KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴ለቤተ ክርስቲያን ንገራት
Күн бұрын
🔴ለቤተ ክርስቲያን ንገራት
Рет қаралды
5,790
Zikere Kedusan official Channel
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 50
@السيدحسين-ذ6ت
3 ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@vjgu7406
3 ай бұрын
በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ! እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን !!ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏✝️
@sara-gr2dz
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን 🌹🌹🌹❤ በእውነት እኛም የሰማነውን ቃል ለተግባር🤲 ያድርግልን
@rozaalemnew6864
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን።
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SelomeTaffesse
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@zelalemanagaw8921
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ።
@LemlemGadisa-iw9lt
3 ай бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ያድልዎ!
@tigistashuma6088
3 ай бұрын
ቸሩ፣መደሐኒያለም፣የቤተክርስቲያንን፣ጥፍት፣አታሳየን፣እኛስ፣በአጢያታችን፣ነው፣በበደላችን፣ነው፣አቤቱ፣ማረን፣ይቅር፣በለን፣የሰማይታቱ፣በረከት፣ረዴቱ፣ይደርብን
@ዘርፌቸርንት2119
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tigistashuma6088
3 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የመላይክት፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣እድሜው፣ጤናውን፣ያድልልን፣ቅድስ፣ሚካሄል፣ይጠብቆት፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@samrisamri9563
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን መምህራችን ❤❤❤
@salamwittejal5776
3 ай бұрын
የቃሉ ባለቤት #ቅዱሱ_እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር አሜን //፫// ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርነ 🤲🤲🥰 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን #ቸሩ_አምላካችን 🎋🎋🌷🤲🥰 የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን 🤲🤲🎋🎋💐🍀🍀🌺🤲
@lidiyat
3 ай бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
3 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~ አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~ እምይእዜሰ • ኮነ ~ ፍሥሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@ሰውአርገኝጌታየ
3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ZinaKiros-gl1nb
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@FroniMebratu
3 ай бұрын
1❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ your the best jesus i love your your mariam and jesus Mutter and the best and melak ❤❤
@sara-tp5mh
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፍውን እርስቱን ያውርስልን
@selamrita
3 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@sarataye8812
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lidyadaniel7449
3 ай бұрын
Egzahabhir yemesegen ❤️ 🙏 Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln Memehir ❤️ 🙏
@HanaWorku-o4o
3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ።የምንሰማው ለጆሮ የሚያም ከኛ ሰዎች ከኦርቶዶክስ መምህሮች ከባድ ነው በተለይ ከሊቃውንትላልተማረ መፅሃፍ ቅዱስ በጥሬው ለሚተረጉም ጥሬ ሰባኪ ነኝ የሚሉ ሎቱስብሃት ዮሃንስ 4፥22 (፥ለምናውቀው እንሰግዳለን።) ላይ ያለውን ወስደው ኢየሱስ ሰው ነውና ለአብ ይሰግዳል ድንግል ማርያምን ያቀለሉ መስሎቸው አይ ሞኝ ይቅር ይበለን ይህ ቲክቶክ ላይ ታዋቂ ኦርቶዶክስ ስም ፅንፍ የፈጠሩ ተከራካሪዎች ናቸው ሁሉም መምህር ሁሉ አዋቂ ነው ከነሱ ለመማር የገባ ሰው ጆሮ ምን ይል ይሆኖ እኖዲ ሲያወናብዱት😢
@youTubesunDay
3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
@Salam-m7u
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@chimelak
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@amanuaela2370
3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@serkieaberakasa3976
3 ай бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
@getachewwoldegiyorgis8128
3 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@stc6291
3 ай бұрын
እግዚአበሔር ይመስገን ለመምህራችንቃለህይወትን ያሰማልን እረጅምእድሜእና ጤናዎትን ይስጥልን ለኛምሰማነዉን ቅዱስቃሉን በልባችንያሳድርብን ኑሩልንመምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@amrankan6115
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ሃገራችንና ቤተክርስቲያን በቸርነቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን አሜን
@aselefechbeyen572
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@samrawitengda6243
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sosaso4562
3 ай бұрын
@ tigist hunde (1-1/ Lidata mariam Amen Amen Amen Qaliyoot asamalen ye timituu bant izaberi hixachu Amen (3)✝️🤲🤲🤲💚💛❤️💒🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Fekadu-yk6bo
3 ай бұрын
Kale-hiwet yasemalin
@emuephrem5120
3 ай бұрын
ቸሩ አምላክ ይመስገን
@emuyelulseged7896
3 ай бұрын
ተመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
@nathanaeldegu4093
3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና ለ ቅዱስ ላሊበላ እንዲሁ በዚ ቀን ለሚከበሩ በዓላት
@SeeSee-zu5ys
3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫❤❤❤❤
@genettewelde6372
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእድሜና በጤና ያቆይል❤
@abebechmersha1895
3 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@sahaykabadah6069
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@FroniMebratu
3 ай бұрын
No
@shewayetsige2013
3 ай бұрын
በ2000 ዓ.ም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ መጽሐፈ ምሳሌ ም 16 ቁ 30 ላይ የተፃፈው ከዚያኛው መጽሐፍ ላይ ከተፃፈው ተቃራኒ ነው ታዲያ በፀሎት ጊዜ አይናችንን እንዝጋ ወይስ እንክፈት? ለመምህር ጥያቄው ይቅረብልኝ ::
@HK-ni1ko
3 ай бұрын
Diakon lik newot hig yikeber. Chirash betemekdes yemibelut negerima yizegeninal.
@FroniMebratu
3 ай бұрын
Au unet no ene oko lisch neg je inate kauek ante Diakon newot hig yikeber. Chirash betenekdes yemibeut negerima yizegeber. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FroniMebratu
3 ай бұрын
Messi or Ronaldo sui sex i love your 😊😊
@lidacall9142
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
3 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~ አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~ እምይእዜሰ • ኮነ ~ ፍሥሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
Пікірлер: 50