KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ካፈቀረሽ ብቻ የሚጠይቅሽ 2 ጥያቄዎች
2 ай бұрын
ካፈቀረሽ ብቻ የሚጠይቅሽ 2 ጥያቄዎች
Рет қаралды
26,947
FREZER FKADU
1
1
0964310316
Жүктеу
Пікірлер: 395
@sebliy
2 ай бұрын
እስቲ መጨረሻዬ እድያምር በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏
@ReemRim-iz3ok
2 ай бұрын
የውላቸንም መጨረሻ ያሳምርልን የውሎንም ያርቢ❤❤❤
@HAwAASSEN
2 ай бұрын
ትልቅ ወንድም እኮ ይቆጣል ምክኒያቱም እህቶቹ ችግር ላይ እንዳይውድቁ ስለሚፈልግ 🎉
@RizyalRizu
2 ай бұрын
ታላቅ ወንድም ስላልነበረኝ እስከዛሬ ይከፋኝ ነበር😔 አሁን ግን እየተቆጣ የሚመክረኝ፣የሚያስተምረኝ አንተን የመሰለ ሰው አጊንቻለው!!!!!!!!!
@user-dg1uh6kf1k
2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድም አለም ቁጣህ ተግሳጽ ነው እኔስ ደስ ይለኛል አምላኬን የምለም ነው 😢😢 ለኔ ካልሆነጋ አያገናኘኚ መምረጥም አላቅም እሱይምረጥልኚ 😢😢
@werkinshshemu9288
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔማ ፈጣሪ ሰጠኝ❤ በስግደት ነው ግን ደበርኝ ካልኩት ማርያምን ስቅስቅ ብሎ ነው ሚየልቅሰው😢😢
@user-yc1ip5cv7y
2 ай бұрын
ደሞእኛንለማስተካከል እስከሆነድረስየምትለፋው ይቅርታመጠየቅ አይጠበቅብህም ምክናየቱም እውነትእውነቱነው የምትናገረው ኑርልንወንድም
@Aer-sw5fx
2 ай бұрын
ትክክል ነህ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉
@AynalemAbraham-bi5xe
2 ай бұрын
ጌታ እድሜ ይሰጥህ አባት የሚወደውን ልጂን ይቆጣል ብትቆጣን ይሻላል ለገባለት ህይውት ይሆናል የእውነት ውንድም አንተ ነህ የምያሰቆጠው ይፈንደ
@housemaid3260
2 ай бұрын
አላህ ይስጥህ ጥሩ ምክር ነው ታላቅ ዎንድም የለኝም ነበር በቃ አንተ ዎንድሜ ነህ 😢ደሞ ምንም ይቅርታ አያስፈልግም ለኛ ብለህ ምትቆጠው እንረደሃለን ❤️❤️❤️
@Raba-jq8qc
2 ай бұрын
የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ምክርህ ወዲማውይ ነው ቁጣህም እዴዛው ተቆጣን በዴብ ለራሳችን ነው እውነታውን ነው የምትናገረው እናመሰግናለሁ እኔበበኩሌ ምክሮችህ ይመቹኛል❤
@bmm3152
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ወንድሜ በደብ ተቆጠን ተለቅ ዉንድም ይመክራል ይቆጠል አተ ለኛ ለእህቶችህ ተጨንቀህ ነዉ ምትመክራን ተበራክ የከይር ጄዘክን አለህ ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rv3ec6mt4r
2 ай бұрын
ወንዱሚ እውነት ላማውራት ጀግና ነህ የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው እወድህ አለሁ እኔ መቸም ብዙ እየተማርኩብህ ነው አላህ ይጠብቅህ አልተቆጣህም ብትቆጣም ደግሞ ጥቅሙ ለኛው ነው
@Mesi-xd3lf
2 ай бұрын
ምክር እየተቀበልኩ ነው ተባረክ ወድማችን ለወደፊቱ
@user-xl2ey3fu6i
2 ай бұрын
😢😢ማርያምን ፈጣሪይስጥህ እኔእደዚህ አይነት ፍቅረኛ አለኝ እና እኔትዳር ነው እምፈልገው እሱደሞ ቀስብለን እደርሳለን እያለ ሂዎቴን አበላሸው ከዛ አተ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ አሰናበትኩት ነቃሁ በዚህ አጋጣሚ ወንድሜ ላመሰግንህ እወዳለሁ
@HanaAbomsa
2 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ያልከዉ በሙሉ በጣም ልክ ነክ አመሰግናለሁ በዉሳኔዬ ተፀፅቼ ነበር አሁን ግን አንተ ስትናገር ትክክለኛ ዉሳኔ እንደወሰንኩ ተረድቻለሁ
@user-df1qz3ef7r
2 ай бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ አድርጉ በጣም ጎበዝ ወንድማችን ነዉ
@user-hd7vg1vt4g
2 ай бұрын
ትመቸኛለክ በርታ ስትቆጣ ደሞ ያምርብሀል ሁሌም ተቆጣን
@ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh
2 ай бұрын
ወንድሜ ምክርክ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏
@Radite568
2 ай бұрын
የሚገርምክ አስር አመት ነው ዋጋ የከፈልኩት ቀድሜ ባገኝክ ጥሩ ነበር ነገር ግን የዛሬ ሁለት ወር አካባባቢ ስንቀዠቀዥ ያንተን ቻናል ከፈትኩና ትምርቴን ስወስድ እልካለው ብዙ ተማርኩ ይሐው ብርታትን አግኝቼ ዋጥ አርጌ ትውት እሱ ጋር ለመደወል እጄ ሲያመራ እኔ ወዳንተ ቻናል ብቻ ውስጤ ዋጥን ለምዶ ብርታትን እየወሰድኩ ጠንክሬአለው ከፈጣሪ ጋር ከመጣ መጣ ካልሆነም ቀረ ብዬአለው ብቻ በርታ ምንም ብትል ለኛው ነው በኔ በኩል አመሰግናለው❤
@alemtsehaysesaysisay7144
2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሚደቀው እኔ አተን ማማከር እፈልጋለሁ በኢም መልክት አስቀምጫለሁ መልስልኚ በጣም ብዙ ነገር ተመልሶልኛል በዛላይ እዳስታውል እድወስን አርገሀኛል ተባረክ ዘርህን ያብዛልን🎉❤❤❤❤
@user-wd7nj6jo2d
Ай бұрын
እኛም እንወድሃልን ከልብ እናመሰግናልን ምርጥ ትምህርት ነው በርታ
@Fatima-hi6vu
2 ай бұрын
ትክክል እናመሰግናለን ❤❤
@faizaethiopian2090
2 ай бұрын
*_ትናት ነው ወደ ቻናልህ የመጠሁት ግን የምታናሳቸው ሀሳቦችና ምክሮች በጠማም ይሚገርሙ ነቸው ደግሞ የምትናገራችው እያኔዳንዱ እወነት ናቸው እናመሰግናለን በርታ ጠቆጣንም የወንድም ቁጣ ያስፈልገናል_*
@halimetr533-od8qw
2 ай бұрын
ትክክል ወዲሜ በጣም እና መሠግናለን❤❤❤
@tsegetsege-mm4fg
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤
@Hareg-ku2hh
Ай бұрын
Enamesegenalen Brother You are a good person go ahead tank you again 🙏😍
@user-wc3ph3qt2f
2 ай бұрын
በጣም የሚጣፍጥ የሚያስተምር ትልቅ ት ት ወንድማዊ ምክርህ ጌታ ይባርክህ እኛም ከጊዚያዊ ነገሮች እድንቆጠብ እግዝያብሔር ይርዳን
@zenit6154
2 ай бұрын
ማሻአላ እናመሰግናለንወንድም
@rekikabera9638
2 ай бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው።
@BertukanKora
2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@user-uq3tz6hb5w
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክረ ነው አገላለፅህ ጥሩ ነው በረታ❤
@MadinAMohammed-bd9sp
2 ай бұрын
በጣም ነዉ የምናመሰግናዉ እድሜህን ያረዝምልን ዉዱ ወንድማችን ቴንኪዉ በጣም
@geniyeselam4375
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፍሬ ❤
@TigistSamuel-fq7fb
2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@gernatfrayon7176
2 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
@lidethulluka6473
2 ай бұрын
Tekekele nehe thank you for important information 👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@tigiseteshetu7687
Ай бұрын
Egezaber yebarek wandem betam enamesgenalen bezu tameralew ❤❤❤❤
@user-hc4ym8ok2h
2 ай бұрын
betam dink timirti (hiwot) newi tebark zemenhi yilemlim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xx4ou7kv1k
2 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤ ምንም ይቅርታ አያስፈልግንም ይህ ለእኔና ለኔ መሳዮች ገቢ ምክር ትምርት ነው ወድሜ ተባረክ ማንም ለእኛ እዲ አይነት መካሪ አላየው❤❤
@neimayimam1651
2 ай бұрын
በጣም Thankyou እንወድሃለን ወድማችን ♥️♥️♥️♥️
