Artist : Kassmasse
Producers: Tombeatz and Michael Fikru
Mixing and Mastering : Tombeatz
Director: Maranata Tegegne
Excutive Producers : Guta Wakuma Chimsa and Daniel Damtew
Producer : Awet Gebray
Director of Photography: Nahom Semunigus
Editor: Nebatiyas
Colorist: Abel First - Quao
Production Manager: Yohannes Eyasu and Dagmawi Solomon
Makeup Artist: Arsema Eyasu
Stylist: Dr Michael Bahru
Graphic Design and Digital Marketing: Aura
የሣንቃ ሡቅ ግጥም
፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟ ፟
አዋዋል ዘዬ አዲስ ዉል ውሎ
ጠራ አዜመ የዛሬ ሊስትሮ
ከሳጥን ብር ጥሮ ቆጥቦ
ተብሎ ወያላ ዛሬ አንቱ Boss
ፎርብስ ያማ ይሆን የካዝናን
ገዝቶ ሁሉ ደግሞ ቢጫማ
ላምጭዉ በህግ ግድ ግድግድ
የያኔንሳቅ የብር አንድ ፈገግ
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ X 4
ወይንእሸትን ጠይቂያት እንዲያ ነው ያለችው
አመለወርቅ የደሞዟ ለትም እንዲያ ነው ያለችው
ብርንም ጠይቂያት እንዲያ ነው ያለችው
ህግ ነው የማይሻር እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው X 4
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ X 4
በፌክ ጥሩ ለብሰን ተመሳስለን
በላብ ወዝ እያደርን በላይ ነን ከችግር ...... X 2
ስልት ያናናር ዘዬ ዉሎ አዋዋል
ነዋይ መዋል ዉል በማያወላውል ...... X 2
የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ X 4
ወይንእሸትን ጠይቂያት እንዲያ ነው ያለችው
አመለወርቅ የደሞዟ ለትም እንዲያ ነው ያለችው
ብርንም ጠይቂያት እንዲያ ነው ያለችው
ህግ ነው የማይሻር እንዲያ ነው ያለችው
ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው X 4
Follow Kassmasse
/ k.a.s.s.m.a. .
/ kassmasse
/ k.a.s.s.m.a.s. .
/ kassmasse
Follow Meedo Records
/ meedorecords
/ meedorecords
© Meedo Records
Негізгі бет ካሥማሠ Kassmasse | ሣንቃ ሡቅ Sanqa Souq (Official Music Video)
Пікірлер: 417