KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Автокөліктер мен көлік құралдары
#ኪችን
2 жыл бұрын
#ኪችን
Рет қаралды
27,042
Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 179
@ethiotg8213
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/yJiht56lhYd_bII👈የኪችን ካብኔቱ ሙሉ ዋጋ ለምትጠይቁኝ ተመልከቱ
@behriyatemam9449
2 жыл бұрын
ማሬ ማሻላ
@maretatube
2 жыл бұрын
Ferene
@samritube9007
2 жыл бұрын
7 ሺ ከምትገዢ ዳባውን ለምን ሲሊንደሩን በርካሺ ሺጠሺ አደርስ የኤሌክትሪክ አትገዢም
@Aa-no9ig
2 жыл бұрын
የጭቃ ቤት ላይ ማሠራት የሚቻለው መጀመሪያ ቤቱ ሢሠራ ምልክት መደረግና ጠንካራ ጣውላ ለሡ ተብሎ መገጠም አለበት ያለዛ አሁን ካለቀ ቡሀላ ማሠራ አይቻልም በምን አውቆ ነው ቋሚው ላይ የሚገጥመው ተንቀሣቃሹን ማሠራት ይሻላል ቡሀላ ከመክሠር
@kemeriyaabdella5315
2 жыл бұрын
ትክክል!!!ትሪና መዘፍዘፊያ መሸከም የማይችል ግድግዳ ለካብኔት ማሰብ ገንዘብን ድካምን አምኖ መጣል ይሆናል ውዶችዬ
@user-xy7qp4ks3j
Жыл бұрын
እረ አቦ አትቀደጂ ማሰራት ይቻላል ቁሚወቹ ላይ መምታት ይቻላል
@sofimotta
2 жыл бұрын
ይመችሽ አያ ደስ ትያለሽ እንደውም ቅብጥብጥ ስትይ ዋጋው እንደውም ቆንጆነው አሁን ካለው ገበያ አንፃር
@thecolossaldudeepic1999
2 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን የጤና የስላም ይሁንልሽ ያምራል በርቺ
@nebilabeauty
2 жыл бұрын
ትጅ የኔ ጎበዝ እና ቃለን አብሽር አንች ንፁ ሰው ነሽ በዝው ቄጥይበት💚💛❤
@shaulamalamu3273
2 жыл бұрын
ቲጅዬ ይምውድሽ አሬፍ መልክት ነው ያስተላለፍሽልልን እናመስግናለን
@ZahraZahra-ku9ow
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲጂ
@Tig12342
2 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም የምወድሽ
@fatumaibrahim5507
2 жыл бұрын
ልክነሽ ተወዷል
@askaldesie4791
2 жыл бұрын
ቋንቋው እደይገፋሽ ቲጂየ እኛ በተራችን እነሱን እንቀጠራቸዋለን ከከከከከከከ
@Yabseratube
2 жыл бұрын
ቲጂዬዬዬ ሹሩባ ያምርብሻል👌❤❤
@user-yv6fy6yn8n
2 жыл бұрын
ዝም ብያቸው ያምራል ያው የግርግዳው ቀለም ና የድላቡ ከለር አንድ አይነት ስለሆነ መልኩን ደብቆታል እጅ ሳይለት ሆኖልእጅ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni wud
@hanaabebeyemaryamelje6535
Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ የዋህ ትመስይኛለሽ ደግሞ በጣም ያምራል ቆሻሻ ይችላል እኛ ሀገር ሁሉ ነገር ውድ ነው ዝበያቸው የኘ ሰው ማውራት ይወዳል
@RUKIYATube485
2 жыл бұрын
ቲጅየ ዛሬ ቆንጆ ሆነሽ መጥተሻል ጆሮሽን በፀጉርሽ እየሸፈንሽ እያናደድሽኝ ነበር😋😋 ዱቄትና አረቲፌሻል አትጠቀሚ አንች#ሲፈጥርሽ #ቆንጆ አድርጎ ነው #የፈጠረሽ በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው እናመሠግናለን
@user-gz3je6my8r
2 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@birhanmedia144
2 жыл бұрын
የኔ ወድድድ 😍😍😍ስወድሽ
@hadrahadra6610
2 жыл бұрын
ፎረን ይባላል ቲጂ ቆጆ
@user-ws1jl9eo3d
2 жыл бұрын
ስወድሽሽሽሽ
@fatumamehmmede9203
2 жыл бұрын
ቲጅዬ አሳቅሽኝ ባረበኛ ቡታ ጋዝ ነው ማሻአላህ በጣም አሪፍ ክችን ነዉ
@weeto4630
2 жыл бұрын
ቹላ ነው ሚባለው
@user-ws1jl9eo3d
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ የኔ ፍልቅልቅቅቅ አዉ ፎርን ነዉ ቲጅዬ
@sifaanesheetu7457
Жыл бұрын
yene enat tigiyee betam new yewededkush are silk kutursh sicign
@selamewedajo1989
2 жыл бұрын
Tigya wefert kenshi wefershal esport sery ❤⚘💋👏🙏🏼👍💯👈
@muletadebebe9435
2 жыл бұрын
እዉነትሸን ነዉ ዉድ ነዉ በጣም
