KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ለምለም እና ቶፊቅ ተገናኙ …ጥፋተኛው ማነው
Күн бұрын
ለምለም እና ቶፊቅ ተገናኙ …ጥፋተኛው ማነው
Рет қаралды
70,940
Lij Tofik
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,6 М.
@Endris.abduTube
13 сағат бұрын
የተቢ አድናቂ የሆናችሁ እስቲ በላይክ👍
@zaeem5406
12 сағат бұрын
ይህን ልጅ አበረታቱት እድሪስ አብዱ ይቱብ😢በጣም።መልካም😢 ልጅ ነው ቦታ ቤት ያቀርባል እና ለሌሎቹ አታሽቃብጡ አሳድጉት ወንድማችንን 🎉🎉
@zkreyayhya
12 сағат бұрын
ልጅ ተውፍቅ እንድሪስ አብዱን አበረታቱት ወድም ሸርትለት ተውፍቅዬ የሚቀርበው የሚሸጡ ቤቶች እና ቦታነው ለስደተኞች አደጋላይ እዳይወድቁ ትምህርት የሚሰጥ ልጅ ነው አበረታቱት
@zuzufamily1310
3 сағат бұрын
ልጅን ሰብ አርገት
@zuzufamily1310
3 сағат бұрын
በጣም ጋበዛልጀነው ለኛ ለስደተኛቺ ተስፋ እመሰጥ ጥሩ ጥሩ ቦታ ያቀርብልናል
@fantafanta2615
13 сағат бұрын
ወሎዮች ቶፌቅን አበረታቱት ያዉያዉ ነው እሡን ሢጥሉ ማንም ሠዉ አልደረሠለት ተሠምቶኝ ነበር 😢😢እንኳን አሸናፌ ሆንክ ወንድሜ 💜💜💜💪💪
@የባሌሚስትነኝ
13 сағат бұрын
😢😢😢ትክክል
@الحمدللة-ق5ذ
13 сағат бұрын
አለን❤❤
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
13 сағат бұрын
ትክክል
@FatimaBub
13 сағат бұрын
❤❤
@Zuziza745
13 сағат бұрын
ለምን ወለዬ ብቻ እኛም አለን ሙስሊም ወንድማችን ነው እናግዘዋለን
@tigisit2534
12 сағат бұрын
ደስ የሚለው ነገር እኔ ግሩፕ ገለመሌ አድማ የሚለው ማሽቃበጥ ዉስጥ የለሁበትም የተመቸኝ አያለው ግን ሀበሻ ምቀኛ ናቸው አብዛኛው 😔
@bintumer3401
12 сағат бұрын
ሙስሊም እህቶቼ ኑ እስቲ ቁርኣን ቅሩ ይህ ወላሂ ምንም አይሰራለችሁም
@RichiRichi-v8k
11 сағат бұрын
የት ነሽ በአላህ እኔ በጣምምምም እፈልጋለሁ መቅራት❤❤❤❤
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
አይ,አላሰችል,እያለን,ነው,እጅ,, እስኪ,ደምሪኝ🎉🎉
@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
11 сағат бұрын
እኔ እጀምራለሁ ግን ሳይገባኝ ሲቀር እተዋወለዉ ምን እደማረግ አላቅም
@ekramemohamad7392
11 сағат бұрын
@@RichiRichi-v8kነይእኛጋር🎉ደምሪኚም 25:38
@ekramemohamad7392
11 сағат бұрын
@@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገወላሂካጠናሽው፣ቁርአንቀላልነው፣ደምሪኚ
@መድመቅደላዋማሻ
12 сағат бұрын
ቶፊቄ የኔ ወንድም ወድቀትህን አንፈልግም ከፍ በል ለጠላትህ እጅ አትስጥ ወደፊት እንጅ ወደኋላ አትመለስ ወንድሜ ከግንህ ነኝ በርታ አንተ ጀግና ነህ የቅመሞች ወንድም ቶፋዪ
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
መድ ደምሩኝ
@lulugetachew-wn5xt
13 сағат бұрын
አችው ታመጭው አችው ታሮጭው😂ቆፋየ ጉዞ ወደ,300K🥰🥰💪💪
@ኪ.ያ.ዬ
12 сағат бұрын
ደሞኮ ወደ ተመልካች ገለበጠይው😂😂😂😂😂
@fhussen
13 сағат бұрын
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤
@Jemila-s4e
13 сағат бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️❤️
@AT-oj5iq
13 сағат бұрын
ሰላላወአለይወሰላም
@MadinaOmar-vp5iv
13 сағат бұрын
saw,saw,saw
@TutJrgy6g
13 сағат бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ውሰለም
@HayuEmureyanamharawit
13 сағат бұрын
💜💜ሰለላሁ 💜አለይሂ💜 ወሰለም 💜💜🌸🌸
@YusraHeyrat
12 сағат бұрын
ልጁ ግን በጣም የዋህ ምቀኝነት የለውም
@GhFd-v7w
11 сағат бұрын
በጣም❤
@fafiyutub3893
9 сағат бұрын
ወላሂ በጣም ሚሥኪን ልጅነው የሰፈሬ ልጅነው ሀቢቢ
@romiooo0193
8 сағат бұрын
የዋህ ነቱ ነው የጎዳው
@asqw6481
8 сағат бұрын
@@fafiyutub3893እሽ ለምን አትመክሩትም በኒካህ አግብቶ እንዲጠለል
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@maeritube21
13 сағат бұрын
ቶፍቅ እና ለሙዬ ምርጥ ጎደኞች ናችሁ ለሙዬ ቶፍቅን ከጎኑ ሁኝ ምስኪን ነው በጣም የዋህ ❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉🎉
@umdunia5681
12 сағат бұрын
ኑ ፈቃዳችሁ ከሆነ ኢስላማዊ ትምህርቶች ፈትዋ ኹጥባ ዱኒያዊ ጠቃሚ ምክሮች በቻናሌ ታገኛላችሁ አበረታቱኝ ፕሮፋይሌን ነክታችሁ ተቀላቀሉ!!
