KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ካፈቀረሽ ብቻ የሚነግርሽ 3 ነገሮች
3 ай бұрын
ካፈቀረሽ ብቻ የሚነግርሽ 3 ነገሮች
Рет қаралды
19,231
FREZER FKADU
1
1
0964310316
Жүктеу
Пікірлер: 182
@kebenardi938
3 ай бұрын
በእየሱስ ስም ይህንን መረዳት ያብዛልህ። ብዙ ሰዎችን ዋጋ ከመክፈል እያዳንክ ነው።
@Saranegni21
2 ай бұрын
ወንድሜ ፍሬዘር ማርያምን ቀድሜ ባዉቅህ እንደዚህ ተሰብሬ አልቀርም ነበር 😢 እግዚአብሔር ጥበቡን ጸጋዉን ያብዛልህ❤
@user-xx4ou7kv1k
2 ай бұрын
ቃልያጥረኛል ስለምክር ስለትምርት ወድጄዋለው ወድም መካሪ አያሳጣክ ተባረክ❤❤❤❤
@AmtulaAmtula-vt4qi
3 ай бұрын
የኔ ባል ወጥቶ በገባ ቁጥር የሚጠቀመው ቃል ነው ግን ወላሂ አራት ልጆች አሉን አሁንም አልተቀየረብኝም ሁሌምነው እንደ ሚወደኝ ሚነግረኝ
@MedinaKadir-qj3sj
20 күн бұрын
ማሻ አላህ አሏህ ይጨምርላችሁ አሏህ ሁሉንም ወንዶች የሴትን ልጅ ልብ ከመስበር ይጠብቃቸው
@genetwodefraw5821
3 ай бұрын
እዳው እህቶቸ ምንም ቢላችሁ አትመኑ በተለይ በስደት ያላችሁ እህቶቸ የኔ ጓደኛ ደም እባ እያነባ ነበር እሚነግረኝ እኔ ስደት ነኝ ግን አሁን ልጂ እደወለደ ሰማማሁ ምን ልበል እደትስ ልመን ፋላጎቶን ካሳካ በኋላ ስልክ መደውል ቀነስ ለምን ጠፋህ ስለው ጊዜ የለኝም ማለት ጀመረ አማራ ክልል ኢተርኔት ስለተዘጋ በቀጥታ ነበር እምናወራው ልጂ መውለዱን እደሰማሁ አያቅም ሰምቸ እዳልሰማሁ ሁኝ ነበር እማዋራው ያው ብዙ ነገር አለኝ እሱ ላይ እና አትገሪው ገንዘብሽን ሊሽሽ ይችላል ስላሉኝ ዝም ብየ እየተቃጠልኩ አለሁኝ 1አመት ይቀረኛል አገር ለመግባት ወንድሚ በማሪያም አትለፈኝ ልገረው ወይስ ዝምብየ ላውራው እና አሁን መደውል አቁሟል እኔ ስደውል ያዋራኛል እኔም 8 ቀን ሞላኝ ከደወልኩ አልደውልም ብየ ዝም ብያለሁ ግን እዳይጠረጥር እየደወልሽ ጠይቂው ይሉኛል እኔ ግን ውስጤ ለማውጣት እየጣርኩ ነው ወይስ ድራማው ይቀጥል መቸም የኔ ና የሱ ድራማ ሆነ እባክህ ወንድም እዳታልፈኝ ጭቀት ውስጥ ነኝ አልቻልኩም 😭😭😭
@user-vz8qy3pl2n
3 ай бұрын
awo kebadi new😢
@tsehaydesalew4649
3 ай бұрын
አይ ወንዶች ከባድ ናቸው እና እህት ገዘብሽ ብዙ ከሆነ አንዳደዬ እየተወልሽ አውሪ ምክንያቱም ክፍለ ሀገር ከሆነ በሽማግሌ ትጠይቃለሽ በሀገሩ ባህል ልጅ እዳለው አትገሪው ቻል አርጊው ሁሉንም ለበጎ ነው
@genetwodefraw5821
3 ай бұрын
@@tsehaydesalew4649 አወ ክፋለ ሀገር ነው እኔማ ችያለሁ እህቴ ግን ውስጤ ተጎዳ አሁን ግን ከውስጤ ወጥቷል ምንም አይመስለኝም ለሱ ብየ ሁለነገሪን አጥቻለሁ ብዙ ዋጋ ከፋያለሁ አንድ ቀን ሲገባው ይጎዳበታል ለኔ ምንም ይደል መውደቅ እዳለ መነሳትም አለ ህይወት ይቀጥላል አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏
@ormooapss442
3 ай бұрын
ሴቶች ወንዶች ኣንመናቸው እኔ የ7አመት ትዳሬ ግቢ አልገባም ትንሽ ልሰራ እያልኩኝ ስንጣላ ወንድሜ ስነግረው የግሉ ፋርማሲ አለው ኣይዞሽ ወንድምሽ አለሁኝ የፍለግሽው አገር ገብተሽ ሱቅ መካፋፈያ እከፍትልሽ አለሁኝ ትንሽ ስር የምን መጨናነቅ ብሎኝ አሁን ስለ ፍቅር ስለወዶች ማሰብ የለም ትኩርቴ ስራ ነው ❤❤❤ ዝምምምም ስለው አሁን ሚስቴ ምናምን ለወዶች መኩራት የምን መጨናነቅ የመዳም ቅሞሞች መብራህት እኮነነ ለራሳችን ቆርቶ ለሰው የሚንተርፍ ኣይዛችሁ እህቶቼ ቀና ከፍጣር ጋር ከፀሎት ጋር መበርታት ❤🎉❤🎉❤🎉
@genetwodefraw5821
3 ай бұрын
@@ormooapss442 ልክ ነሽ እህቴ አች አይዞሽ እሚል ወንድም አለሽ እኔ ምንም የለኝም ብቻ ፈጣሪ አለኝ ሁሉን ለፈጣሪየ ትቸዋለሁ 😭😭
