KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ከተፈሥሒ እስከ ኪዳን ዘነግህ
Күн бұрын
ከተፈሥሒ እስከ ኪዳን ዘነግህ
Рет қаралды
121,701
ሀበሾቹ [Habeshochu]
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 65
@አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ
3 жыл бұрын
በዕውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኪዳን ስሰማ በዕንባ ነው ማዳምጠው ፀጋውን ያብዛልዎት እመ ብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንወት
@berhanemeskel6371
Жыл бұрын
97)🎉z,,,,
@burhn1729
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@AyinAdis2016
3 жыл бұрын
#እግዚአብሔር_ይመስገን እድሜ ጤና ፀጋውን ሁሉ ያብዛላችሁ ነፍሴ ተደሰተች ሀሴት አደረገች በጣም ደስስስስስስስስስ ብሎኛል ኡፎፎፎፎይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ቤተክርስናችንን የቃሉ ባለቤት ቸሩ መድሀኒአለም ከእናቱ ከወላዲቱ ጋር ይባርኩልን ጠላቶቻችንን በእግሮቿ ስር ያሳድርልን ሀዘንነ መከራን በቃችው ይበለን🙏ቃለህይወትን ያሠማችሁ🙏እናመሠግናለን 👏
@emebetayalew5956
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፊ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤
@gtiti9656
2 жыл бұрын
በእውነት በዜማው ላደረሱሉን አባቶቻችን የህይውት ቃል ያስማልን ፀጋውን ክቡሩን ያድልልን እንዴት መታደለ ነው እግዚእትነ ማርያም ብርከትዋ ይደረስን አሜን ፫
@mairyleb9245
9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡር መምህራችን ብእውነት ደስስስስስስስስስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት አሜን አሜን አሜን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
Жыл бұрын
ሰአሊ ለነ ቅድስት ሰአሊ ለነ ቅድስት ስአሊ ለነ ቅድስት ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ ድንግል ሰላም ለስኢልከ ድንግል ማርያም አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በጣም ቤተ መቅደስ ያለሁ ነው የመሰለኝ በእውነት ጆሮቸ መልካም ነገር ሰማች ምልጃዋን አይለየን አሜን
@bereketyamlakneh8906
Жыл бұрын
አባ ጥበብ ያብዛሎት የእመቤታችን ፍቅር ይብዛሎት ፭ ❤❤❤❤❤ ፩
@גויתואלם
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የመላእክት በሰማያት የሚመስለኝ እያለ እመ ብርሃን ትባርክዎት አባታችን
@ديبراديبرا-س7ب
3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት ደሰ የሚልነው አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@መሳይአስራት
Жыл бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም 😭😭😭ቸሩ መድሀኒያለም ፀጋውን ይብዛላችሁ🙏
@qweqwe444
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፆሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ስደተኛ ልጀወት ነኝ በፆሎት ያስቡን በተመስጦ በእንባነዉ በስርዓቱ ቁሜ የማዳምጥ ሰማይ ሰማይ እያያሁ ቅድስ ሀገር ኢትዮጵያ ያለሁ እንድመስለኝአባቴ ሀገሬ እያለሁ ለዚህ አልታደልኩም ነበር አሁን ነፍሴ ምግቧ አገኘ ች ለወፊት ትልቅ ትምህርት ነዉ በእዉነት ይህን ሳንሰማ ስንት ዘመን በከንቱ አለቀ ይህን ሳይሰሙ ወደሞት የሚጠሩ አሉ።የገጡርቱ ቤተክርስቲያን ቢያስቧትአባቴ ብዙ በብአድ አምልኮ ዉስጥ ያሉ አሉአባቴ❤❤❤ እኛም ስደተኞችአቅማችን እናግዛለን ማድርግ ያለብነገርካለ መምህራን እንደወጡ ልን አባቴ
@ababachbamba2808
2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤አሜን 😢🎉አሜን 😢❤ አሜን💜💙 🕯🕯🙇🙇 ❤💛🕊🕊 🕯🕯💙🙏💙🙏💜🙏💜💚🙏🙏💐💐
@sarahwoldegebriel
3 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon kale hyeweten yasmalen 🙏🙏🙏
@kukugirma1320
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mulatzewde3272
10 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት በትክክል ዜማው ከውስጤ ነው የገባው በተጨማሬ ለኖኅ ሐመሩ እና ዘንግሥ እንዲሁም መልክአ ኢየሱስ መልክአ ማርያም እንዲሁ በዩቱብ ቢቀመጥና ብንማርበት እጅግ ጥሩ ነው
@BesufkadbanduamlakBese
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@azebtaffesse4776
3 жыл бұрын
kale hiwott yasemalin!