@kamilatube4355
Жыл бұрын
በጣም የምመኘው ነገር ቤኖር የክቸን ካቢኔት ነው ኢንሻአላ እኔም አሰራለው ዋጋው ምንም አይልም
@zemzem69
2 жыл бұрын
ቲጂ የኔ ቆንጆ ያምራል
@kenanmedia1
2 жыл бұрын
ቲጅዬ የኔድ እንዴትነሽ
@halimhandres6999
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-yz7ky7zq4v
2 жыл бұрын
ፎርን ይባላል
@gebattube
2 жыл бұрын
ቲጅዬ በጣም ነው ምያምረው
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demereg yeni konjo
@user-yv6fy6yn8n
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ቲጅየ ሻፌቅ ነሽ ደሞ ደስ ነው የምትይኝ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Drmerige mari
@nematube7913
2 жыл бұрын
ፍልቅልቅ እኮ ነሽ ስውድሽ
@kenanmedia1
2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሪሽ። አስቀምጪልኝ ውዱ ፈልጊሽነው ውይ በኩመን አስቀጪልኝ በውስጥ ውዴ
@mdkamal9272
2 жыл бұрын
awo tikikil nache lhagra yagzu becha aytqimeme
@elehemahmed2617
2 жыл бұрын
ማሬ ጋዙ. ደሴ ይገኛል እንዴ ሁቢ ንገሪኝእስኪ
@kennakoolove9999
2 жыл бұрын
Addis ke hona 10sh bir Ena legizashe ewuneti le enate
@mekdelawitbayissa2698
2 жыл бұрын
ቲጂ ስልካቸዉን እንደምትሠጪኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@TGTEthiopia
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መኩሸየ።እረበኛሽ ፎሮን😂😂
@hannabesa9771
2 жыл бұрын
ፈረን
@sheberehibrahim5279
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጁ ቲጂ ሰላም
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni wud❤
@zamzammuhammad8895
2 жыл бұрын
ቲጂዬ,ቀረበ,ያምረብሻል
@helohelo4416
2 жыл бұрын
Mare sewedesh eske kutereshen lakeley semeta tekebeyyalesh
@user-zn5rc9qr8l
2 жыл бұрын
ጋዝና ኤሌክትሪክ ባንድ ከሆነ የመበላሽ እድሉ ቶለ ነው ብለዋል እንደት ነው
@munahassen6761
2 жыл бұрын
ጋዝ በጣም ውድ ነው
@mimifkr1743
2 жыл бұрын
ትጅዬ ሰላም በያለዉ አዲስ አየደለሁም ለበተሼ በረቺ የመር በጣም ያመራለ ዉለጅ ተደሰቺበት የኔ ehet ግን ወፈር ያለ ወለለ አረግበት አንዳየበላሼ በተረፈ ዋዉ nw
@yordi8453
2 жыл бұрын
Drmerige yeni wud
@mimifkr1743
2 жыл бұрын
@@yordi8453 mar demerign ena comenet aseqemechilegn
@birtukantube8571
2 жыл бұрын
ፍሩን ነዉ ዉዴ ባረበኛ
@eimaneiman8850
10 ай бұрын
ቲጅየ ኩሽናላሰራነበር ለኪችንካብኔት ይለካልወይስ ታይመረግወይስ ተሰርቶ ተለስኖ እዛውላይ ኪችንካብኔትማድረግይቻላልወይ መልሽልኝ
@butajratube5871
2 жыл бұрын
የልስ ማሽን የጁስ መፍጫ ጠባሁ በካርጎ ነው የላክሹ ወይስ ካርጎ አድርገሽ ነው በአላህ መልሽ ካየሹ
@user-pg1fr9pq5h
Жыл бұрын
እስዋና
@mekdelawitbayissa2698
2 жыл бұрын
Tg yamiral kichin yaserashibeti silkachewn ena simachewn ebakish
@mamytube3905
2 жыл бұрын
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹 👉እውነትን ይናገራሉ 👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ 👉ዝምድናን ይቀጥላሉ 👉ለደካሞች ያዝናሉ 👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም 👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹 የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑ
@selamselam805
2 жыл бұрын
👍👍
@user-ro5je1si3d
2 жыл бұрын
