KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ለገንዘብ ብሎ የቀረብሽን ወንድ እንዴት ይታወቃል
Күн бұрын
ለገንዘብ ብሎ የቀረብሽን ወንድ እንዴት ይታወቃል
Рет қаралды
60,444
ADDIS INSIGHT
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 468
@አለምበፅናት
4 жыл бұрын
እኔን የገጠመኝ ነገር ነው ዉዴ ግን ነቄ ብየዋለሁ ለብር እደቀረበኝ ስለ ገባኝ ተዉኩት በተሌይ በጣም ዉሽትም ነበረ ሁሌም ስለ ብር ነበረ የሚያወራው በጣም ልክ ነሽ ሁላችሁም ተማሩበት 👌
@kalfashiontube453
4 жыл бұрын
Subscribe konjo please
@user-uk2yj3zz3k
4 жыл бұрын
በአፍንጫው አይተከልም እኔ በስደት ተቃጥዬ እኔ ልሰጠው ብር አይኑ ይብረር
@hanaalem535
4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማርዬ እኔ በዳም ቤት ተቃጥየ ለወንድ አልሰጥም ጠንቅይበል
@user-xd7op9oc7j
4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ
4 жыл бұрын
@@hanaalem535 ልክ ናችሁ ብር ከሌለን ማንም አይፍልገን ስለዚህ። ካገራችን የወጣነው። ላላማ ነው። ለወድ ለቤተሰብ ምናምን እያላችሁ ብራችሁን እና ጉልበታችሁን አጨርሱ እኔ ከመጣሁ 2አመቴ ነው። ግን ስአጣ ለራሴ ብየ እጅ። ለቤተሰብ ብየ አይደለም። አድ ብር ልኬላቸው አላውቅም። ጠክሩ እህቶቸ።
@yeneyene3433
4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ አቦ 🥰
@user-xd7op9oc7j
4 жыл бұрын
ምችት የበልሽ ጀግና ሴት
@hayathayat2275
4 жыл бұрын
የኔ ፈቅር በጣም ትከከል ነሸ በተለይ አርብ ሀገር ላለን ሴቶቸ ትምህርት ነው የኔ ልዩ እናመሠግናለን🌹🍬🎀🎁❤😘💋
@maryamhussain8044
4 жыл бұрын
አቦ የሴትን ብር የምበላ ከንሰር ይብለው ምድራ ጡረታኘ
@yonydiaz2871
4 жыл бұрын
Ye wend birr sibela new a mimechachu 😂😂
@gogogogo742
4 жыл бұрын
@@yonydiaz2871 አዎ ሚያምረውም የወንድ ብር ሲበላ ነው
@sluhibiglon1934
4 жыл бұрын
Amen
@biniyamworku3635
4 жыл бұрын
የሴትም እኮ ይበላል hgg--hm ማለት--- ይመችሽ
@asiaibrahim9194
4 жыл бұрын
አሚን
@بسم-ب6ح
4 жыл бұрын
እኛስ ምን ብለን ብራችንን ለወንድ የምናበላው እነሱ እኮ 10 ብር ተሳስቶአቸው ለሴት ልጅ ባዝሊን አይገዙም ሲፈልጉ ገደል ይግቡ እንዳትሰጡ l love you ብቸኝነት or l live yoe ብር ባሁን ሰአት ።።።።።።
@user-xd7op9oc7j
4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@zaenapetophia7965
4 жыл бұрын
እውነትሽንውማር
@user-xd7op9oc7j
4 жыл бұрын
ይመችሽ እህት
@vfchvv9286
4 жыл бұрын
ትክክል
@user-xd7op9oc7j
4 жыл бұрын
ትክክል ከበዳ በሆላ በጦት ነው ጥሎ የሚጠፍ
@eloisamendoza536
4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ አጋጥሞኛል ግን አልተጎዳሁም ወዲያው አቆምኩ እናመሠግናለን በርቺ
@zaynabzaynab8134
4 ай бұрын
እኔም
@ndnjejd3610
4 жыл бұрын
እህ በጣም ትክክክል ነሽ በኦነት ኮሚት ሥጥፍ የመጀመሪያዬ ሠብሥክራይብ
@bmherthebezatfiteheekomale621
4 жыл бұрын
የኔ ጀግና የፒያሳ አራዳ በየዋህነት እንጂ ባራድነት ማንም አይበልጥሽ የሰፈሬ ቆንጆ ራጅ ነዉ ያነሳሽልን ፀባያቸዉን ኪኪ Vrava Berchiii