@mathinamathina7506
12 сағат бұрын
ኢሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይር
@Hawaahemeda-nz6ts
11 сағат бұрын
እሺ ማማየ እናመሰግናለን ሰብ አድርጌሻለሁ
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
እሽ,ደምሪኝ🎉🎉
@Hawaahemeda-nz6ts
11 сағат бұрын
በውስጥ ቃኢደቲል ኒራንያ አቅሪኝ ለአኬራሽ ይሆንሻል
@omanId-p4d
11 сағат бұрын
እኔእፈልጋለሁ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
13 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር
@نعيمهمم
12 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
🎉🎉❤❤❤
@شمسيةاث
13 сағат бұрын
የመጀመሪነኝቶፊቅየ300እናሥገባዉጋይሥ🙏🙏🙏🙏
@FatimaBub
13 сағат бұрын
🎉
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
እሽ,,አኛማአርገነዋል,4.ዓመት,ሞላን🎉 ደምሪኝ🎉🎉
@Lubabamoa
13 сағат бұрын
ቶፊቅ ሚስኪን እኮነዉ ወላሂ እናበረታታዉ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ሀይሚኖት
13 сағат бұрын
ምንጠላሁ አስመሳይ ሰው 🙄እራስህን ጥብቅ እያለቀስክ እዳመጣ አማራ ልጅ ጂል አትሁኑ እባካችሁ የዋህነት ይጎዳል 🥹🥹🥹🥹😢😢😢
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
12 сағат бұрын
ከምር በጣምምምምምም አስመሳይናት ይችጅል
@Mirfa123-bt5cp
12 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@abebamuche186youtube
12 сағат бұрын
በጣም
@Saadah1Bb2
12 сағат бұрын
ትክክል 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪
@Tsehay-pk1yp
12 сағат бұрын
እውነት ነው❤❤🎉
@ZeybamdZeybamd
13 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ የሀቅ ገንዘብ የትም አይሔድ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@YusraHeyrat
12 сағат бұрын
ወላሂ በጣም ልጁ ሚስኪን ነው አላህ አለው ብቻ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤
@2-nl9dw
13 сағат бұрын
ቶፊቅዬ ጥላቶችህ በግርህ ስር ወደቁ ለምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤👍❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናየ በርታ
@abebamuche186youtube
12 сағат бұрын
❤🙏አሜን
@Fufu-vt9pt
11 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉እኛን አያውቁንም 😂😂😂የኔ ጀግና ወደፍት
@rabiarabu3985
11 сағат бұрын
በጣም ነው ያዛዘነኝ እኛ ወሎዮወች በቀላሉ አንወድቅም💪💪👍👍በረታ ወደ ፊት ብቻ
@Fufu-vt9pt
11 сағат бұрын
@@rabiarabu3985 እዳወራ አትፍቅድለትም እኔ ብቻ ላውራ ቱ ዳውላ
@curtutivi755sbscrb
13 сағат бұрын
ቶፊቅን እናበረታው መልካምነት ይከፍላል❤
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
13 сағат бұрын
ደምሪኝማማ
@rabiarabu3985
13 сағат бұрын
በትክክል
@SamiraBringitup
13 сағат бұрын
❤❤❤እንደማመር🎉🎉@@rabiarabu3985
@SamiraBringitup
13 сағат бұрын
🎉🎉🎉እንደማመር
@YusraHeyrat
12 сағат бұрын
ወላሂ ምን ችግር አለው
@Haytt-r6h
11 сағат бұрын
ወዳችና ጥላትህን በዚህ ሰአት ካላወክ መቸም አታውቅም እኛ ወሎየወች እምንጠቃው በየዋህነታችን ነው እስኪ የወሎ ልጆች የዋህነታችሁን አቁሙ ሰው አትመኑ ምንም ቢፈጠር የራሳችሁን ሰው አሳልፋችሁ አትስጡ
@fekadodesalen
11 сағат бұрын
min abash wello teyalesh Amara bity min chir alew eyegenetelu fesshin new emisfesash esu Amara emitu musilim new beka
@MunaMuna-uz7pn
9 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅ቱ
@Haytt-r6h
5 сағат бұрын
@@fekadodesalen ግም ባልልስ ምን ልታመጭ
@ነnnn
13 сағат бұрын
ወሎየው ቶፊቅ አብሽር አላህ ጋር በማያጣላህ ምገድ ተጓዝ
@marimasd6628
12 сағат бұрын