@user-iz8xv1lv9e
3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ 3ይለኛል ያዝልቅልኝ ያረብ 🤲🤲🤲
@Aer-sw5fx
3 ай бұрын
የኔ ባል ግን አፈቅርሻለው የኔ ማር የኔ ልዮ አላች መኖር አልችልም ምናምን አይለኝም ርጋ ያለ የሚፈራ ነው አዳዳ ነው የሚለኝ ጭራሽ ስው ካለ ይፈራል ግን የምፈልገውንና የሚያስደስተኝን ሁሉ ያደርግልኛል ቤተተቦቸን ከኔ ይበልጥ ይወዳቸዋል አልሀምዱሊላህ አርግዥ ተያዘ ወንድ ልጅ ወለድን አሁን ቤታችንን እየስራን ነው በጣም ደስተኛ ነኝ እህቶቸ ብዙ የሚቀባጥሩ ወዶች ፍቅር ይዟቸው አይደለም በአማርኛ ልባችሁን ለመውስድ ነው አስቡበት ትምህርትህ ሀርፍ ነው በርታ
@azbgalweyentiytgray221
3 ай бұрын
Lk neshe
@halimahussenhalimahussen
2 ай бұрын
የኔም ብዙ ወሬ የለበትም ወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ማለት አያበዛም
@user-xt1jk4dm6h
3 ай бұрын
ት/ተህ በጣም ይመቸኛል ለሴቶችም በጣም አስተማሪ ነው እና አንድ ላማክርህ ወንድሜ ግን ይቅሬታ እኔ አውቄ ለማለት አይደለም ። እና video ስትጭነው አብዛኛው ሰዎች online ሲሆኑ ከምሽቱ ብትጭነው ብዙ እይታ ታገኛለህ ወንድሜ።❤አማርኛ ግን😅ተረዱልኝ ብቻ
@AsegedechZeleke
Күн бұрын
ወንድሜ ትምርቱ አሪፍ ነው ግን ትዳር ሚገኘው ከፈጣሪ ነው እንጂ በዚ በ 3 ጥቅስ ሚተመን ነገር አደለም ፈጣሪ ነው ሚሰጠው
@user-dx5fm9hc9z
3 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@user-dx5fm9hc9z
3 ай бұрын
እናመሠግናለን ፈጣሪ ይስጥልን ያኽብርልን ውድ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@trhasgebre8405
3 ай бұрын
ወንድም ደስ ትላለህ፡ እናመሰግናለን ቀጥል እድሜን ይጨምር።🎉
@gernatfrayon7176
3 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen
@hawatulu5480
3 ай бұрын
Mashallah bro thank you so much❤❤
@Home1794-mi1vr
3 ай бұрын
ዋዊዊዊዋ ምርጥ ትምርታዊ መልክት እናመሰግናለን ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈
@luchodukale9926
3 ай бұрын
You are absolutely right
@user-qq1hw1vx7x
3 ай бұрын
ሁሌም አትጥፋብን ፍርየ ❤ምክርህ በጣም ጠቅሞኛል በዚሁ ቀጥልበት እሺ ወንድማችን
@11-fx3yo
3 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@mihretsalhe5542
Ай бұрын
Wuyyii wow Antn yagebacheki set tadela woyne Egzihabhair yebarekeki 🥰🙏❤️
@user-hw1hn4jc5y
3 ай бұрын
ምርጥ ልጅ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-tr2tl8ty9x
3 ай бұрын
እናመሰግናለሑ ወድማችን በርታ
@user-py5sx7dc7i
3 ай бұрын
Merci ❤
@betelembetelem2564
3 ай бұрын
Yes thank you God blesse
@ethiojole
3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-ii9nt8pr9z
3 ай бұрын
Ameseginalew mirx amakari wendme fexari yibarkih
@user-si3xk9xh5t
2 ай бұрын
Buzayehu,❤❤tebarkln,wendma,
@rolama7al561