@በላይሴትአበራ
4 жыл бұрын
ጎበዝ አመሰግናለሁ ይሄ ትምህርት በስደት ላለን እህቶች ነዉ፡፡
@kirostsehaye470
4 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ቢኖር እንዲ አይነት ልጅ አጋጥሞኝ ነበር ስለ ወደድኩት ግን ምንም አይታየኝም ነበር ኡፍፍፍ ተመስገን አምላኬ በአንድ አመቱ አውህን ተለያየን ግን የምትወጂው ሰው ሌላ ሁኖ ስታገኝው በጣም ያማል
@samsunggalaxyj5samsunggala143
4 жыл бұрын
kiros እኔም
@kirostsehaye470
4 жыл бұрын
@@samsunggalaxyj5samsunggala143 አይዞን
@gggfjhdnly3297
4 жыл бұрын
ተባረኪ ውድ እህት♥ እናመሰግናለን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
4 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው ተባረኪ አምላከ ቅዱሳን ከእንደዚ አይነቱ ሰው ይሰውረን አሜን
@HANAHANA-gr9ju
4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ
4 жыл бұрын
እሞታታለሁ እጅ ለወድ ልጅ። ብር። በፍፁም። ለምን ገደል አይገባም። እኔም ገጥሞኛል። ግን። አምስት ሳቲም። አላቀመስኩትም ይሄው ስት። አመታችን።
@ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ
4 жыл бұрын
ሳህ👍👍👍👍
@kebebushero7653
4 жыл бұрын
Me too
@user-sp7mp8zi7y
4 жыл бұрын
ክክክክ
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ
4 жыл бұрын
@@user-sp7mp8zi7y ያስቃል እደ
@maryamhussain8044
4 жыл бұрын
እኔም ተለየዬን አልክልህም ከፋለክ ጋዳል ግባ ስለው ጋዳል ገባ መሰለኝ
@helenbb2077
4 жыл бұрын
😂😂😂ይሄን ትምህርት ስሰማ ሄኖክ ነው ወድያው ወደ አይምሮዬ የመጣው ወይ ወንዶች😏
@HANAHANA-gr9ju
4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ghirmamogos9374
4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@ethiopiatikdem5085
4 жыл бұрын
Helen Bb የብር ፍቅር ደፍቶ ሊገላቸው ነው እኮ😂🤣
@user-wo4fs7lh7e
4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@anshtube2129
4 жыл бұрын
ሀሀሀ
@kureyegtakureyegta4449
4 жыл бұрын
ሆሆሆ አንዳንድ ወንድ በጣም ደፋሪ ነው፡ አንድ ጎአደኛ ነበረኝ የምገሪመው ገና ከተዋወቅን በ2 ወሪ ላይ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ላመትባዓል የምሆን ገንዜብ ላኪልኝ ቢሉ ቁጪ😂😂😂😂 ጌታን ከትኬት ቢዬ ነው የሳኩት እና ዉድ እህቶቼ በተለይ አረብ ሀጌሪ ያላችው ጥንቃቄ አሪጉ ወንድዶች ስባሉ በቢዛት በጌንዜብ የተለከፉ ናቼው ሊኪ እንዴይሁዳ እህት እናመሰግናለን ስለሰጠሽን ምክሪ💕
@መቅሰን-ዸ6በ
7 ай бұрын
ወይ እኔም በሁለት ውር ላመት ባአል ልብስ ግዥልኝ አይልም 😂
@gogogogo742
4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ማማዬ እናመሰግናለን
@birhananbese4809
4 жыл бұрын
ነይ ሳም ላርግሽ እናቴ ምናባታ ላርግሽ አንጀቴን አራሽው ስለሆነ ሰው ነገርሽኝ ክክክክክክክ
@sadeademsa8158
4 жыл бұрын
ክክክ ልሳቀዉ
@user-do3xw2li6m
4 жыл бұрын
እውነትነው በእኔም ደርሱል እኔ በስደት እይተስቃይው እሱ ግን እዳደስ እልብስ እና እዳደስ ስልክ ላኪልኝ ነው የዝውትር ጥይቄው
