእጅ ስራ አሰራር ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን እጅሽ ወርቅ ይሙላው በሌላ አዲስ ዲዛይን እንጠብቅሻለን በርቺ
@ZinuMuhaba
8 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻ አላህ በርችልን ዙዙየ ቀጥይበት ከአንች ብዙ እንጠብቃለን
@user-vo1md7qi2c
8 ай бұрын
አሡላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህቴ ይሄ እጅሥራ ፋሽንነውአገርም ብዙሠው እየሠራውነው ያምራል በጣምነው የሚያምረው ነጩናጎመኔው የሌለነው በርች
@yenetube7088
8 ай бұрын
ስላም መጣሽስራሽ ያምራል ከጥብቀቱ ጋር ወው ነው ዲዛይንሽም ያምራል ውድ በርች ❤❤
@Elhammahamade
8 ай бұрын
ዋለኩም ሰላም ወራህማቱላይወበርካቱ አለህን ዙዙዬ የኔ ባሌ ሞያ እጅ ስራ በጣም ነው የምወደው በርችልን በጣም ደስ የምል ስራ ነው ሀብብት ስራ ያስከብራል አንድ ስራ ሳይሆን ሁሉንም መልመድ አለብን ኅበዝ ነሽ የኔ መልካም
@medihntube
8 ай бұрын
Waooo እንዴት ያለሽ ጎበዝ ነሽ የሚያምር የሶስተኛ ፓርት የሚያምር የዳንተል አሰራር ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@zemzemali6970
7 ай бұрын
አሰላምአሊኩምእራልመቱላሂ ወበረካቱ ዙዙየ ውደ እንኳን ደህናመጣሽልኚ የኔ ባለሙያ መሸአላህ ሲምር እጂስራ አሰራርሽ ውደ በርችልኚ አገራችንንም ሰላሙን ያጣልን ውደ❤❤❤
@Tube-wd1mf
8 ай бұрын
አግዚአብሔር የመስገን ሠላም እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውው አዉነት በጣም አርፍ የእጅ ሰራ ነው ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ዬ ኢትዮጵያ ሴቶች ጅግና ነችሁ ነው ልዩ ሰራ ነው ጎበዝ አንደኛ ነሽ
@user-ow5rs4zi7z
8 ай бұрын
አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጨምርልህ ማአሻ ላህ በጣም ነው የሚያምራው በጣም ትችያለሽ የዳንቴሎ አሰራርሽ ሞያሽ ያምራል ጠንክሬ ጅጅጋ አርጌ ነው ማደንቅሽ በትርፍ ጊዜ ይህንን መስራትሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@zewdneshtadese
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን በጣም ባለሙያ። ነሽ ሙያሽን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ባለሙያ ነሽ እጂሽ ይባርክ ለኔም ትጠልፊልኛለሽ ወደፊት❤❤❤❤
@zdhabesha30
8 ай бұрын
assalamu alaikum warahmatullah እንኳን ደህና መጣሽ አቢበቴ ይመስላ ተባረክ ራህማ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው በርቼ
@Rihanatube
8 ай бұрын
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ ማሻ አላህ ብያለው በጣም ነው የምያምርው ቀጠይበት ካንች ብዙ እንጠብቃለን በለላ በአድስ ቭድዮ እንግናኝለን እጅሽ ይባርክ የኔ መልካም
@user-jt6yd8ko8y
8 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ዙዙዬ በርቺ ማሻአላህ ብያለሁ ማርር በርቺ አብሺሩ ዋዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ferdose
8 ай бұрын
ሰላም ወድ የሀገሬልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹ አገራች ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣል በዘር በሆይማኖት የማገቡት የሚወረበት ምላሱ የሚሰራበት እጁን የማራመድ እበቱ እግሩን ሽባ ያድርጋቸዉ ያልጋ ቁራኛ ይሁን ንፁሀን የሚሰቃዩ ሁሉ
@ayinyeyoutube8354
8 ай бұрын
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g
8 ай бұрын
አሰላም አሊይኩም ወራህማቱሏአ ዙዙዬ ማሻአላአ አጅሽ ይበረክ ያምር በለሞያተኛ ናሽ ❤💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👌
@umuabdusalm3750
8 ай бұрын
Selmii selmii wede ikaniibbselmii metshii waw mashaahinew berchii betamii balmuyaneshii wede belela inexebiqishaalenii
@saniatube2360
8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ባለ ሙያ ነሸ የጅ ሰራዎችሸ ውቦችጰናቸው የምረ ምረጥ ሰራ የጀመረሺው ይቱብሸ ያው ክሩ የሚጨረሰ ይመሥለኛል ሀገረ ቤት በብዛት ሰረተሻ ታሰረክቤያሐሸ ማለት ነው ዋውውውውው
@tseghegirmay1
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣሽ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ የእጅ ስራሽ ወይም ዳንቴል ስስተኛ ፓርት ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@sytube5569
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዙዙዬ እንኳን ደህና መጣሸ የኔ ባለሞያ በጣም ባለሞያነሸ እጅሸ ይባርክ
@tebabe
7 ай бұрын
በርች ሻጥራ
@Tube-cq6ow
8 ай бұрын
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam deeesssssss yemil ye eje sera nw eshe yene balemoya ejesh yebarek berchelegn
@EthiopiaOnlineBusiness