አማራ ነው ✊
@የመርሳዋ-ጸ8ቐ
12 сағат бұрын
የናንተን ሰፈር ዩቱበሮች bega ወሎየወች ነው ያደጋችሁት ስታሽቃብጡ ነበር ቶፊቅ ማንም አትስማ ሲቀጥል ግዋደኛ ምረጥ አይተካቸዋል ልብ ግዛ
@GenetMtku
13 сағат бұрын
ሲጀመር አቺ ሚዲያ ላይ ስቶጪ የምትናገሪውን እወቂ ማንም አቺንና እሱን ለማጣላት ያረገ ሰው የለም በተናገርሽው ልክ ነው አስተያየት የሰጠነው እና ሰውን የሚያስከፋ ነገር አትናገሪ ባብርሽ ለምደሽ ሌላውንም ሰው ሚዲያ ላይ ልቲሰጪ ሰው ከሰው አትለይ አትጠቀሚም ገባሽ
@Zinet1234-jb9iq
12 сағат бұрын
የተመቸኚ ኮመት
@GenetMtku
12 сағат бұрын
አበዛችውኮ ከምር ቶፊቅ ዝም ቢላትኮ ሌላም ነገር ታወራለች ስለሱ እሱ ግን ጀግና የመልስ ምትሲሰጣት አዲሳባ ሄደች
@nfffdt931
11 сағат бұрын
የተንቢ ወስላታ ናት
@GhFd-v7w
11 сағат бұрын
የተንቢ ኣሽቃባጭ ናት
@Aynalove3382
11 сағат бұрын
እውነት ታሸንፋለች ቶፊቄ ጀግና 💪💪💪የቡታጅራ ዩቱበሮች ስርአት ያዙ የፍቅርንም ጀምራችሀል እጃችሁ ይሰበር የሰው ቻናል ለማዘጋት የምትሯሯጡ
@RakLive-w4q
9 сағат бұрын
😏😏😤😤😤😤😤😤
@almazkede9183
9 сағат бұрын
ምን አራጉ ደሞ የቡታጀራ ፍቅር ናቸው
@Alain-o5o
9 сағат бұрын
ኤረተይ ፕሩፋይልሽእነሡናቸዉ እኛተመልካችነን ምንምአናቅ አላህይወቅጂ እህቴ
@asqw6481
8 сағат бұрын
ማናት ፍቅር
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
ውዴ ደምሪኝ🎉
@emuuzeyf9341
12 сағат бұрын
አልሀምዱሊላ እንኳንም ተለቀቀልህ ትለያላችሁ የቶፊቅ ቤተሰቦች 💪👌👍👏👏👏
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉
@Gurage4
13 сағат бұрын
የሰው ክፍት ሰውን አያሳድግም ወላሂ አትመቃኙ ሶፊም እህታችናት ፎፊቅም ወድማችነው። ለሙዬ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤ ትሬፍ እተሞና ደምኡኝ ጀመአ ደሞ እኮን ደሰ አለህ ድል ወደፍት
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ሁሉንም,,እዝሁ,ነው,ያወቅናቸው,, ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@ኢክሩወለየዋ
12 сағат бұрын
አቦ ለማቆላመጥ አይመችም ቶፋ አላለችም ቶፍ የንፍሮ መቀቀያናት😂😂😂😂😂
@መኪየወግዲዋ
12 сағат бұрын
😅😅😅
@ZaharaMuhammad-wg6mh
12 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@ToybaMohammed-c8t
12 сағат бұрын
ወልደሽ ጨርሰሽ ነው እንድህ እምትይ😂😂😂
@MadinaSeid-p2v
12 сағат бұрын
😂😂😂
@AnshaMuhamed
12 сағат бұрын
ይኸ ስድብ አደልም😂
@UmMehir
12 сағат бұрын
ሙስሊሙ ወንድማችን ምንም ቢሆን ከጎኑ ነንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Faisal-z5b
12 сағат бұрын
ሁሉም እንዳንቺ ቢያስቡ ጥሩ ነበር ወደ ዘር ከሚያስጠጉ
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ🎉🎉በቅንነት
@FatimaBub
10 сағат бұрын
@@UmMehir ልክ ነሽ እህቴ
@FatimaBub
10 сағат бұрын
@@Faisal-z5b ውደ እኔም ወሎ ነኝ ግን ተያቸው ምቸገርሽ ከቻልሽ ሀራምነቱ ንገሪያቸው ካልሆነ አይተሽ እዳላየሽ እለፊያቸው ውደ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉
@FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
7 сағат бұрын
እራስሽን አትቀሊሊ ባለጌ ተውፊቅ ምንም የለው ትያለሽ አች ጉረኛ ስለሆሽ ግደታ ያለውን እያወጣ ማሳየት አለበት 😢ንቃ ተዋት በቃ ትምህርት ውሰድበት 😢
@FafiWolloyewa-vm1rs
12 сағат бұрын
ቶፊቅ ግን የዋህ ነው በቀደም ስንት ስትለው ሰምቸ 300.kእናስገባው እስኪ
@VipVip-x8l
13 сағат бұрын
አይ ጥርስ ቢሥቅ እውነት ይመሥላል ቶፋ በፈገግታ ሠለማት ፊቱላይ ግን ከልቡ እንዳላይዴለ ያሥታውቃል
@tigabuAndmimiwa7
13 сағат бұрын
አዎ ተነዶባታል አፎን ከፉታ አሁን ትሸፋፉናለች በውስጥ ማውራት እየቻለች
@HaiatHaiat-wy3zs
12 сағат бұрын
በትክክል የኔ ወንድም ቶፋዬ😢😢
@GhFd-v7w
11 сағат бұрын
በጣም
@RaheemaRaheema-k9d
9 сағат бұрын
አወ
@swiz_good
12 сағат бұрын
እኔ እስከማውቀው ድርስ ቱፊክ ከዘር ከሀይማኑት የፀዳ ስራ ነው የሚሰራው አይዙክ አይዘጋብክም በርታ
@Zehara9