@Sanyatesuyk
3 жыл бұрын
amen amen amen
@memimime5701
Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@oritaddis3524
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💞
@behiaylukebede1819
2 жыл бұрын
Really appreciate your time and effort on this .Amen Amen Amen .
@brahneftwi8222
3 жыл бұрын
አምላኽ ጽጉኡ ይብዛሕልኩም አሜን
@ወለተአማኑኤል-ፐ9ቀ
2 жыл бұрын
😥😥እማ ፍቅር ጻጋውን ታጎናጽፍልን✝️☘️☘️🍀👏✝️
@danielgebrehiwet4495
8 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna
@zelealemadugna6781
2 жыл бұрын
ኪዳን ትልቅ ፀሎት ነው ሁሌ ጠዋት መፀለይ አለብን ለካህናት እረጅም እድሜእና ፀጋውን ያብዛልን ::
@Rilooo21-g6z
18 күн бұрын
አሜን አሜን።
@habeshochu
3 жыл бұрын
I love it!
@sarahwoldegebriel
3 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon Dengel Maryam Mesgan yegbatal Temesgen Abatochan Egezyabher yestelen 💚💛❤️🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@bethelehemtedele9127
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@danielgebrehiwet4495
8 ай бұрын
Amen Amen Amen zemarye melakt yesmealna
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
7 ай бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉
@DubaiUae-yp9ou
2 ай бұрын
ቃለ ህዎትን ያሰማልን🎉🎉🎉
@helenasamuel8227
9 ай бұрын
Amen Amen Halleluiah 🙏❤️🙏🙏
@kathlenecharles4595
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@leketube7465
7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brannyberan8313
6 ай бұрын
በእዉነት❤ቃል❤ህይወት❤ያሰማልን❤ባጣም❤ ደሰ ❤የምእል❤እግዚአብሔር❤ይመሰገን❤ይመስገን❤ይመሰገን❤❤ማልጀዉን❤አይለያን❤ዛሬም❤ለዘለላም❤አሜን❤አሜን❤አሜን
@KumeeQtr
3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏
@meskeremdewishe872
Жыл бұрын
በስመ አብ እንዴት ደስስስስስ እንደሚል ጽናትን ታድልልን
@sarafaraq9857
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Amene ameneeee
@willbenamedrora5723
7 ай бұрын
What is it and how & when we use it??? Answer me In amharic
@TilayeKebede-d3r
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱ
@brahneftwi8222
3 жыл бұрын
አብ ጽሎትኩም ዘኩሩኒ ኩቡረት አባታታና
@dgfrhf4346
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@bewuketu6944
Жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln
@topefa271
2 жыл бұрын
በጣም ፈጠነ. እንደገና ሁላችንም እንድን ይዘው ከታች በፅሁፍ ቢሆን!!
@mengedi-hiwet
Жыл бұрын
❤❤❤
@yosefniguse4437
2 жыл бұрын
wow best
@bellabella1113
2 жыл бұрын
AMENAMENAMEN💒🙏🕊🌹🌹🌹🤲🌾
@yowhansdebesu4241
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞❤️
@lalisajaabadhukanbiraanufd2950
2 жыл бұрын
Esebh tsegake yebeal
@n_pro6theoneandonly575
Жыл бұрын
11:29
@Fiyorikebede-j8w
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ማሕበረቅዱሳን-ተ9ዀ
3 жыл бұрын
እግዜአብሄር ይባርከችሁ ፣ ግን ለምን ኤርትራ ኣይትልም ፣ የኦርቶዱክስ ተዋህዶ ኦሮንታ ብቻ ኢትዮጵያ፣ግብጺ ሰሮያ ኣንጸችያ ወሮም ነዎ ፣ ኤርትራ የለም እንደየ፣፣
@Kibrekidusan...888
2 жыл бұрын
ይሄን ድርሰት በተጻፈት ዘመን የጻፉት አባቶች ኤርትራ ሳትገነጠል ስለነበር በነሱ ዘመን ኤርትራ የምትባል ሀገር አልነበረችም። ግን የናንተ አባቶች መጨመር የሚችሉ ይመስለኛል።
@gtiti9656
2 жыл бұрын
እኔ ራሱ እያልኩ ነብር ነገር ግን በግዜው ኤርትራ ከእኛ ጋር ስለ ነብረች ይሆናል እንድ እኔ
@shimelshabtegiorgis9970
2 жыл бұрын
ዠዠ
@yelikalbizualem16
Жыл бұрын
ይሄ ቅዳሴ ነው?
@gizawbarana5531
2 жыл бұрын
በዕውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኪዳን ስሰማ በዕንባ ነው ማዳምጠው ፀጋውን ያብዛልዎት እመ ብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንወት
@mintesnotkindalem
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Saimon-e1e
9 ай бұрын
❤❤❤
@hibsteayele6229
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Пікірлер: 65