KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Автокөліктер мен көлік құралдары
ለለማጅ ጎማ አቃያየር
2 жыл бұрын
ለለማጅ ጎማ አቃያየር
Рет қаралды
24,279
JIJE TUBE
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 38
@user-qz4jf3cr4i
2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ በጣም አሪፍ ና ጥሩ አሰራር ነው ካንተ ብዙ ነገር እንማራለን በጣም ደስ ይላል ምርጥ ነው እንደ ስላለ በጣም አሪፍ ነው👍👍
@nuruabdella5166
3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-ur1bq7ue7w
5 ай бұрын
Bro እናመሰግናለን
@user-is9bt1bm6s
2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን እንወድሃለን ይሄን ትምህርት ስለሰጠኽን
@Tabor810
Жыл бұрын
Thank you brother! I drove my car for almost a decade but never changed my tire on my own; I did not know it was that easy. I will try now
@haleluyaa.1482
2 жыл бұрын
Your videos are very informative and helpful 👏. Kindly make one for reverse driving and parallel parking.
@user-oe4zh9wd8l
2 жыл бұрын
ሲመችትህርትክ በርታ
@user-re5xr5xb6l
6 ай бұрын
ምርጥ ይመችህ
@oyujfghh720
2 жыл бұрын
thanks bro
@legesselegamo790
2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን! በምትሰጠው ትምህርት ሁልጊዜ ደስ ይለኛል ፣አመሰግናለሁ። የኢትዮጵያን መንጃ ፈቃድ ፣አሜሪካ ሄዶ ለመጠቀም International driver licence ማድረግ ይቻላል? ከሆነስ እንዴት ነው? ሂደቱን ብታብራራልኝ።
@beletegetahun698
5 ай бұрын
Nice for me
@dejenetesfaye9659
2 жыл бұрын
kebe betam teleyale bet honene eko mekina medat chalen bizu negroch awkyalew tebarek meseganachen keleb new
@tsehayshmeles6843
2 жыл бұрын
በመጀመርያ ለምሰጠን ትምህርት እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ በጣም ጠቅሞኛል ስቀጥል ከቻልክ ወንድሜ በግል ማስተማር ከቻልክ ብታስተምረኝ ደስ ይለኛል
@akliluyiblet1733
2 жыл бұрын
Bzu neger astemrehenal....enamesegnalen betam
@user-ur1bq7ue7w
5 ай бұрын
thanks 🙏
@allinonediy5288
2 жыл бұрын
Thank you! Very educative. They don't teach at school
@mamafkrrr241
2 жыл бұрын
ማርሽ እንዴት እንደምንቀንስ አሳየን?
@user-qm6eq1jz4t
2 жыл бұрын
Thanks
@djaman556
2 жыл бұрын
Bro i recommend u sle gechet ayenetosh video endesera malet tefategnaw man endehone beyetegna bekul sigech nw yemilwen besera.....
@JIJETUBE
2 жыл бұрын
👍👍
@wesenaschenaki6654
2 жыл бұрын
Endet Nhe Selam nw wedma emtasayen video astmari nw enamsegnaln brta,,,Ena be izuszu lay video betseraln
@eyob1016
2 жыл бұрын
Selam jije be auto menja fekad eske snt mekmicha nw michalew?
@JIJETUBE
2 жыл бұрын
8 mekemecha ena 10 kuntal betach
@aliyamar919
2 жыл бұрын
Tnc
@mohammedkedirlaahadda8659
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ef1uc7pk5r
6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosijossi5262
2 жыл бұрын
እስኪ ብሮ ይሄን ጥያቄ መልስልኝ ከሻርክ ከአባ ዱላ ከዶልፊን እና ከሀይሩፍ የቱ ይፈጥናል እነደኔ አስተሳሰብ 1 shark 2 d4d dolphin 3 Hi-roof 4 aba dula አንተ እነደ ምታቀዉ አስቀምጥልኝ
@misgafitness101natural5
2 жыл бұрын
Hyundai Elantra i35.. lay Eco በርቶ አልጠፋ አለኝ ብሮ, ምን ትመክረኛለህ? ነው ወይስ ግድ ነው በርቶ መቅረቱ,?