3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@TeqestTtt
3 ай бұрын
ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ ለምክርህ በርታ በጣምነውየምወድህ🥰🥰👍
@TeghsEshtu-bx9vl
3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ አስተማሪ ኑርልን
@Hana-cg5tk
3 ай бұрын
እግዚአብሄር፣ይመሠገን፣ወድማችን፣እንኮን፣በደህና፣መጣህህ😊😊😊እናመሠገናለንንን
@user-rr2df9zg9y
3 ай бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህ ፍርየ
@user-rs8yq7nd2h
3 ай бұрын
wow wow thank you bero ❤❤
@MhiretAgena
2 ай бұрын
ጌታይባርክ፣ወንድሜ
@user-rv3ec6mt4r
3 ай бұрын
እውነት ነው እውነት በትክክል አላህ ይጠብቅህ ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው
@user-xg7by8lf8x
3 ай бұрын
አንተ ልዩ መካሪ ነህ በርታልን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ያሰብህውን ያሳካልህ
@Mahi1630
3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፍሬ
@user-qq4xw5cn2p
2 ай бұрын
ፈጣሪ ጥበብህን አንደበትህን ያለምልምልህ ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fk1fo1dx9g
3 ай бұрын
በጣ አመሰግንሀለሁ ወድሜ ተባረክ
@minitwabdebebe8423
3 ай бұрын
ዋው ፍሬ እኳን ደና መጣህልን ሱስ ሆክብኝ እኮ
@Radite568
2 ай бұрын
አንተ ሰው ኑሮዬን ብትንትን ነው ያረከው አንተን እየሰማው ግን እንኩዋን በታተንከው በውሸት አለም በኔ ፍላጎት የቆመ ፍቅር ነበር ለካ እኔ ሳቆም ከሱ መፈለግ ነበር አንድ ቀን በስተት ለአስር አመት አፈቅርሀለው ስለው እኔ ወሬ አልችልም ነበር የሚለኝ አምነው ነበር ግን ባያፈቅረኝ ስፈልገውስ ቢሆን ይመጣ ነበር አንድ ቀን ይስተካከላል እያልኩ ነበር የማስበው ከኔ ሲቀር ሁሉም ነገር ከሱም ቀረ አሁን ብቻ ከሴትም ከወንድም ተኩላ ፈጣሪ ይጠብቀን
@ambayeambaye
3 ай бұрын
fetar kantegar yihun wendmachn enamesegnalen
@user-hs2bl9md1b
3 ай бұрын
እናመሠግናለን በርታልን ወንድሜ❤❤❤
@ShewitTekey
Ай бұрын
Anmesegnalen brather❤❤❤❤❤
@SebleAmen-ts7eq
3 ай бұрын
ተመስገን ከተናገርከው ውስጥ ሁሉንም እኔ ጋር አለ መጨረሻውን አምላክ ያሳምርልኝ አመሠግናለው ወንድሜ ከመጠራጠር አዳንከኝ
@zlove4757
2 ай бұрын
ኧረ ሙሉ እምነት አይኑርሽ አግብቶሽ እንኳን አትመኝው ኋላው አይታወቅም ባለትዳር ሆኖም አገባሻለሁ ይልሻል ከገንዘብ ጋርም አታገናኚ
@emebetabay1676
3 ай бұрын
Iemkrh thank you
@kalkidanderisa
3 ай бұрын
thaks
@LamrotAbu
3 ай бұрын
ልክነህ ከዛሬው ይልቅ የነገው ይበልጣል ብዛቱ ሚጎዳው የዛሬው እያሰበ ነው❤❤❤
@user-ds5vg9rd6y
3 ай бұрын
Tanks yene wondeme berita gobezi nhi❤❤❤❤❤
@user-qk7je8yr2j
3 ай бұрын
❤❤
@ComCell-od4dv
3 ай бұрын
Enamsegn alen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@BELETCH
3 ай бұрын
ፍሬ የኔ ወንድሜ እንኳን ደና መጣክ 😍👈
@MedinaKadir-qj3sj
20 күн бұрын
ጥሩ ምክር
@Mary-yc6ri
3 ай бұрын
Well come ferzare ❤❤❤,konijonow Berta