9 сағат бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ቀመርቲዩብ-ወ4ኰ
13 сағат бұрын
አራስሽን ከፍከፍ አታድርጊ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ቶፊቅ እራስህን ጠብቅ
@FafiWolloyewa-vm1rs
12 сағат бұрын
ሶፊም ቶፊቅም የዋሆች ናቸው ታረቁ እና በኒካህ ተጋቡ👍👍👍
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
11 сағат бұрын
ይዋደዳሉእኮምቀኛነው የለያያቸው
@Mita-queen
13 сағат бұрын
የቶፊቅ ወዳጆች ኑ🥰🥰ብቻየን ፈራሁ😂
@2-nl9dw
13 сағат бұрын
😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አለን ውደ ሰብ አድርጊኝ
@FatimaBub
13 сағат бұрын
አብሽሪ
@Zነኝየማማምርኮኛ
4 сағат бұрын
አለን🎉🎉
@zeyada12
11 сағат бұрын
ቶፊቅ ወድማችን ጉዞ ወደፊት ጀግና 😘😘😘😄😄😄😄😄
@a123-xu3mu
13 сағат бұрын
ቶፊቅን እሚወዲ ማነዉ የዋህኮ ነዉ😢❤❤ለሚየ❤❤😂
@abdufaker-t5v
13 сағат бұрын
አለን በጣምነው የምንወደው ያገራችነልጅ
@Ruki-v3q
12 сағат бұрын
ወላህ እኔ ቶፊቂ❤
@መድመቅደላዋማሻ
12 сағат бұрын
እኔ ተፊቅ የኔ የዋህ በርታ እኖድሀለን❤
@Zahra-b3v6n
12 сағат бұрын
ቶዉፋየ አተምርጥ የዋህ ሰዉ ነህ ከምቀኝያ አላህ ያርቅህ የኔወድም የተቢየ መልካመ ዋዳጀየ
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት🎉
@HananHano-yb3pv
12 сағат бұрын
የተናገርሽውን ፓርት መቀላመድ አያስፈልግም አምልጦሽ ተቀደሻል ሲቀጥል እኔ ስጠብቅ የነበረው ከሶፊጋር እደምንም ታስታርቂአቸዋለሽ ብዬ ነበር
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
ሀኒዬ ደምሪኝ🎉
@user-pz5dg8hw9d
12 сағат бұрын
ግን ለምንድነዉ ቶፊቅ ሳየዉ ትልቁ ወንድሜ ሚመስለኝ ቶፋየ ከሶፊ ጋታረቁ እና ሌላ ሰዉ ይቅርብህ ለግዜዉ ነዉ እንጂ ሲከፋህ ይርቃሉ የተንቢ የኔ ምርጥ ጋደኛ❤
@Zehara9
9 сағат бұрын
ውዶቸ ደምሩኝ
@EleniMolla-yw2oi
12 сағат бұрын
ምቀኞች እርር ይበሉ አለንልህ ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛሃኛው ልቡ በክፋት ጠቁሯል መድኃኒያአለም ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏
@FatimaBub
11 сағат бұрын
@@EleniMolla-yw2oi ትክክክል
@toybiTube12
13 сағат бұрын
ቶፊቅየ ጠንክር ያገሬ ልጂ❤
@Zehara9
9 сағат бұрын
ጦይባየ ደምሪኝ🎉❤
@haiyathaiyat8196
13 сағат бұрын
ቶፋዬ💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅እኛኮ ጀግኖችነን🙆🙆
@EmanJaabare
11 сағат бұрын
ቶፍቅ😢ለወራኛቦታአትጥስጥቆፍጠንብለህስራህንስራ💪ጥንካሬህንአሳየን❤❤❤
@rozaroza5996
13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳንም ተመለሠልህ እኔ በበኩሌ ለ40 ሰው ሸር ርጌ ነብር ደስ ብሎኛል
@محمدمحد-ف2م
13 сағат бұрын
የኔናት እናመሠግናለን ማማየ አሁን ይህልጅ ምኑ ነዉ እደዉ ቢሰራበት እኔም የምር በጣምአዝኔነበር
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
12 сағат бұрын
የኔ መልካም ❤❤❤❤
@تنتنتنتا
12 сағат бұрын
በረካ ሁኝልኝ❤❤እህት
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ደስ,ይላል,,ደምረኝ🎉🎉
@አኢሻእብራሂም
11 сағат бұрын
የኔመልካም አላህ ይጠብቅሽ😢😢
@lubabalubaba1752
12 сағат бұрын
አስመሳይሁላልጅይስራበት😂😂ቶፊቅዬወደፊትያግሬልጂ❤❤❤🎉
@WeynshetFentaw-c5d
11 сағат бұрын
ደስ ብሎናል ቶፊቆ ሀቂቃ ተበሳጭቸ ነበር ሊዘጋበት ነው ብየ 😢🎉🎉🎉በግሩፕ ሳይቀር ነበር ሸር ሳደርግ የነበረው🎉❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ ሁሌም ወደፊት ወንድማችን
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@yeshamabirhan6591
13 сағат бұрын
እግዚአብሔር የተንቢ እና ቶፊቅ ጓደኝነታቸው በጣም ደስ ይለኛል እውነት ለመናገር ዩቲብ ማዘጋት ተገቢ አደለም ይኸ ልጅ ስንት አመት መከራውን አይቶ ነው ያሳደገው
@JoanLokas
12 сағат бұрын
አች በቅሎ ያችቃላት ካወጣሻት ቡሀላ እደት እዳስጠላሽኝ
@ssds463
9 сағат бұрын
እምርም"ፈረሥነች"እሡየዋሕነው"አረዝምበይይይ
@JoanLokas