@zaharazahara7548
4 жыл бұрын
እዳልኪ ዝበይው
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ
4 жыл бұрын
ዝም በይው። እህቴ እዳትሸነፍለት። ላች ያለው። አለ ስለላክሽለት። አይወድሽም አይጠላሽም።
@መክሊት21
4 жыл бұрын
ይከ ሌባ ነው ላቺ ፍቅር ካለው ምንም ነገር አይጠይቅም አቺ እራሡ ብታደርጊለት ይሣቀቃል
@bazawitkassahun3184
4 жыл бұрын
አትላክ ማር
@madinasaeed6861
4 жыл бұрын
100 ትክክል ናት እህቶቸይ እኔ አጋጥሞኛል በዝህ የተነሳ ተለያይተናል ወንዱች ብር ፈላግይ መሆናቸውን ይሚታውቅበት ልክ እሳ እዴገለጠችው ስለብር ብቻ ነው ይማወሩት ብር ብር ብር ካለ ወንድልጅ ብርፈልጎ እደቀርበሽና እዳገባሽም ማወቅ ይኖርብሻል
@fatheelafatgeela8657
4 жыл бұрын
@h love seid አዎ እኔ የዛሬ አያረገዉና በፊት አንዱ ቤት እና የስራ ብር ከገዛሽ እኔ የቤት ቴሌብዝን እኔ እገዛለዉ ብል ሽኝ ከዛ ከመጣዉ በኋላ ሁሉም ኦላይን አይሻለዉ ለምን ብር እኮ ጨረሽ ቀን በቀን እሪ ማለት ጀመረ ከዛ በቃ እዚህ ለይ መቁም አለበት አልክት እረ አለ ዝም አልክት የት አባቱ
@ሚሚዪወልዩ
4 жыл бұрын
woow Good Niece my sister thank you for you
@salamcoma1462
4 жыл бұрын
እረ ይሄን ስሰማው የገጠመኝን ገጠመኝ ጠቅሰሽዋል ለመጀመሪያ ጊዜ ይከፍላል አለች ልክ ብለሻል ከዛማን ወፍ የለም ግን ለወንድ ብር የምታበሉ ሴቶች እባካችሁ አታሰድቡን በቃ ተቆጠቡ ስሙት ተማሩ
@meriyteddase4167
4 жыл бұрын
you are right thank you sister
@asa373
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ በጣም እናመሰግናለን ቡዙ ትምህርት ውስጃለሁ በሬች
@selamtsegay448
4 жыл бұрын
እኔ ያጋጠመኝ ነው ያወራሽ አና እውነት ነሺ የኔ ማሬ እነወድሽለን ❤❤❤❤❤
@kidistabi7863
4 жыл бұрын
ትክክል። ነሽ ከመጣሁ ጀምሮ ብርብር የምነጣላው በብር ነው ብር ስልክ የእኔ ማሬ የእኔቆነጀ እስንቱ እፍፍፍ
@sihinwubeshet125
3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ገንዘብ ሲፈልግ ይመጣል ሳይፈልጉ ግን አይደውሉም ብቻ የልቤን ነገርሽኝ
@Hkic7
4 жыл бұрын
Wow That's Great message Thanks
@user-xc7wd7hp1n
4 жыл бұрын
ዞረሽ ዞረሽ ሄኖክ ላይ ዘፍፍፍ አልሽበት😂
@user-wm1fm7xl3u
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክkakakkakakaaaakaakak
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
4 жыл бұрын
በድፍርት ሄኖክ ስትል አታፍርም ስንት ጉድ አለ ከሱ የሚበልጥ ሆድ ይፍጀው ነው
@seble106
4 жыл бұрын
😁😁😁😁
@HANAHANA-gr9ju
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ
@marrrbafff1258
4 жыл бұрын
አሣቅሽኝ ሜር😀😀😀😀😀
@zabibaawoll3318
3 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነሽ አላህ ይነአላቸውና አሁንማ ነቅተናል ጥርግ ይበል የኔ ያለው ተቀምጧል
@ዜድቢንትመሀመድ
4 жыл бұрын
የኔቅመም ትክክክል አቦ ተረድተሸልኛል እኔ የደረሰብኚንነዉ ግን እራሴ ነቃሁበት አላቀምሰኩትም እሱምደረይዞት ለመሳብነዉ እሚያሰበዉ ኑሪልን👍👍👍👍👍😡😡 ተጫወቱ አዳዳወዶቹ ወዶች በሚሰኪን ሴቶችላይ😢😒
@yonydiaz2871
4 жыл бұрын
Habtam nenh eyalsh new 😂 ..