@JIJETUBE
2 жыл бұрын
Eco ማለት economic mode malet new. ነዳጅ እንዳይበላ እሚበራ ነው. በፍጥነት እና በቺኮላ ከተነዳ eco mode አይመከርም ሞተሩን ይግዳዋል eco mode ሲሆን በዝግታ እና በተረጋጋ ሁኔታ ሲነዳ ነው መጠቀም ሚመቀረው እና የሞተሩን ጉልበት ይቀንሰዋል ለማጥፋት መሪው ጋር TRip እሚል አለ እሱን ያዝ ማድረግ ከዛ ደጋግሞ ሲነካ eco off ዎይም eco on እሚል ይመጣል ከዛ trip ከሚለው ስር ሌላ button አለ እሱን ያዝ ሲደረግ off የሆናል 👍👍 መሪዉ ጋር ከሌለ 👉ማርሽ መቀየርያው ጋር Drive mode እሚል አለ አሱ መመጠቀም መቀየር ይቻላል.
@misgafitness101natural5
2 жыл бұрын
@@JIJETUBE Ok bro, 🙏🏼 እሞክራለሁ, ከዚህ በፊት ሞክሬው Eco on እሚል አሳየኝ, Off ለማረግ ግን አልቻልኩም ነበር, ለማንኛውም ያልከውን አይቼ እማክራለሁ, "ምንስ ትመክረኛለህ Off ቢሆን ወይስ On"? ግን Eco Off ቢሆን ምን ያህል ነዳጅ ይበላል Off በመሆኑ? Thank u,🙏🏽
@JIJETUBE
2 жыл бұрын
እንደ አነዳድህ ነው ስትነዳ በርጋታ አምትነዳ ከሆነ eco mode መጠቀም ትቺላለህ ምንም ቺግር የለዉም ግን:: ከፍተኛ ፍጥነት እምትጠጥቅም ከሆነ እና ፍጥነት ስትጨምር በከፍተኛ ሁኔታ ከሆነ eco mode አይመከርም:: ለምሳሌ አዲስ አበባ ላይ ተክሲዎች እንደሚነዱት አይነት ታክሲ ብቻ ሳይሆን ሌሎቺም መኪናዎችም:: 👉Eco ከተጠቀምክ ቀስ ብለክ ፍጥነት መጨመር 👉ከፍተኛ ፍጥነት ባንድ ጊዜ አለመጨመር /gradually!! 👉ጉልበቱም አነስ ይላል 👉 ነዳጅ ይቆጥባል 👍 አነዳድህ ፍጥነት ፍጥን ያለ ከሆነ eco mod off ማድርግ ጥሩ ነው ጉልበት ይኖረዋል ፍጥነትም እንደዛዉ ምክንክያቱም ከፍተኛ ነዳጅ ሲያገኝ ከፍተኛ ጉልበት ስለሚኖረዉ ነው::
@misgafitness101natural5
2 жыл бұрын
@@JIJETUBE Ok bro, ገባኝ, ያው አብዛኛውን ከተማ ውስጥ ነው እማሽከረክረው, ከ40 - 60 ድረስ ለስዓት በሚሀል ፍጥነት እማሽከረክረው,!.. ያው ወደ ፈጣን መንገድ ላይ ነው ችግሩ ብየ አስባለው,! ለማን ኛውም አሁን መኪናው ውስጥ ነኝ ሰ Off አደራረግ ያልከኝንም ልሞክር ነው, ከሰራ እና ካወኩት ይጠቅመኛል,🙏🏼
@misgafitness101natural5
2 жыл бұрын
አገኘውት ብሮ, Trip ከሚለው ታች ያገኘውት Button እሚል ሳይሆን Reset እሚል በተን ነው ያገኘውት እሱንም ስጫን Off አርገው On ለማረግም መልሸ ስጫን ያረገዋል On mode,! እና ፈጣን መንገድ በምገባ ሰዓት Off ለማረግ አስቢያለው,! & 🙏🏼🙏🏼,!
@Ass-gc7ul
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@nuramedia7429
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@amharamediaassociationarma3696
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
Пікірлер: 38