9 сағат бұрын
@@ssds463 ሀሀሀሀበጣም
@lubabalubaba-pc4sv
12 сағат бұрын
ቶፌቅ ተመከር ለምለምትምከርህሥማት ሢቀጥል ሦፊን ይቅርታ ጠይቅ የምንሥማሙላይክ❤
@tamrisaid2564
10 сағат бұрын
ቶፋየ በርታ ዉሾች አዩት ላይ ነዉ የሚጮሁት አንተ ግን በርታ ወደ አላማህ ዛሬም ነገም ከጎንህ ነን😍😍🤗👌
@adem364
13 сағат бұрын
ጎዞ ወዴ 300k ሼር ላይክ አርጉ
@zdalemu-up9qd
13 сағат бұрын
ወንድማችን ቶፊቅ አይዞህ ለሁሉም ነገር
@NoorchannelTube
13 сағат бұрын
እሰኪ ቶፈቅና የተንቢ ሲያያ ደሰ ያለወ በላይ ገጩኛ👍
@samritube645
13 сағат бұрын
*እንኩዋን ደስ አለህ ቶፊቅ ለምለም ላንተ ምርጥ እህትህ ናት የምር ሰዎች በክፋት ተነሳስተው ቪድዮዋን ቆራርጠው ቢፖስቱቱትም ቅመምቼ በሉ እኔንም አስርሺ አስገቡኝ🙏*
@jgsgsghcsv9530
12 сағат бұрын
ሀያአመትም ይሁናችሁ የተዋወቃችሁ ግን በችግሩ እኛ ነን በኮመት አይዞህ ያልነው አችአባካኛነው ያልሽው ስለዚህ እኛን አትናገሪ ሊአጣሉ አንተ በይ
@uaesara8261
10 сағат бұрын
አንች የወጣልሸ ባሌጌ ነሸ ባህርዳር ሂዶ ከመጣ ብሁአላአ ልጁ ተበላሸቱአን አልሸ ሰርአት የሚባል አልፈጠርብሸም ወንድማችን እንወዳዋለን
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
በቅንነት ደምሪኝ መር
@FatimaBub
12 сағат бұрын
አሏህ መቀኞችህን ይያዝልህ ሀገሪቱ በደነዚህ አይነት በላአወች ተሞልታ ነው ሀገራችን ሰላሟ የጠፋው ብቻ በእዝነቱ ይማርን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
13 сағат бұрын
ኑኑኑ የህን ልጂ እነበረታታዉ😢😢❤❤❤
@محمدمحد-ف2م
12 сағат бұрын
እሺ መጣን
@አኢሻእብራሂም
11 сағат бұрын
የኔመልካም
@FatumaSeid-v5o
11 сағат бұрын
Yene iht
@ወታደር
10 сағат бұрын
መተናል
@ZedZ-y1r
9 сағат бұрын
የኔ መልካም እሽ❤❤❤😢
@ፈኪTube-ov7lz
13 сағат бұрын
ሚዲያ ላይ በሚወራው በሚሠራው ነገር አትፍረዱ ሁሉም እውነት አደለም ወጀል ውስጥ አትግቡ የመዳም ቅመሞችዬ
@Zyneb-pw3cf
13 сағат бұрын
ትክክል
@FatimaBub
13 сағат бұрын
እኮ
@nejatbedru4660
12 сағат бұрын
ኧረ የምን ከለላ ነው ያረግሽለት እንደፈለግሽ ለፍልፈሽ ልጁን ባልዋለበት ቦጭቀሽው አሉባልተኛ ነገር ነሽ ወረድሽብኝ በቶፊቅ ጉዳይ አንቺ እውነት የረጅም ጊዜ ጓደኛው ብትሆኚ ስልክ አላነሳም ስላለ ብቻ አትቦተረፊም ነበር
@Zehara9
9 сағат бұрын
ነጃትየ ደምሪኝ
@ሚስጥርሚዲያA
3 сағат бұрын
ደምሪኚውደ❤
@mrabdula5342
13 сағат бұрын
ቶፉቅ ወላሂ ደስ ስ ላለህ በጣምደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ላዳድ ምቀኛሰወቸሰ ምንተወኑ እሱን ለመጣል ስትሯሯጡ የነበረችሁት ተቃጥላችሁ ቀራችሁ ቶፊቅ አዉንም ዘደፊት🎉🎉 የወሎ ቀብራራ❤❤
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉
@11Secho
13 сағат бұрын
የተንቢ ደስ ብሎናል አድ ለይ በመዮናቹ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛🌹🌹🌹🌹
@MominaSet-mu4rr
13 сағат бұрын
እኔደሞ አስታርቃቸው መስሎኝ መጋጋቴ አች ለካ እራስሽን ነጣ ለማውጣነው የምትውጠረጠርው🤣
@bintMuhammed-w6o
12 сағат бұрын
😂😂እኔም መስሎኝ ነበር
@ToybaMohammed-c8t
12 сағат бұрын
እኔስ አስታርቃቸው መስሎኝ
@AjaybaHamid
8 сағат бұрын
ኢን ሻአለህ በቃጠይ ይታርቀሉ ምኞት ነዉ
@seadamelaku3377
11 сағат бұрын
እኔ ግራ ሲገባኝ ለኔው ሸር አድርጌው ነበር የመዳም ቅመሞችኮ ፍተሀዊ ናችሁ አላህ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@Amharawit21
8 сағат бұрын
እኔስ ብትይ ያላደረኩበት ቦታ የለም😢😅❤
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
12 сағат бұрын
አች አስመሳይ ነሽ እወደድባይጅል የነሩታ አይበቃሽብሎአሽሙር መናገሩ ደግሞ ወደሱ ዞርሽ ከምር ባችምክንያት ወድምሽንም ልታስጠሊኝነዉ ዉሸታም አስመሳይ ብቻ መጥፎሴትነሽ ባችቤትኮ አሁን በጣም እዉነተኛናት ተብለሽ እድትመሰገኒ ነበረግን አልተሳካልሽም 😕😕😕😕😕😕😕
@TaipaMohamd
11 сағат бұрын
ከጎኑ ቁጭ አርጎ ልኳ ነገራት ቶፋዬ የኒጀግና አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረብ❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