@ዜድቢንትመሀመድ
4 жыл бұрын
አልገባኚም?
@vfchvv9286
4 жыл бұрын
በጣም አድናቂሺ ነኝ በጣምምርጥትምህርትነው
@kalfashiontube453
4 жыл бұрын
Endemer konjo please subscribe
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
Wow. Ewunet. Newu. Nebse. Marrneshe
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
❤️💜❤️💜👍🆗
@europa7232
4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ወንዶች በጣም ወደ ታች ወርደዋል
@Eman-lv1qj
4 жыл бұрын
ወርደዋል ብቻ
@makdesmakdes8711
4 жыл бұрын
እናመስግናለሀን. ትክክልነሽ
@Madina-lg3rk
4 жыл бұрын
🖒🖒
@salams503
4 жыл бұрын
ሴቶች እኮ ችግር አልባችው ብር ለወንድ አታላኮ
@kalfashiontube453
4 жыл бұрын
Endemer konjo
@heyryafedlu9371
Жыл бұрын
ባለቤትሽ ከሆነ ምን ታደርጋለሽ
@yordanos4362
4 жыл бұрын
እኔን እርጂኝ እባክሽ ,,እኔ አረብ አገር ነው የምኖረው የሆነ ልጅ ጋር ሰው አስተዋወቀን ,,ማዉራት ጀመርን እሱ ቆንጆ እና በ እድሜዉም ከኔ ያንሳል ትክክለኛ እድሜዬን ነገርኩት ችግር የለዉም ዋናዉ ፍቀር ነው አለ , በ አካል አላዉቀዉም ግን ያስተወወቀችኝ ልጅ ,፡ በደንብ ታዉቀዋለች ,፡ጥሩ ልጅ እንደሆነ ነው የንውግረችኝ ,እሱም አነገሩ መልካም ነው ,, ግን እኔ ፈራሁ , ገንዘብ ፈልጎ በሆነስ የቀርበኝ የሚል ስሜት ተሰማኝ ,፡ሰለ ወደ ፊት ስናዎራ እኔ ነግሮችን እስካስተካከል እዛዉ ስሪ አለ ,,ተመርቁዋል ,,፡ሰራ እየፈልገ ነው እናም ቢያንስ ስራ እስኪዝ ድረስ ,እዛዉ በትሰሪ ይሻላል ,፡ምንም ሳይኖርውኝ ነይ አገባሻለሁ ብዬ አልዋሽም አለ ,ብር አልጠየቀኚም ግን እኔ በ እድሜ ከኔ ማነሱ እና በ መልክም ከኔ መብላጡ ምቾት አልተሰማኚም በ እራስ መተማመን አቃተኝ እስኪ ምክር ስጭኝ
@ኢየሱስያድናል-ፐ8ዘ
4 жыл бұрын
ዕድሜ ቁጥር ነዉ ዋናዉ ፍቅር ነዉ ግን እሱን በመጠበቅ ግዜሽን ማባከን የለብሽም ኤትዮ ሂደሽም ማንነቱን ማወቅና ማጥናት እንደሚወድሽም መረጋገጥ ትችያለሽ አሁን ባትጋቡም እዛ ሂደሽ እስከዛ ስራ መስራት ማለቴ ከተዋደዳቹ ጠቢቂዉ ስለ እድሜ አያሳስብሽ ግን ርግጠኛ የምትሆኚዉ እሱም ደስተኛ መሆኑ እምታቂዉ ከሚሰጥሽ ፍቅር ነዉ።
@ZeharaEbrahim1722
4 жыл бұрын
እኩያሽን ፈልጊ በሃላ ታላቄን አግብቸ አሮጊት ነው የሚልሽ ገንዘብሽን ካልፈለገ ሴት ሞልቶ አንቺን ለምን መረጠ
@sofimhoameb9454
4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@እጹብድንቅእጹብድንቅ
4 жыл бұрын
እኔ እንደ እህትነቴ ሴት ልጅ ከቀደሞም ጀምሮ አዳም 30 ህይዋን የ15 ልጅ ናት " አዳም 15 አመት ይበልጣታል ሥለዚህ ካንች በሠል ያለ አግቢ ግንኙነትሽን አቁሚ እሡ ትንሽ ከሆነ ፣ለህይወትሽ እንቅፋት ነዉ፣የኔ ጓደኛ እድሜ ችግር የለም ዋናዉ ፍቅር ነዉ ምናም ብሎ አግብቶ ከአገባት በኋላ አሮይት ናት ብሎ ሊፈታት ነዉ እና አሥቢበት