በአላህ ትጂዬ የገዝ ስልደሩን ግዥልኝ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@erahema2901
2 жыл бұрын
👍👍👍💐
@zynebtube3600
2 жыл бұрын
ወይም ያቺ ቁጥር አስቀምጭልን
@yodithaile3895
2 жыл бұрын
Minew hulu berku tamlftsch gim sagat aroget
@user-ey6bf5nl4x
2 жыл бұрын
መሻአላህ ያምራል ውደ ደምሩኝ የመደም ቅመምች
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Tgeeee yene wude gaze Ethiopian begza set new
@SENAYITTUBE
2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@hnh6987
2 жыл бұрын
ወላሂ የምፈልገውን የመለሽልኝ እጨትቤት አይሆንምብየነበር እሺ አመሠግናለሁ
@elehemahmed2617
2 жыл бұрын
እረ ይሆናል እኔም አሰርቻለሁ
@user-ew1pk8gb2c
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ወደድኩሽ ግልፅነትሽ ማርነሽ
@alemgenatube2098
2 жыл бұрын
Demirogn lidemirachehu ehet wedimocha
@jamelayesuf4097
2 жыл бұрын
ፉሩም ነው ስሙ ያኛ አብባ
@Tube-nk7xk
2 жыл бұрын
ፍራን ይባለል
@user-vy9sx4gb7p
2 жыл бұрын
ፎሮነነው
@user-jn8gd1ct4m
2 жыл бұрын
የሆሽ ቅን ልጅ ስመጣ ዘና እድታረጊኝ
@rhfamily3696
2 жыл бұрын
ሰውዲ እስትዋነ ማቶ ሪያል ነው ማለት አንቺ ኬት ነው ያገዛሺው ውድ አራግሺው
@jamelayesuf4097
2 жыл бұрын
አብባው እኛጋ 160 እርያል ነው እስከነ ጋዙ
@kalkidanyedegllij8971
2 жыл бұрын
Cileder
@AberashYouTube
10 ай бұрын
ትጃ ቤቱ በአጣቀለይ ስንትነው ዋገ በትናሽ እኔ ቤትማግዘት እፈልጋለሁ 😢❤
@user-gm2sq3hh7l
Ай бұрын
አቡባባ ነው ምባለሁ
@aeshamuhammedtube7936
2 жыл бұрын
ቲጅየ እዚህ አረብ ሀገር ከመግዛትና ኢትዮጵያ ብር ልኮ ከመ ግዛት የቱ ይሻላል
@helohelo4416
2 жыл бұрын
Foren
@user-sz7mg1se2c
2 жыл бұрын
በሉ የእጨት ቤት ላይ የኪችን ዶላብ ይደረጋል ብላችሁ እደታሰደርጉ 1 ተጊዜ በኃላ ቢመረገሰሰ 2 አስባችሁታል የጭቃቤት ዶላብ የመሸከም አቅሙን ባለሞያወች ምቸገራቸው ከብራቸውጂ ምርጥ አድርገው ይገጥሙታል ግን እድሜ ጥንካሬ ሆ አይኖረውም
@umuemanyoutubebaydadillu7639
2 жыл бұрын
በአረብነ ፉሩን ነዉ
@MmMm-ds6gi
2 жыл бұрын
Hi
@omesmail563
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌❤❤❤❤❤
@user-hb7ru1oq6w
2 жыл бұрын
😍😘😘😘😘😘👌👍👍
@zedzedti54
2 жыл бұрын
ቲጂዬ ተባበሪኝ ከቡታጅራ ይገኛል እንዴ ጋዙ እሰከነ ፉረኑ በተለይ ደሞ ጋዝ ማስሞላት ከቡታጅራ አለ ወይ እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@corneliatesfaye2989
2 жыл бұрын
Zefezf arogit kotata arogit
@umijenetimedia11
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሀገራችን ሰላም አጥታለች አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተራቡትን አብላልን የተጠሙትን አጠጣልን ያረብ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን
@semirasemiramohammed6625
2 жыл бұрын
ፉርን
@Mona-sz6gt
2 жыл бұрын
ቢወጣለትም ይገባዋል ኪችንሽ እዳቺ ቆጆነው❤❤👌
@latifamohammed5390
2 жыл бұрын
ፍርን
@user-uk5mp3wg4y
2 жыл бұрын
ዱብሽብሽዬ ስተምር ወለህ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni wud❤
@emuhekimayoutub9800
2 жыл бұрын
ኑ በቅንነት ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉ ሠአታችንን እንደት እንደምናስቆጥር ፕሮፉይሌን በመጫን ኑ አንጎዳዳም
@mounaalemu8227
2 жыл бұрын
Fern
@khadijaha9428
2 жыл бұрын
ማለቴ የቡልኬቱን ቤት ስንት እንዴሚሸርስ ጥይቀሽ ንገሪኝ በማሪያም እንዳታልፉኝ አሁን ባለው ወቅት ??