@YeabiiTttti
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ ውንድሜ 🙏🙏
@Fatmah-pc5cy
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@alamecanie
2 ай бұрын
አተ ልጂ በጣም ጀየግና ንህ በርታ ወድሜ አቀራአረብህና አገላአለፀህ በጣም ዴሰ ይላልል።
@JshdIj
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድሜ ቁጣህ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤
@ggguughytgysuhhh2187
2 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤እናመሰግናለን
@MeazaBerhanu
Ай бұрын
Wow !❤mikir betam nw miwodaw enamasginalen 🙏
@tesfutojesus9375
2 ай бұрын
ፍሬ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ በጣም ትክክል ነህ 🙏
@Halnbv
2 ай бұрын
እውነትነው ወንድማችን እናመሠግናለን ሣህ ትክክልነህ👌👌👌👌👌
@user-gk9dp4jt5w
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ወንድሜ በርታልን ❤❤❤
@HikmaRedwan-uk4kf
2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናሐን❤❤❤❤
@NourShagala
2 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክ ምክሮችክ በጣም ያስፈልገናል እና በርታልን ወድሜ
@user-rz2ef1mv1s
2 ай бұрын
እንወድሃለን ማሪያምን ምርጥ ምክር
@mamimami1739
2 ай бұрын
thank you ❤❤❤❤❤
@TigistTeshome-so2gz
2 ай бұрын
Egziabher yibarkh
@HanaMareyam
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምከረ ሀሳብ ነው የእውነት ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ብዙ ነገር አስተውያለሁ የእውነት አመሰግናለሁ የኔ ወንድም
@user-vk1fb8zy4x
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድምነት❤❤
@burtikanethopia3888
2 ай бұрын
thank you ❤❤❤❤❤❤
@RahelNerea-xj6rl
2 ай бұрын
Egzabher ybarekh melkamn Hulu temgnehulk wd stotachn neh.
@11-fx3yo
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን🎉🎉🎉
@user-bi3ku4rm9c
2 ай бұрын
ትክክል.ነህ.ወንድማለም..እኔ.አልቆጣአም...ጥሩ.ትምህርት.ነው..ተባረክ...💚💛❤💞💞
@user-uy9xf2of1k
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድሜ በርታልን
@Eyerusalem32nm
2 ай бұрын
Thank you bro ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@werwer9219
2 ай бұрын
ወድሜዋ እናመሰግናለን ክበርልን
@betelembetelem2564
2 ай бұрын
Thank you 100%100
@user-qq4xw5cn2p
2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ቃላት የለኝም የምር የምገልፅበት ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeronMe-pm2ul
2 ай бұрын
እውነት ተባረክ❤❤
@user-ov6sy6do6h
2 ай бұрын
Thank you borther
@hikmayoutube6653
2 ай бұрын
በርታ እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ምክር ነው 👍👍👍👍
@MedinaEbrahim-sm7wr
2 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ
@user-qq1hw1vx7x
2 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ተምሬበታለሁ የኔ ወንድም
@user-iv8yy4ew8y