8 сағат бұрын
የኔ ውዴ ደምሪኝ🎉
@taibattt4535
13 сағат бұрын
አጥፍታለች ለምለም ባደባባይ የጓደኛ ገመና አይወጣም በዉስጥ መምከር ነዉ አወኩ አወኩ ትላለች
@tyurffg-bu5zy
12 сағат бұрын
ሲጀመር አች ነሽ ነገሩን አጣጧፍሽው ነገሩን ለሚቀጥለ ለማንኛውም ለንግግርሽ ተጠቀቂ አታቃጥሪ ጥሩ ነገር አለሽ ግን ወሬ አለብሽ
@kidsttube3111
12 сағат бұрын
አችኮነሽ አሳልፈሽ ለጅብ የሰጠሽው አስመሳይ መሆንሽን አገር አወቀልሽ
@samyrasamuty179
10 сағат бұрын
እእኝኝ አሮጊት 😂😂
@تالاسمري
9 сағат бұрын
እች ጀዝባ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
7 сағат бұрын
ቅጥልልልል የሩታ ደጋፊዎች ለሚ አትወዱዋትም ለሚ ዉስጠዋም ዉዋም ቆንጆ ዉብ ነዉ ለሚ ለመተቸት ገና መወለድ ይጠበቅቅብሻል
@Kalkidanየተክልየልጅ
12 сағат бұрын
ቶፊቅ ፀጉርህን ስለተስተካከልክ አምሮብሐል በርታ አንተ ጀግና ነህ ጠላቶችህን አሳፍራቸው ቀና በልና💪💪💪
@ghghghh217
12 сағат бұрын
ለሚየ በናትሽ የፍቅርን ቻናል ሸር አድርጊላት ቀዝቅዟል😢😢❤❤❤
@Medi-Tube2
12 сағат бұрын
ተገናኝታችሁ እንደምታወሩ እርግጠኛ ነበርኩ ቶፊቅ ለምለም በተናገረችው መቀየም አልነበረብህም እሷ አዝና ተቆርቁራ ነው አንተ በሌላ ተረዳሀት መልስ ከመስጠትህ በፊት ቆም ብለህ ወዳጅ ጠላትህን ለይ ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
12 сағат бұрын
አቺነሽእደኔ የተረዳሽው አንዳንዶችግን የግራነውየተረዱት
@semiraseidendires47
11 сағат бұрын
ወግጂ እባክሽ መሪና ገዘቡን እንደበላች አድርጋ ያወራችው መሪና ለቶፊቅ ምርጥ ጎደኛ መሪና ነች
@Medi-Tube2
11 сағат бұрын
@@semiraseidendires47 የኡኽቲ እኔ ሀሳቤን ከማንም ሰው ጋ አያይዠ አልፃፍኩም ይህን ስኮምት በፍፁም ማሪ ለሰከንድ በአእምሮ አልመጣችም ለምለም የተናገረችውን ነው የሰማሁት ብኩን ነው ገንዘብ አይዝም ራስህን ሁን በወጣትነት ጊዜህ ለፍተህ ገንዘብ ያዝ ማለት እከሌ በላችህ በላህ አላለችም እሷም ዙሮ ማንም ይብላው ማን አለ አግባብ ለራሱ ለግሉ ወጭ ቢያወጣ እንኳ ብክነት ነው አለ አስፈላጊ ወጭ በቃ የሷ ሀሳብ ይህ ነው በጥሩ ጎን ተርጉሙት ነገር አታንሸዋሩ አላህን ፍሩ
@Tube-wj5jv
10 сағат бұрын
እስዋ ስለ ተሰማት ነው የተናገረቹው ማለት የሱ ከፍታ ስለ ምትመኝ ሰው እንዴት ነው ሚያስበቅ ግን ማለት ያቀን እራሱ እያለቀሰች ነበር ግን ሰውች ግን መቀይር ይወዳሉ በአሁን ሰአት መካሪ በጠፋበት ገዘብ ገዘብ እንዴት ትያለሽ ኢላሉ እስዋ ለውጥ ስላላይችበት ነው የመከረቹ ይዋህ አትሁን አለቹ እጅ ምን አለች
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
10 сағат бұрын
@@Tube-wj5jv በግራነው የተረዷት እኔግንያለችውገብቶኛል
@brtetukaBa
11 сағат бұрын
ቶፊቅ በጠም ዬወሀ ነው እንድ ተይቶ ይተወቀል መልከምነት ለረስ ነዉ አብሺር አለሀ አለልህ ጉዞ ወደ ፊት ለመንም አንገትህን አትድፈ 😢😢😢😢😢
@Zehara9
9 сағат бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@zebutube9644
12 сағат бұрын
የምር ግን ቶፍም ሶፊም በጣም የዋኾች ናቸው እኔ ከአማራ ልጆች ከወሎ ልጆች ኑሪያለው ግን ተከባብረን ተዋደን ኑረናል የዋሆች አይደለም በጣም ጎበዞች ናቸው ጉብዝናቸው በጣም እወድላቸዋለው😊
@محمدمحد-ف2م
12 сағат бұрын
የኔዉድ አወን ከአማራጋር የኖረያቀዋል ስለአማራ ህዝብ እኛምእንወድሽአለን ከራሱአካፍሎየሚበላነዉ😘😘😘
@melitubez9850
12 сағат бұрын
❤ ደምሪኝ እማ❤❤❤
@Saadah1Bb2
12 сағат бұрын
አማራዬ,,💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪
@ሚስጥርሚዲያA
2 сағат бұрын
ደምሪኝ ቤተሰብእንሁን❤
@EMU_AYMNA
13 сағат бұрын
😂😂😂ተደማመጡ እንጅ ጋይስ 😮በነገራችን ላይ የሰው ስም ማጥፍት 😮ወንጀል ነው ፈጣሪ ይጠብቀን ❤❤❤
@የፍቅርአድናቂ
13 сағат бұрын
የቶፍ አድናቂ ላይክ ግጩኝ በሩታ ሞት 😂😂😂
@Hani21-h6u
13 сағат бұрын
ጭራሽ በሩታ ሞት የተመታሽ😂😂😂😂😂
@እናትያላህስጣታናት
13 сағат бұрын
@@Hani21-h6uክክክክክ
@ABBAa-m9w
13 сағат бұрын
ጎድ😂😂😂😂😂😂😊😊😊
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
13 сағат бұрын
በሄዳቹበት ሩታ ካላላቹ አይሆንላቹም አ ምድረ ዥልጥ
@الحمدللة-ق5ذ
13 сағат бұрын
በቃ እሩታ😢😢😢
@razandahefr2070
12 сағат бұрын