@sluhibiglon1934
4 жыл бұрын
Are teyw baksh be 2 amet ebeltew never enleyay blew wanaw fkir yl neber buhalama an hi arogit blog erf newa hooo
@yeshihereg5740
2 жыл бұрын
እውነት ልክ ብለሻል ስደት መረረኝ አገሪ ልምጣ ስለው ጠንክረሽ ስሪ አለኝ ሆይ እኳንም ነገርሽኝ
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
11 ай бұрын
ጉድ የጠናነዉ ሀገርልግባስል አይበርች የሚለኚአካል ጥላቴየሚመስለኚነገርስ ኡኡኡ አብሽሪ ለበጎነዉ
@lidacall1970
4 жыл бұрын
እህቴ በጣም ትክክል ነሽ
@user-vg7kg8si9m
4 жыл бұрын
ሲጀመረ አሁን እውነተኝ ፍቅር የለም ብር ብቻ ነወ ጨዋታው
@GanteGerma
4 жыл бұрын
ኡፉ ይኔ ዉዲ እኔ መወቅ ምፈልገዉ ነገር አሁን አገኘዉ እዉነት ከሆነ እናመሰግናለን 🌷
@ethiopiatikdem5085
4 жыл бұрын
እኔ አንዱ እኮ ነው አፈቅርሻለው ብሎ አምስት ወር ሙሉ ጠዋት እና ማታ ሲጀነጅነኝ ከቆየ በኃላ በዚ ቢለኝ በዛ ቢለኝ ከኔ ብር እንደማያገኝ ሲያውቅ ከሁሉም ነገር ብሎክ አረገኝ አይ ወንድ 😀😂🤣
@tigatig457
4 жыл бұрын
Kkkkkk ayigermeme gene
@ethiopiatikdem5085
4 жыл бұрын
Tiga Tig ere betam yigermal ayina awita eko nachew 😁😂
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
Жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@wubawuba6331
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-xd8qe7jl6k
10 ай бұрын
ጓበዝጥርግይበል,,ላችያለዉ,አለ
@ዛይድሓፍቲቲጂ
4 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ አሰትዋይ so tnx more😍😍😍
@yeshifetariyemesegen8626
4 жыл бұрын
Thanks you Brown sister 😍
@selayberhe2276
4 жыл бұрын
Thank u sweet 😍
@KSa-bq2im
4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ደግሞ አምሮብሻል
@vcbhbchc1356
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት
@የኣጣዬልጅ
4 жыл бұрын
ፖርፌክት ሁሉም በኔ ላይፍ ኣልፈዎል ግን ተምሬበታለው ፈጣሪ ይመስገን እህቴ
@ghirmamogos9374
4 жыл бұрын
ኣነ ከረሰዓኪየ እዚ ትብልዮ ዘለኪ።
@vzvz7927
4 жыл бұрын
እኔም ሁሉንም
@mekdatsega277
3 жыл бұрын
You're more matured and eloquent than fikre yibeltal..