@user-nn7sj9de3t
3 ай бұрын
አቦ ይመችክ 🙏🙏🙏💗💗💗💗💗
@DdGg-fr4ns
2 ай бұрын
❤❤❤❤enamesegnalen wdu,wendme
@user-nd7em1zq7q
2 ай бұрын
❤❤yené wandim gobez Berta yené jegna ene abezegnu orominya NW michilew amarinya esamalo gin managar yikebdenya anteko gobez nw❤❤❤
@user-pi2bt8xg1t
2 ай бұрын
Egizabiher yibarikik ❤❤❤
@Amenn-ej8ne
3 ай бұрын
BROTHER I SUBSCRIBED AND LIKED 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tube8047
Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ አነቃከን
@Jamila30Jamila30
3 ай бұрын
እውነት ነው
@AlemShewafera
3 ай бұрын
ስወድህ የኔ አስተዋይ
@gernatfrayon7176
3 ай бұрын
Betam astemire new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen
@user-rh8rg5mp7t
Ай бұрын
አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-oh2vt8hr1d
Ай бұрын
ስወድህየኔአስተዋይ❤
@SleepyArcticWolf-pm4gn
3 ай бұрын
አዎ ልበትን ነው የመጣውት😂😂 ደስ ይላል 😂ግልፀኝነት ማለት እንዲ ነው የኔ ወንድም ❤🙏
@user-vv9xr7jh3f
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤nurln gin egzeabher yemsgen mechershachin asmerln hulum albet 😢😢ginko gena alagegnhutm 1 ken tekyerobgn ayakm egzeabher yemsgen ❤❤
@AbyiAbyi-jk9yt
3 ай бұрын
ወንድሜ ምክረን ስለሰማህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ygyygh6610
3 ай бұрын
በርታልኝ 🥰🥰
@BiftuHajjii
3 ай бұрын
Well come back❤❤
@user-dj6tc9fo4u
3 ай бұрын
ትዳረን ከፈጣረ በድተቀሪ የሚስጥየለም እኔ ይጎድኛል እጎዳቸዋለሁ ውሽት የምወደው ይጎዳኛል እኔም የማልወዳቸውን እጎዳለሁ
@user-iz8xv1lv9e
3 ай бұрын
በርታልኝ ወንድሜ
@AlmasBezie
3 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔርያበርታህ በርታልን እኔ ለቤትህ አድስ ነኝ ስብስክራብ አድርጌ አለው እና እኔ አድስ ፍቅር ጀማሪ ነኝ ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለው በትምህርትህ እና ሰርቶልኛል በጣም እናመሰግናለን ግን ደግሞ ፈራ እግዚአብሔር ያለው ወንድ ይስጠን ሴቶችዬ በተረፈ በርታልን ❤❤❤❤
@tahacell6709
3 ай бұрын
Amen
@HanaAbebaw-zo9hv
3 ай бұрын
benathe ena adiss fikir yzogale ename txst aywdem lezq kiteta nw mnwweaw gen beta astwye nw ykbkbgale enagen men meker yasflgegale😊
@Kidst-tx3ks
2 ай бұрын
Wow
@tahacell6709
3 ай бұрын
ሰለምክርህ አመሰግናለሁ አለሙ ቢሄድ ክበደ ይመጣል ዋናው ጤና
@zlove4757
2 ай бұрын
ሳህ😂❤
@StopGo-uv4of
2 ай бұрын
እንደትማወቅ፣ይቻላል፣ከልብያፈቀረኝና፣ያላፈቀረኝም
@tube8047
Ай бұрын
ክበርልን
@zahraayalew3965
11 күн бұрын
እኔናች ፍቅረኛሞች መሆናችንን ማንም እንዳይሰማ ለማንም እንዳትናገሪ ካለስ ምን አስቦ ነዉ?
