KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ከፍታ ለይ ስንወጣ (ሀይክ) (HIKE) ስናደርግ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ!!!
Күн бұрын
ከፍታ ለይ ስንወጣ (ሀይክ) (HIKE) ስናደርግ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ!!!
Рет қаралды
1,907
Twins Clinic
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 26
@tsigeyimer2034
3 жыл бұрын
እናንተ እግዚአብሔር የመረቃችሁ ውዶች እንዴት ናችሁ እናንተን ሳይ እናታችሁንም ስለማስታውስ እድሜና ጤና ይስጥልን ከዛ በተረፈ በምታሳትፉን ሁሉ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ትምህርት ሰጭ እና አዝናኝ ነው ሁል ግዜም ደስታችሁን ማየት እንፈልጋለን እንደእናንተ እና ለእናንተ የሆነውን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትስጣችሁ።
@TwinsClinic
3 жыл бұрын
Amen 🙏 Betam Enameseginalen 🙏🙏. Egzhiaber yakbirilin 🙏🙏
@tsigeyimer2034
3 жыл бұрын
እነ ዶክተር ቃልዬ እንደምን ናችሁ ቤተሰብ በሙሉ ሰላም ነወይ ስራስ እንዴት ይዞዋችዋል እናታችሁስ ? በጣም እኮ ነው የምታስደምሙኝ ከመንታ ልጆች የናንተ በጣም ለየት ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ መንታ ልጆች አሉኝ ብያችዋለሁ እንዴት ነው የናንተን የመንታ ማህበር የሚቀላቀሉት እኔ አጠገባቸው አይደለሁም አያታቸው ጋር ነው ያሉት እኔ ከሀገር ውጭ ነኝ እስቲ መልሱን ንገሩኝ የምወዳችሁ እህቶቼ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@muradkedir452
3 жыл бұрын
በጣም ተዝናናችሁ እኮ ይመቻችሁ መንትዬዎች ለነገሩ ግን በጣም ለፍታችሁ ነው እዚህ የደረሳችሁት ከተቻላችሁ አንድ ቀን አግቡና አስደምሙን
@orthodox2645
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ውብ ሀገር አለን ፍቅሩን ይስጠን እንጂ ። ስወዳችሁ ሁሌም ደስ ብሎችሁ ኑሩ።
@TwinsClinic
3 жыл бұрын
Amen 🙏 Betam Enameseginalen 🙏🙏
@jajah7767
3 жыл бұрын
I'm lying on the couch and having fun watching you! I miss my Ethiopia 🇪🇹 even though I am alone here! Thank you
@TwinsClinic
3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏❤️
@shiferawlibay7874
3 жыл бұрын
Thanks for everything enjoy your time🌷
@TwinsClinic
3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏
@orthodox2645
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እውቀትም ውበትም መልካምነትም ስኬትንም የሰጣችሁ ልዑል እግዚአብሔር ነውና ስሙ የተመሰገነ ይሁን። አሜን። ልጆቼ ነው የምትመስሉኝ ። ስወዳችሁ። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ፍቅር የሆነች መንትያ እህት አለችኝ ። ፍቅር የሆኑ መንታ ልጆች አሎት (አሉን)። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እኔ መንታ አልወለድኩም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ሁለት ልጆች ሰጦኛል። የኛ 4 ተኛ ታናሽ ወንድሞቻችን መንታ ናቸው። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። መንታ ሆኖ መፈጠር መታደል ነው። ይሄን ብታነቡት ደስ ባለኝ። ግዜ ካላችሁ። መንታ ባል መንታ መንታ ልጅ ይስጣችሁ። ለወንድሞቼም ሁሌ መንታ ሚስት በሰጣቸው ብዬ እመኛለሁ። እንደ እናንተ አብረው ነው የሚኖሩት። መለያየት እሚችል አይመስለኝም ። ስለዚህ መለያየት የማይፈልጉ መንታ ሚስቶች እዲሰጣቸው እመኛለሁ። እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ይክበር ይመስገን።አሜን።
@TwinsClinic
3 жыл бұрын
Amen 🙏 Betam Enameseginalen Egzhiaber yakbirilin 🙏🙏. Des yilal betam. Menta wendimochishim honu lela menatawoch yemitawikiyachew kalu, yegnan yementiyoch mehaber mekelalel yichilalu. Abal mehon yichilalu. Lijochishin Egzhiaber barko yasadigilish Amen!! 🙏🙏
@orthodox2645
3 жыл бұрын
ዘግይቼ በማየቴ በጣም ይቅርታ ዛሬ የማህበሩ video ሲለቀቅ ነው በዛ ሌላውን ደግሜ ሳይ ያየሁት። ለሚቀጥለው አመት በሰላም ያድርሰን። ማህበር እዲገቡ አደርጋለሁ ። እኔ እንኮ ሀገር ውስጥ አደለሁም ። ብሆን በጣም በደስታ ።ተባረኩ ከውድ ግዚያችሁ ስለሰጣችሁም።
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
የኔ ማሮችዬ ፈታ በሉልኝ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅልኝ❤❤❤🙏
@እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ
3 жыл бұрын
ማሮች ያላችሁ ትህትና
@TwinsClinic
3 жыл бұрын
Enameseginalen 🙏🙏
@bettyethchannel9091
3 жыл бұрын
Sitamiru lovely sister
@TwinsClinic
3 жыл бұрын
Enameseginalen 🙏🙏
@yashead474
3 жыл бұрын
Sitameru yane marochee😗😗😗
@TwinsClinic
3 жыл бұрын
Enameseginalen 🙏🙏
@wf9179
3 жыл бұрын
👩❤️👩👩❤️👩👩❤️👩👩❤️👩👩❤️👩
@helenmelaku8857
3 жыл бұрын
enaten lemayet seyfu lay or terara lay
@BEZENATENESHMARIAM
3 жыл бұрын
Siwedachu ❤❤❤
@TwinsClinic
3 жыл бұрын
Enameseginalen 🙏🙏
@respecttube3170
3 жыл бұрын
hi
@respecttube3170
3 жыл бұрын
maneteya lejote alone mazegebolene ba TV perogeramo laye banagaratone masarate endate nawe enatane magenate metalawe aderasa negarone yanatane yana aderse 0921312895 dawelolene
Пікірлер: 26