@user-uk5mp3wg4y
2 жыл бұрын
በወሳፖ ጠይቀይት
@khadijaha9428
2 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ በአሁኑ ስአት ሶስት ክላስ አንድ ሳሎን ክሽን እና ሻዋር ቤት መስራት ፈለኩ የግንብ ቤት ስንት ብር ይጨርሳል ጠይቀሽ መልሽልኝ ስወድሽ ወይም ያሰራችሁ ካላችሁ መልሱልኝ በማሪም ???? የጭቃ ሳይሆን የግብ ??
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@HFTube-lf4ht
2 жыл бұрын
እር አችይውም አሁን ሁሉም ዋጋው ንሮል ለማንኛውም ባለሞያ ጠይቂ
@bigtube5427
2 жыл бұрын
700000 birr -1000000 birr አሁን ያለበት የዋጋ ግሽፈት በጣም ከባድ ነው... ባለሙያ ሳይጨምር
@zynabztube4888
2 жыл бұрын
ሰላም ቲጂዬ እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ እሺ እናመሰግናለን ግን ቁጥራቸው ብታስቀምጭልን እኔ ማሰራት እፈልጋለው
@user-hi4mf5bu1x
2 жыл бұрын
የሚያግዝሽ ካለ አሪፍ ነው ብቻሽ ግን አችይም እኔ የእጨቱም አልቻልኩም ወላሂ
@kadejahfofo5749
2 жыл бұрын
እስቶና
@askaldesie4791
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን የነሰ ቆጆ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni wud❤
@askaldesie4791
2 жыл бұрын
@@yordi8453 አችም ነይ አብረን አንደግ
@meazayoutube4345
2 жыл бұрын
አንቺ ያጠፋሽው እምነበረዱ ገና ባዲስነቱ በውሀ ወለወልሽው በዘይት ነበር የሚወለወለው ዘይቱ እስኪመጥ መጠበቅ ነበረብሽ
@alemgenatube2098
2 жыл бұрын
Benatachehu sebscrab aregugn aberetatogn
@dalochatube888
2 жыл бұрын
ፊሩን ነዉ
@jamelayesuf4097
2 жыл бұрын
ቀረኮ የነፃ ቀረፅ አሁን አይፅፉም የነፃ ቀረፅ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Yetefele mariye
@selammarza677
2 жыл бұрын
ከለሩን ወደሽውነው አስቀቢው ፋያለ ፍዝዝ ብላል
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerihe sewedeshi
@user-ct2sw5tb2n
2 жыл бұрын
ቴሌ ቢጂን እስከ ስንት ኢቺ ይዞ መግባት ይቻላል ቲጂ ከሳውዲ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni wud
@hassenlalo6539
Жыл бұрын
አንቺን እኮ አይደለም ማስተዋወቅ ያለበሽ ኪችን ካቢኔቱን አይደል እንዴ ሹሩባዬ ትያለሽ እንዴ
@meretdustyY
2 жыл бұрын
ፎርን
@user-wn7pw2gc8w
2 жыл бұрын
🌹🌹😍🌹🌹🌹😍ከከከከ🤲🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲
Пікірлер: 179