2 ай бұрын
ፈጣሪ ያበርታህ ወድማችን ድቅ ትምህርት ነዉ🎉
@user-sj6gm3uf8l
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@zeynebmustafa2640
2 ай бұрын
ትክክክል❤
@abrashm1827
2 ай бұрын
thank you for sharing my brother 🙏🏼❤❤
@user-pp5dn7ro8m
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏
@minitwabdebebe8423
2 ай бұрын
ፍርዬ ኑርልን አተ መቼም ተቆጥተከን አታቅም ለራሳችነው እውነት ነገርነው የመከርከን
@user-nd4hs1jm2o
2 ай бұрын
U speak truly ❤Frazer
@user-wu8rq6mq8y
Ай бұрын
ተባረክ ❤
@user-wm2kl8cg3m
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ tsegawun yabzalih
@emawayshshumeta4362
2 ай бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@user-fu5cs7te9s
2 ай бұрын
ትክክል❤👍
@AbigiaAbigia
29 күн бұрын
ብዙ ትልቅነት አይቼብሃሎ ደስትላለ በጣም አመሰግናሎ
@weloyewa527
2 ай бұрын
የኔ ወንድም ያንተን ትምህርት በመከታተል ለዉጥ አምጥቻለሁ ክበርልኝ ታላቅ ወንድሜሜ ኑርልን😘😘😍😍👍👍
@nazrul4837
2 ай бұрын
በጣም ትክክል አልሀምዱሊላህ በጣም ጨዋነኝ
@Halnbv
2 ай бұрын
ሠውሢል ጥሩነው😂😂😂
@YasinMohammed-ut4pp
2 ай бұрын
ትክክል ዎንድሜ
@abebu-xr4nu
2 ай бұрын
ወንድም ❤❤❤❤❤እህህህህህ ❤❤❤ደስ ስትል❤❤❤ ምክርህን በጣም ነው ደስ የሜለሁ
@user-zm4gh3hh8t
2 ай бұрын
🎉🎉❤❤ of course wandema 💯💯
@user-tf4vi7mk9e
2 ай бұрын
ወንድሜ በርታ በጣምጥሩነዉ እያልክ ያለኸዉ
@LamrotAbu
2 ай бұрын
የኔ ወንድም በጣም ነው ማመሰግ ነው❤❤❤
@user-xl2ey3fu6i
2 ай бұрын
❤❤❤❤እናመግናለን ወንድም
@user-dh1fs9fr1m
2 ай бұрын
😭😭ሁሉ ይህን እየሰማ naw መሰል አስመሳይ nawe
@tigistamana
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😢
@Aer-sw5fx
2 ай бұрын
ላ ውደ ሁሉም አድ አይደሉም ሙስሊም ከሆሽ ዱአ አድርጊ ክርድቲያን ከሆሽም ፆለት አድርጊ ከጥሩው እዳጋጥምሽ
@user-dh1fs9fr1m
2 ай бұрын
@@Aer-sw5fx eshi አምሰግናለሁ አዎ ልክ nawe አግዚአብሔር እውነትኛው ጋር ያገናኘን eff ከምር ማስመሰል ይብቃ 😥
@AnnoyedCricket-qk7il
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ውነትሽ ወንድነታቸው ጠፍትዋል
@Aer-sw5fx
2 ай бұрын
@@user-dh1fs9fr1m ልክ ነሽ ብዙ አጨበርባሪ ወንዶች አሉ በተቻላችሁ አቅም ከሚድያ ወንዶች እራቁ ቢያንስ የሚታወቅ በዘመድ የመጣ ባል አግቡ
@user-xy9ge5yn9r
2 ай бұрын
ምንም ስህተት የለውም ሁሉም እውነት ነው ብሮ እናመሰግናለን ❤❤❤👍👍👍👌👌👌
@user-gk3sq3lp3o
2 ай бұрын
Fire inameseginalen ❤❤❤
@MonaTa-xc1xe
2 ай бұрын
👍👍👍አመሰግናለሁ
@Seadi_wello
2 ай бұрын
thanks bro❤
@user-yc1ip5cv7y
2 ай бұрын
ወላሂበጣምትክክልነህ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ ያልካቸውንሁሉ እያለኝእቁምነገርደርሰናል አሁንተራርቀነውያለነው ግአብረንያለንነውየሚመስለኝ አላህከአስመሳይሠወች ይጠብቀን አላህበሰላምያገናኘንጅ
@jazeeragetarakiae5258
Ай бұрын
ታባረክ 🥰🥰🥰
@user-bk1vc2xo3x
2 ай бұрын
እውነት ነው ❤
@user-yz3fv8ui7i
Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ
@AziizaaAaziiza-gd4ll
2 ай бұрын
ወንድምኮ ይመክራል ይቆጣል እህቱን በጣም እናመሠግናል መካሪ ወድማችን❤❤❤❤
Пікірлер: 395