🎤: የአሜሪካ ድምፅ የቀጥታ ሥርጭት
ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም
📜 የዕለቱ መሰናዶዎች
🎙 00:00 መግቢያ
🎙 01:23 የዐለም ዜናዎች
🎙 09:23 የ10ሺሕ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የውጭ ጉዞ እገዳ መነሣቱን አገልግሎቱ አስታወቀ
🎙 14:58 ከ20ሺሕ በላይ የራያ ወረዳዎች የግጭት ተፈናቃዮች ያለርዳታ ለወራት መቆየታቸውን ገለጹ
🎙 22:00 ‘የአየር ንብረት ለውጥ እና የምግብ ዋስትና እጦት በአፍሪካ በፍጥነት እያደገ ለመጣው የሕዝብ ቁጥር ስጋት ጋርጧል’ - ባለሞያዎች
🎙 28:12 ትረምፕ ካሸነፉ የመንግሥት ቢሮክራሲን በቀጥታ የሚቆጣጠሩበት መመሪያ ተዘጋጀ
Негізгі бет Ойын-сауық ከምሽቱ
Пікірлер: 14