KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ከያለንበት ሰብስቦ
Күн бұрын
ከያለንበት ሰብስቦ
Рет қаралды
2,905
Abeni Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 40
@merongm5989
Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ደስ ትላላችሁ እንዲህ ያሰባስሰባችሁ ልዑል እግዛብሄር ምስጋናውን ይውሰድ አይለያችሁ❤
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
3 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እቁወች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
11 ай бұрын
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም😍😍😘😘😘 በጣም ታምራላችሁ በእውነት ፍቅራችሁ እስከዘልዓለም ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏
@temesganamlaka
Жыл бұрын
❤❤❤❤እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉ አባቶች ወንድሞች እህቶች እናቶች የሰጠህኝ ልኡል እግዚአብሔር ተመስገን እመ አምላክ እናቴ ክብር ይግባሽ❤❤❤የሉም አልቀዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سيدحسبن-ب9ض
3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዛም ከዚህም ያሰባሰባችሁ አምላክ ለዘላለሙ ፍቅሩን ሰላሙን አድነቱን ይስጣችሁ ወገኖቸ መጨረሻችሁንም ያሳምርልን በዚህ አገር እዳሰባሰባችሁ በዚያኛውም አለም ከቁር አያጉድላችሁ በመግስተ ሰማያትም ያሰባስባችሁ❤❤
@beli905
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
@sofiya7465
Жыл бұрын
አሠላሙለይኩምእራህመቱላሂወበርካትሁአህለንወሳህለን እንኳንደህናመጣቺሁ ዋዉዉዉዉ ማሻአሏህ በጣም ስታምሩ ሠላምእና ፍቅር ለሀገራቺን ይሁንአብሽርበርታ ወንዲምአለም❤❤❤❤❤
@meazaaychew3799
8 ай бұрын
የኔ የዋህ
@SeliNaa502
4 ай бұрын
ወይይይ እዴት ደስ እደምትሉ 😊😊😊😊 ቸሩ መዳኒያለም አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@adaahchpatal5527
Жыл бұрын
1ኛ ዮሐንሰ 4=11 ወዳጆች ሆይ እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ከወደደን እንደግሞ ርሰ በርሳችን ልንዋደድ ይገባናል። በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ጨምሮ ይሰጣቹሁ❤❤❤❤❤❤❤
@yaadannooaster
3 ай бұрын
Betam des yilal! setoch sure melbes akumu,lipistik mekebat tewu,endihu tamralachu
@MikiyasGoshme
3 ай бұрын
ተመልከቱ እስቲ የተዋህዶን ጀግኖች
@ethiopiawit4171
4 ай бұрын
❤❤❤
@ሩሀማTube
3 ай бұрын
ከዚህ የፍቅር ሞሞ ላይ አውርዶ የፈጠፈጣቸው እርኩስ መንፈስ ይወጋ። እንዲህ አብሮ የናበሩ ልጆች ናቸው ዛሬ እንዲክ የተሰደደብት በስመአብ
@zenashkasahun1731
9 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደስስስስስ እንደሚሉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሉንም በዚህ መልኩ በማየቴ❤❤መዝሙረ ያሬድስ?
@Rozy908
8 ай бұрын
ቀሲስ ቴውድሮስ ልደተ ቃል እዮብ ፈለገ ጋዲሳ አቡ
@hiwottesfaye7968
Жыл бұрын
amilak benante adiro sewin kekifu menged endimelisilin fikadu yihun amen
@yaadannooaster
3 ай бұрын
Aklil kir yalew yimeslal mn hono new gin
@addisgirma6255
Жыл бұрын
Owww Love these groups Egezihaber yetebikachu🙏🥰🥰🥰❤️
@TamTamanach
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ደየደጀኘጀ
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
@rediat_gezahagn
Жыл бұрын
ወይኔ ደስስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏❤️❤️❤️
@buyeg4613
Жыл бұрын
ደስ የሚል ጊዜ❤❤🎉🎉
@ቤተልሄምየማርያምልጅ
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@Bakimostube
Жыл бұрын
wow
@hanaandareg5686
4 ай бұрын
ሴቶቹ ግን 😂😂😅ሱሪ ለብሰው ጸጉራቸውን ገልጠው ምን አስቦ ነው የጴንጤ ቢሆን የስድብ ናዳ ነበር ምታወርዱት
@SalamSalam-mt3ds
4 ай бұрын
እና እዬ ቤተክርስትያን ነዉ እንዱይ እናተ እኮ አመልካለዉ የምትሉበት ቦታ ነዉ ሊቢስቱግ ሱሪ አጭር ቀሚስ ፀጉራችዉ ክፍት የምለብሱት እስኪ ቤተክርስትያን ዉስጥ ፀጉራ ክፍት በሱሪ በአጭር ቀሚስ ገብታ የምታመልክ አንጡ እኛና እናተ አንገናኝም እፈፈ
@fhhf3250
Жыл бұрын
አክልሊ ምን ሁኖ ነዉ 😂
@SalamSalam-mt3ds
4 ай бұрын
ምን ወነ እ አለ እግዚያብሔር ይመስገን አሉ ሁሉም
@bethlehemhaile8507
4 ай бұрын
ለወሬ መቸኮል አይገርምም አለ ወደፊትም ይኖራል
@chombechombe8423
3 ай бұрын
ካሜራ ማኑ ደብሮት መሰለኝ😂😂😂😂😂 ይመቸው አክሊል የምወደው መምህር ነው።
@MeskiLove-y4o
4 ай бұрын
የዼንጤን ስም ካልጠራቹ አይሆንላቹም በቃ
@hanaandareg5686
4 ай бұрын
አክሌለ ተወገደ እንዴ 🤔🤔
@SalamSalam-mt3ds
4 ай бұрын
አለ በደንብ እዩ በጀመርያ ሳትጨረሱ ወሬ ማዉረት ብቻ ዉይ ወሬ
@bethlehemhaile8507
4 ай бұрын
አለ ወደፊትም ይኖራል ወሬኛ ለወሬ መቸኮል ልብ ይስጥሽ
@Rozy908
8 ай бұрын
ቀሲስ ቴውድሮስ ልደተ ቃል እዮብ ፈለገ ጋዲሳ አቡ
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meazaaychew3799
8 ай бұрын
❤❤❤
@vipcell4041
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 40