KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ለነገ ቁርሳችሁ መላ ልስጣችሁ || እንቁላል ተሞሽራ
Күн бұрын
ለነገ ቁርሳችሁ መላ ልስጣችሁ || እንቁላል ተሞሽራ
Рет қаралды
14,235
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 33
@etalemmasku5707
Жыл бұрын
ማዘርዬ እጅሽ ይባረክ ሱቅ ሲሄዱ የእጅ መፍጫና የጥበብ ሳህን ሙሉዉን ቢያሳዩንከነ ሲኒው እና ጀበናው❤❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
እትዬ ጠፍተሽ ነበር...በጣም ምርጥ አስራር... ምሬ ታድለሽ ይሄን የስሩት እጆችሽ... ይባረኩ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️… የሜክሲካን እስፔሻል ምግባችው ነው... ካሳድያ ይሉታል
@rukasalah1117
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ይመስላል ማሽሩም ብትጨምሩበት ደግሞ በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ መልካም ቁርስ🌹💖
@ferehiwotmekonnen7908
Жыл бұрын
እጅግየ እንዴት ናችሁ ከፋሲካ በፊት ተለያይተን ነበር አሁን ተመልሻለሁ እንኳን ለትንሳኤና ለዳግማይተንሳኤ አደረሳችሁ ዛሬ የላጤ ቁርስ ላይ ስለሆነ ደስ ብሎኛል
@soofiyasoofiya576
Жыл бұрын
እናመሰግናለን እናትና ልጅ ውድድ ነው የማረጋችሁ ኑሩልን
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
ማሚ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕💕👏👏👏👏👍 ምርዬ 💐💕👏👏
@meazaamenu2200
Жыл бұрын
Be doro demo betam aref new mokrut betam ytaftal cheesun beza adrgachew
@selamawitderibe1244
Жыл бұрын
ተባረኩ እናመሰግናለን ሙያ አስተማራችሁን
@Ethio-11
Жыл бұрын
Can wait the next ☝️ 💕 it Thank you 🙏 mother
@Ethioenate
Жыл бұрын
ዋው ድንቅ አሰራር ነው እጃችሁ ይባረክ ውዶቼ !!!!
@Yamitubehawassa1
Жыл бұрын
እጃችሁ ይባረክ ስወዳችሁ
@muluyeeyayu198
Жыл бұрын
በርች በጣም ጥሩ ነው።
@fikrtealem2256
Жыл бұрын
ምጣዱ የትነው የሚገኘው ጠቁሙኝ
@tadlaal9123
Жыл бұрын
እሣቸው ሡቅ አለ
@abeba7037
Жыл бұрын
እጅግዬ የኔ እናት እናመሰግናለን
@selamawitderibe1244
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነ ን
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
Betam arife new mamiye amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@user-vr6tt5ik2y
Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን
@zelekashlulseged9795
Жыл бұрын
እጅግ ልክ ናችሁ የቱናው ፈሳሽ አይመከርም። በተረፈ አሪፍ የሚጣፍጥ መሆኑ ግልጽ ነው። ቺዙ ዓይነት አለው?
@abayabay3382
Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደህና መጣችው❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-wg2jw7mc4d
Жыл бұрын
ቆሰጣው ይቀቀላል ስወድሽ
@kitchen2176
Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔእናት❤❤❤🙏🙏🙏
@bezztube3159
Жыл бұрын
Kitawanm gagresh betasayin ds yelnal
@user-en3uk2uh1p
Жыл бұрын
አዝጎች
@Wildrose_16
Жыл бұрын
እስክሞክረው ቸኩያለሁ❤😢😮😢😮😅thank you
@Tarik-jo3os
Жыл бұрын
ምርዬ ሱቃቹ የት ነው ንገሩን ብዙ የምንፈልገው እቃ አለ
@melat21
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@shoaafrassa6263
Жыл бұрын
ይህ በአሜሪካ ምሳ ወይም ለእራት ይሆን❤❤❤
@yordanostesfaye7597
Жыл бұрын
ምጣዱ ዋጋው ስንት ነዉ
@Ethioenate
Жыл бұрын
ውዶቼ ሰላም ለናተ ይሁን 🙏
@user-wr8fs2zs8k
Жыл бұрын
,ኧረ ይሄን ሰምን ወሌ ኮሰኮ ወላ ሱፐር ማርኬት እንቁላል ጠፋ ለንደን ነው
@yirgalemmokonen5159
Жыл бұрын
አንዳንዴም ቀራጭ መታየት አለበት ውድድድድ እማደርጋችሁ
@TinotendaCheema-mn4qj
Жыл бұрын
እናንተ እናትና ልጅ ሱስ ሆናችሁብኝ ውድድድ የማረጋችሁ ጨዋወች የተባረካችሁ ቤተሰቦች አገሬ ስገባ አንደኛ እናንተ ጋር ነኝ ትጋብዙኛላችሁ
Пікірлер: 33