@muluyeyoutube4687
4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ
@yordanos4362
4 жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ እህት
@ንግሥተሳባንግስት
4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ ተባረኪ
@sebrinalove6392
4 жыл бұрын
አፈር ያስበላቸውና ታየኝ እኮ እኔ ለወንድ ብር ስሰጥ ገደል ይግቡ አልሰማቸውም።
@dutamo7804
4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@kiowpnikkaj2800
4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zaharazahara7548
4 жыл бұрын
ሴቶችየ በስማችህ እሱ ሳያቅ ባንክ አስቀምጡ
@HANAHANA-gr9ju
4 жыл бұрын
እኔስ ተበልቻለሁ
@tolashhebtamu9787
4 жыл бұрын
👍👍👍👍😘
@adanechmelese9155
4 жыл бұрын
it's very correct. it is true. Thanks
@marilove3638
2 жыл бұрын
Wow thank you so much
@zehermohammed5422
4 жыл бұрын
ልክብለሻል የምርሽነው በጣም እናመሠግናለን 👍👍👍👍👍👍
@selamphone4962
4 жыл бұрын
Yene konijo be tikekil nesh indealshu ye zendro wonidch birr leynechwu 😀😁 anch gen ❤👌
@dutamo7804
4 жыл бұрын
በክክል ነው በርች ከንጆ
@ummastihabeshawit1057
4 жыл бұрын
ሰሞኑን አዲስ ፍቅር ጀምሬ ነበር ፍላጎት ገንዘብ ይመስለኛል ከናቴ ጋር ተጣላሁ ካባቴ ጋር ተጣላሁ እያለ ያስጨንቀኛል ጭራሽ የሰው ብር ብድር አለብኝ ተጨነኩኝ ተጠበብኩኝ ይለኛል ሰዎችዬ ምን ይሻላል እኔ ከውነቴ ነበር የወደድኩት 😢😢😢
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
4 жыл бұрын
እር ባክሺ ተጠንቀቂ እራሱን ማስተዳደር ያልቻለ ብድር በብድር የሆነ ሰውይ ላንች ባል አይሆንሺም ለማንኛውም ለብር ነው የቀርበሺ ተጠንቀቂ እህቴ እዳትሸወጅ
@maryj5745
4 жыл бұрын
አውቆሽነው ችግር እሚያወራእዳትጎጅፍቅርውስጥ አትግቢ
@warganishwarganish872
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ራስሺን ከዚህ ነገር ፍጥነሺ አውጪ ትጎጃለሺ ገንዘብሺን ሲቀጥል ራስሺን ይጎዳሻል የአሁን ወንዶች ከባድ ናቸው
@mim3537
4 жыл бұрын
እውነት የሚያፈቅርሽ ቢሆን አምሳንቲም አይጠይቅም እመኒኝ ኮመንት ማንበብ ሱሴ ስለሆነ ነው ግን
@fikiradis3605
4 жыл бұрын
እዳትልኪ ማር
@misterelemma7141
4 жыл бұрын
You are an amazing person
@dianabersisa7430
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@tayechmelaku232
4 жыл бұрын
Betaaaaaaaaam arif hasebish des yilal
@nazerawiendale3767
4 жыл бұрын
Great Advice
@የፍቅርጉዞድንግልማርያምይ
4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ቆንጆ
@Aisha-jm9ki
3 жыл бұрын
ትክክል
@manyalush6163
9 ай бұрын
My lovely sister
@asiaibrahim9194
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@tsigeroamntsigeroamn7311
4 жыл бұрын
Emwedshu
@user-te7mj9fx9g
4 жыл бұрын
መሸአላ አማረኛ ይቱን ደጉዲ ሰለቅሻት ዋው ቀጥበት ከሚሠሪሁሉ ቢዶወ አዲም ሠተተትየለ በጣም ጉበዝነሺ ይመችሺ
@hsnnshshsnsn4968
4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ComCell-od4dv
21 күн бұрын
Enamsegn alen 🙏❤️❤️❤️