8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዙዙዬ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምን አንድነትን አላህ ለሀገራቺን ኢትዮጰያ ይመልስልን ማሻአላህ ይስልም የድኪ የኔ ባለሙያ እህት በርቺልኝ እኔም ኢትዮጰያ እንደሆኩ ስራዬ እሱን መስራት ነበር ግን ያገዛቺን ክር ቆንጆ ቢሆንም ስለሚቦን አይኔን ያመኝ ነበር እዚህ ደግሞ ሁለተኛ አመቴ የዩቱብ ኮመት አይኔን ሊያጠፋዉነዉ ጥቅም ለሌለዉ እጅ ስራዉስ ከኔም አልፎ ዘመድ እየጠቀመነዉ ክክክክ ዩቱብ ግን ቱ ክክ ሀሪፍ ቆይታነዉ ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን❤🎉
@genitube1429
8 ай бұрын
Wooooowu betem yemiral berchin ehetechin selam fikir adinatu vyedilen hegerachin selam yergin melkam gize
@Amiinakitchen
8 ай бұрын
baganagan dhuftee qalii nama jiiraa jiirtuu bakka jirtuu hundetii nagan siif habaytuu jajabadhuu itii fufiiqalii❤❤❤❤
@tirezaalamutube2944
8 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን ደስ የምል ቆይታ ነበረን ሰለ ነበረን ቆይታሁ እናመሰግናለን እስክንገነኝ ሠላምች ይብዛላችሁ 👍💓❤️🎉❤
@keditube2696
8 ай бұрын
aselam aleykum werahmetllahi weberekatu masha allah masha allah konjo yedantel aserar new yasayeshn ejshn aykortmew
@selamtube7930
8 ай бұрын
Wowwww yem liyuuu ewntaa barich marr
@hiwitube9682
8 ай бұрын
Enkani beslam metashilen ehitachin betami konjo aserari new yesayeshuni berchi ejeshi yibareki belenali fetare Ethiopia hagerachin selamu yarigelen lesewu lujichim mefakerin mewadedi. Yiseteni
@derartutube2501
8 ай бұрын
Egizaberi Yemesigen Enkoni denabmeteshi ehitachin wow mirite nageri new yasyeshine kalebi enmesigenle barechi ehitachine ❤❤
@Skettube4451
8 ай бұрын
Asselamu alekum werahmetullah weberekatuhu masha Allah tebarekellah ejshn kurtman ayinkawu yene balemoya betam yamral lbb bye eyayehush neber melted felge malet newu gn yikemedal ❤
@user-qm5ns4ox5f
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሳህለን ፊኪ መሸአላህ መሸአላህ ዙዙየ ደስ የሚል የዳተል አሰራረነው በርች ግን ዙዙየ እደት እየተመቸሽነው የመዳም ስራ ጋር ይቱቡጋር እኔም መማር እፈልግነበር አችን እያየሁ ግን ጊዜየለኝም
@AMIR465
8 ай бұрын
Asalamaleekum waramuutulah wabaraakatu mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii
@user-vx9jr9iz7f
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እህታችን ማሻላህ ዳቴልሽ በጣም ያምራሉ ዋው እጅሽን ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ግን የሚሸጥ ከሆነ አታገር ነወ የምትኖርው ውዴ አድራሻ እፈልጋለሁኝ
@tiegegerma
8 ай бұрын
Salmehiess bakerstooss yebza ethin enkan dana matahiess yana malekam wwwwwoooowwww yana balamouy batame arefe sera now gobozzzz barhie
@lijimerkil
8 ай бұрын
salam zuzu ekon basal maxash waw baxam das yamil arf konj yaejisera aseral naw salm lachi eun enamsginaln tabarku
@hikitube96
8 ай бұрын
ASELAM ALEYKUM WERAHMETULAH WEBEREKARU ENKAN BESELAM METASH ZUZUYE SELAM WUD EHTOCHE MASHA ALLAH WOOOOOOOOOW BETAM YAMRAR KENYBET ARIF KOYTA NEBER ADNAKISH NEGN❤❤❤❤❤❤❤
@Azeb1
8 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif ejisera new lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi melekam sera ywenelesh
@Dbora1
8 ай бұрын
Salam ekon baslam maxash faxar Salam fikir adinat yabizaln baxam Das yamil arf ejisera asaeral naw ejish ebark enamsginaln yawkishw maswek malikaminat naw
@Sufeyah
8 ай бұрын
Asalamualakume waramatulah wabarakatu eta barech yatenaw yalashaw zuzu kerune yatenaw yamagaghaw este negareghe eshe bakomte malesheleghe esh
@METITUBE
8 ай бұрын
Anaa dhufuu kode koo bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo oguumaan harkaa waqaayyoo kaan ebbiiffamee jabbeesii hojii gaariidhaa kanumaa calaatii
@Sufeyah
8 ай бұрын
Salame eta salamesh yabezalesh eta barech ayezosh arefe naw wawaww barech ejeserash baxame yamerale bareche
@LayiLashara
8 ай бұрын
አሰለሚአለይኩሙወረመቱለህወበረከቱሁአህለንወሰህለንኡኑከነደነመጠሸበጠሚአረፍነውመሸአለኢጂሸይበረክውዴቆጆነውመሸአለበጠሚአረውአሰረርነው
@hyat315
8 ай бұрын
አሰላምአለይኩምወራህማቱላህወበረካቱሜሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላህበጣምየማያምርአሰራርአላህይጨምርልሺ
Пікірлер: 75