አማራ ስትሆን ሁሌም አሸናፊ ነህ አባቴ አሁን 300k የታላቹህ ያማራ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ToybaMohammed-c8t
12 сағат бұрын
❤❤
@Saadah1Bb2
12 сағат бұрын
አለን አማራዬ ,💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@marimasd6628
12 сағат бұрын
አለን አማራዬዬዬዬዬ
@Faisal-z5b
12 сағат бұрын
ዘርኝነት ጥብ ነው ወደ ዘር አትውሠዱት
@teddyYouTube-u9p
11 сағат бұрын
እኛ የአምሓራ ልጆች ከጎንህ ነን
@Zehara9
9 сағат бұрын
ቴድያችን ቤተሰብ እንሁን
@zdatlaw9358
13 сағат бұрын
ቶፊቅ በርታ ይችን ተዋት ምንንም አትሰማ
@LemlemSebhat
12 сағат бұрын
ቶፋየ የኔ የዋህና ደግ ሰው ስለ አየሁህ ደስ ብሎኛል አይዞህ በርታ ጎበዝ ይቅርታ መቀበልና መስጠት መቻል የመልካምነት ምሳሌ ነው። እንኳን ደስ አለህ የሰው ልጅ የልብ መልካምነት ካለው ሁሌ አሸናፊ ነው። እንወድህ አለን። ለምለም ደግም ሳላደንቅሽ አላልፍም። ማለት የሰው ልጅ ለአንድ ሰው በተለያየ መንገድ ልያስቀይም ይችላል ይሁን እንጂህ ይቅርታ መጠየቅ መቻል ደግም ጥሩ ነውና ጎበዝ። ይቅርታ የቆሰለ ልብ ይጠግናልና።
@Ruki-v3q
13 сағат бұрын
ቶፊቂየ ብትታረቅም አይቆጭህም ልክ ልኮን ነግረሀታል😅😅😅 የኔ ኩሩ ወንድም❤
@SamiraBringitup
13 сағат бұрын
❤🎉🎉
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
12 сағат бұрын
ክክክክክክክ
@sinuahmed4938
12 сағат бұрын
Aymalim lezawm set honash
@HayatiHayati-l5f
12 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@seada9327
12 сағат бұрын
❤😅
@Maranata8855
13 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ ክርስቲያን እና ሙስሊም ለምንድነው ሁሌ best friends የሚሆኑት እኔም ጓድኞቼም እንደዛ ናቸዉ እና ሁሌ ይገርመኛል🤔ግን 👌
@HaiatHaiat-wy3zs
12 сағат бұрын
ግን ምን😮
@RimmRimmRimm
11 сағат бұрын
እኔም ነኝ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
9 сағат бұрын
እና ምን ይከፋል ፍቅር አንድነት ሰላም ደስ ይላል እምነቱ እዚህ ምናመጣው
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
11 сағат бұрын
አየ ለምለም ሌላ ዉሸት እዴት ገንዘብ ሰለበላህ ነው ብለሸ ድጋሜ ታሰጠሊዋለሸ ዝብለሸ ይቅረታ አትይም ማሪናን እዳነኪ ሁለተኛ ድሮም አወጃትም
@tube-qr5wf
13 сағат бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
12 сағат бұрын
አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@Zehara9
9 сағат бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@tigabuAndmimiwa7
13 сағат бұрын
ለምለም ለማድበስበስ አትጣሪ ቶፌቅ ይቅርታ ጠይቂ ተናዶብሻል
@haymanotMoges-eh2wm
13 сағат бұрын
አረ ለሚ አችነሽ ለጠላት ቦታ ከፍተሽበት የነበረው ብቻ አልፉዋል ቶፊቄ ወደፊት
@RakLive-w4q
13 сағат бұрын
😤😤😤😤😘
@الحمدللة-ق5ذ
13 сағат бұрын
እኮ😢😢
@haymanotMoges-eh2wm
13 сағат бұрын
@@RakLive-w4q ምን
@swiz_good
12 сағат бұрын
እኔ ባለፈው ሲጣሉ ለምን ለምነክ አምጥተክ ለምን ታባርራታለክ ብዪ ነው እንጂ ቻናሎ ከምንም የፀዳ ልጅ ነው
@marimasd6628
12 сағат бұрын
ጀግናው የአማራ ልጅ ቶፊቃችን አብሽር ለበጎ ነው አንዳንዴ ያጋጥማል የልጅ አዋቂ ነክ አይዞክ ያልፋል አላህ መልሶ ከሶፊ ጋር ሊያስማማቹ ይችላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏 ሁለታቸውም አማራ ናቹ ለምለም ደሞ አቾክይ ዩቱብ ከምሰሪበት ነባር ጎደኛዬ ነው ነው ካልሽ በውስጥ ማናገር ትችይ ነበር ለወደፊቱም አቸኩሪ ለምለም
@እናትሀገር-ኈ3መ
12 сағат бұрын
ግን ለምለም ያቺስ ወድሞቺ ምን ሰርተዋል እያፈቀሩ ከማልቀስ ዉጭ ቱ ዱባ የሆሺ ልጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@መኪየወግዲዋ
12 сағат бұрын
እኮ እች ጉቶ
@zeharahassen7810
12 сағат бұрын
@@መኪየወግዲዋ😂😂😂😂😂
@HaySss-lx6ke
11 сағат бұрын
ጉቶአች ቀፉፉ@@መኪየወግዲዋ
@محيالدينعبدالله-ب6غ
11 сағат бұрын
😅😂😅
@رمانهاقماسو