@samira3ali973
4 жыл бұрын
ግን ጥሩ ልብሥ ብትለብሽ ማለት መቼም የማንኛያውም ሀይማኖት እራቁት ሂዱ አይልም ሥለዚህ ፋሽን ነው ብለሽ እንደዚህ ባትለብሽ ሌላዉ ምክርሽ ተመችቶኛል
@user-wo4fs7lh7e
4 жыл бұрын
ትክክል
@rozisisay720
4 жыл бұрын
እንዲ የሚል አይጠፋም ብዬ ኮሜት ሳስሰ አገኘውሽ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@HhH-mp9qc
4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሲስቱካ ተባርኪ
@alfabteethiopia8161
4 жыл бұрын
Wentya i like you so much you grate ..
@firehiwoteshetu7952
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናት
@judijesus5181
2 жыл бұрын
Exactly
@yidaghgashaw2325
4 жыл бұрын
Woooow good Nice Thankyou you Tankyou
@beruklove2449
4 жыл бұрын
Thank you sweet
@habtammengist8082
4 жыл бұрын
እውነት ነው አመሰግንሃለሁ
@ኪያአላዶር
4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ የሴት ልጅ ውበታ መሸፈፈኖ ነዉ እና አለባበስሽ ቢስተካከል ባይ ነኝ ምክርሽ አሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ
@mohammedeshetu8129
3 жыл бұрын
Absolutely that's correct
@user-bl2rr8sj7x
4 жыл бұрын
ትክክል ልዩ ስወድሽ
@keyakeya9344
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@haimanotkafelo9024
4 жыл бұрын
ewnetinew wede tebareki😘😘😘😘
@tablittablit7781
4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ኑሪልኘ ምክረሸ አይለየን ።እናመሰግናለን በረች
@alfiyaaawol210
3 жыл бұрын
Thank you
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ
@bazawitkassahun3184
4 жыл бұрын
thank you yene konjo
@adentilahunaden
Жыл бұрын
Mikrshen wedgewalehu esh enat
@ZeharaEbrahim1722
4 жыл бұрын
ትክክል ቆንጆ
@fatuma8181
4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@LoveLove-lu4nm
4 жыл бұрын
የውነት ተመችሽኝ እውነት ነው ማር
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@user-xd7op9oc7j
4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@jannajanna6475
4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@konjoet9126
2 жыл бұрын
ሹክረን ሀያቲ 👍🎈🌹🌹
@zahraali9760
4 жыл бұрын
የሁለተኛው የኔ ታሪክ ነው
@user-xt6kk1gs6t
4 жыл бұрын
Zahra Ali የኔም ሁለተኛዉ ነዉ kkkk
@user-bw2wd1vt9m
2 жыл бұрын
ዊንታ ፍቅር ነገር ነሽ ትክክል%
@saraazer59
4 жыл бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ
@eyeru12brhane32
4 жыл бұрын
Marr yen konjo
@tiruworkgebrehiwot349
4 жыл бұрын
Ewenat naw yena konjo selamsshe yebezalen
@ሂሊናለአለም
4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ የኔ ቆንጆ
@etsubdinkethiopia1793
3 жыл бұрын
ዊንታ ቆንጆ
@MN-ge2ij
4 жыл бұрын
እዛው ድፍት ይበል እጅ ለሱ ወጭ አላወጣም እናመሰግናለን
Пікірлер: 468