@user-oh2vt8hr1d
Ай бұрын
በዚውቀጥልበትወዶሜ
@SamiraMuhammadi
27 күн бұрын
❤❤❤
@yalemneshyegnaneh
Ай бұрын
❤❤
@beskuteh1706
3 ай бұрын
ይቅርታ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ 3ቱንም ይለኛል ግን ተግባር ላይ ነው ለማለት ይከብደኛል ብዙ ጊዜ ቴክስት አይመልስም ስራ ላይሆኜ ነው ይለኛል እኔ ጥያቄ ሣነሣ አታምኒኝም እንዴ እያለ ይበሣጫል እውነቱ ግን የቱ እንደሆነ ግራ ገብቶኛል? ምን ልበለው /ላድርግ
@tetetety3946
3 ай бұрын
Will came ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dm6lq2un3e
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdusany
3 ай бұрын
እወድሻለሁ ይለኛል አፈቅርሻለሁ ይለኛል ግን አይደውልም በሜሴጂ ብቻነው ሚያወራኝ እስኪ ምን ማድረግ አለብኝ
@user-tq3yu4rs5e
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nb5zu6mr2v
3 ай бұрын
🎉🎉❤❤
@user-jw4fj4zx8s
3 ай бұрын
ፍሬ ወድሜ እዴት ነህ በውስጥ መስመር ሳወራክ አልመለስክልኝም ?
@user-qm1hu1ul3w
3 ай бұрын
ተሳስተሀል❤❤❤❤❤❤❤
@RjgfTnfgy
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤Enamesgnalen wedme
@AddisAsechal
2 ай бұрын
ለምሳሌ አንድ ጊዜ አይቶኝ አፈቅርሻለው ካለኝ አሳ
@AddisAsechal
2 ай бұрын
ከዚህ በፊት አንተዋወቅም ግን አንድ ቀን መንገድ ላይ ስላየኝ ብቻ አፈቅርሻለሁ ቢለኝ ምን አይነት መልስ ልስጠው
@AsyaKasim-hg9fx
3 ай бұрын
ወላሂ አፈቅርሻለሁ እወድሻለሁ እሞትልሽ አለው ብሉ ከዳኝ 3ወረ ብሀላ
@user-qk7je8yr2j
3 ай бұрын
btkekli❤❤ ok bro
@SebleHasen
3 ай бұрын
እኔ ብተወዉ ደሥ ይለኝነበር ግን ደሞ ለኔ በጣም ለፍቷል አባት ሥላልነበረኝ እኔንለማሥተማር ቀንከሌት እየሠራ ይልክልኝነበር ከዛ 3አመት እንደሞላን እሱ ውትድርናሄደ እዛምሆኖ በሞትና በስጋትምሆኖ ይደውልልኛል በ2አመት መጣ ግንአሁንላይ ፀባዩ በጣም ዝምታ ያበዛል መቶም አልተገናኘንም እንደመጣ ሥራተመደበ እኔም ሥራነኝ በጣም ዝም ያበዛል ለምንእንደሁአላቅም ምንላድርግ ወንድሜ
@user-wv4jp1dw9z
3 ай бұрын
❤ትክክል ወንድም እኔአይቻለሁ እንደትእንደሚንከባከቡ መስዋትእንደሚከፍሉ
@Mahder-zh2je
2 ай бұрын
ታውቂያለሽ አደል እንደምወድሽ (ታውቂያለሽ) የምትልዋን ቃል ደጋግመዉ የሚጠቀሙት ለምን ይሆን እ....🤔እወድሻለሁ ማለት ነበር 🤦♀️ኡፉፉፉፉፉ
@user-zl3mb4ym9c
3 ай бұрын
Ewunetikin.new.wendime
@MhiretAgena
2 ай бұрын
ስልክን፣አላገኘሁም
@smarthabesha3170
3 ай бұрын
የኔ ባል አንዳንዴ እያማጠ እየተጨነቀ አፈቅርሻለሁ ይላል 😂😂እኔም ልክ የምፈልገው አይነት እሚያፈቅረኝ እስካገኝ ያምጥ እችለዋለሁ 😂😂ሳገኝ ግን ያኔ ምን እንደሆን ፍቅር በቅናት ያጣጥመው እተወዋለሁ
@zlove4757
2 ай бұрын
😂😂😂
@hadiyaiii9369
2 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁
@BillyMog-oo5ug
3 ай бұрын
Wend. Lej afkro ayawekm
Пікірлер: 182