6 сағат бұрын
ይመችሽ። ሴትይሸከማሉዉ። ምንይሰራሉዉ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
11 сағат бұрын
ቱፋዬ የኔቀብራራ ወሎዬ በቲክቶክ ብሰደብም ከተነሳልህ ደስ አለኝ 😘😘😘
@Zehara9
9 сағат бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@abdullaw6274
11 сағат бұрын
ቶፊክወንድሜየባለፈውቢዲዮሲለቀቅዋይፋየሌለበትቦታነበርኩግንባየሁበትሰአትግንመልካምምኞቴገልጫለውአይዞክሁሉምያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
9 сағат бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@KhawlaKhouri
11 сағат бұрын
አብሺርተውፍየህህህ።በጣምምምነውየምወዲህህህበተተይይይበዛበጦርነትግዜ።ብዙወጋከፍለሀልልልላማራህዝብብብብውድዋህህህእንወዲሀለሁ
@Zehara9
9 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ❤
@Tybatube
13 сағат бұрын
እስላም አሌይኩም ወዴች በቅንነት ደምሩኝ አንድሺ አሰገቡኒ የሰድት እህታችነኒ❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ደምሪኝ,እመልሳለሁ🎉🎉
@gf8xl
11 сағат бұрын
አንች የተንቢ ምትባይ ራሥሽን ከፍ ከፍ አታድርጊ ራስሽን እንደመለአክ አትመልከች ከንቱ ጉረኛ ምንሽም አይመቸኝ ቶፊቅ ንቃ ወንድሜ ❤❤❤
@keres5182
11 сағат бұрын
mech teyekecheshi edtemechat ekek esa kenemefetereshi atakeshim
@gf8xl
10 сағат бұрын
@@keres5182 Hiji jil awekechign alawekechign min tifetrilgnalech guregna yesua bite nesh
@Tube-wj5jv
9 сағат бұрын
እረ እኔ ደሞ በጣም ትመቸኛለች የስራ እራስዋም ከፍ ብታርግ ምንም ማለት አደለም ምክናቱም ለፍታ በጣም ጎበዝ ታ ታሪ
@seadiethiopiawit1782
11 сағат бұрын
አንተ ልጅ ብዙ ተመክረካል ግን አትሠማም ሀጅ ነብይ ሴትጋ መተሻሸት መጨባበጥ መላፋት ለዛውም ሙስሊም ያልሆነች ሴትጋ አላህን ፍራ አላህ ምናልባችም ተኝተን በነቃን ቁጥር ዛሬን ለማየት እድል የሚሠጠን ወዴ አላህ እንድንመለስ ነው አላህ ሒዳያ ይስጠን
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ደምሪኝ,,በቅንነት🎉🎉
@abdufaker-t5v
11 сағат бұрын
ስራውን ይስራበት አች
@seadiethiopiawit1782
11 сағат бұрын
@@abdufaker-t5v የሚሠራው ስራ የአኼራ ስራ አደረከውኮ ምንኛ ጠቀምከው
@seadiethiopiawit1782
11 сағат бұрын
@@maryamdawood5052 እሽ ውዴ
@FatimaBub
10 сағат бұрын
@@seadiethiopiawit1782 ለአሄራው ካሰብሽለት በውስጥ አናግሪው መተቃቀፉን አልደግፍም ግን የሰው ልጂ ፍፁም አይደለም ለራሳችን ስንት ወጀል አለብን በዛ ላይ ከቻልሽ ዱአ አድርጊለት
@hayet8663
12 сағат бұрын
ወሎየወች የታላችሁ ቶፊቅ 300 k እናስገባው lik አርጉ😍
@abdufaker-t5v
9 сағат бұрын
አለንንን
@Haleema-t2d
3 сағат бұрын
ምንሥለሠራ ሥሐዋሽ
@SafSaf-o8r
11 сағат бұрын
ወንድማችንቶፊቅአይዞህለሁሉምነገረ❤❤
@yabsraዩቱብ
13 сағат бұрын
መልዕክተ ከመዳም ኩሽነ ቆይ ሸቃላን ምንድነው ሠብስክራይበ የማታደርጉት በሉ ደምሩኝ
@emuuzeyf9341
13 сағат бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ነይ እንደራረግ እኛው ሸቃሌት ለሸቃሊት
@sofi8983
12 сағат бұрын
ኑ እንደመማር
@emuuzeyf9341
12 сағат бұрын
@@sofi8983 ሀኒየ ደምሬሻሁ የምወድሺ ጠንክሪ ውደ አይዞን
@HananHano-yb3pv
12 сағат бұрын
ግሩፕ እንክፈትና እንሰባሰብ እስኪ እርስበርሳችን እንደማመር😂😂
@yabsraዩቱብ
12 сағат бұрын
@@HananHano-yb3pv እሺ
@ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ
13 сағат бұрын
ቶፊቅ ወድማችን ደስብሎህ ስላየሁት ደስብሎኝል ሁልግዜም ደስይበልህ ለሚየ አች ጀግና ሴት ነሽ 🎉🎉
@FatimaBub
13 сағат бұрын
❤
@maryamdawood5052
11 сағат бұрын
ደምሩኝ,በቅንነት😅😅
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
13 сағат бұрын
ለምዬ ለፍቅርዬ ለፉፉ ወዳቺ ሼር አርጊላቸዉ ነኛ መልካም
@melitubez9850
12 сағат бұрын
ደምሪኝ እህት❤❤
@ሚስጥርሚዲያA
2 сағат бұрын
ደምሪኚ ውደ❤
Пікірлер: 1,6 М.