KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ለሚ የተንቢ ከቡታጀራ ድረስ መጥታ ቶፊቅን አገኘችው
Күн бұрын
ለሚ የተንቢ ከቡታጀራ ድረስ መጥታ ቶፊቅን አገኘችው
Рет қаралды
27,789
Sofi
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 988
@የሳቅጎጆTube
2 сағат бұрын
ሶላት ደረሰ ጨርሸ ሳላየዉ ላይክ አርጉኝ ተመልሸ እንዳየዉ🙊🤣
@avip1257
Сағат бұрын
ለካ ወደደ ልጀም ያያል እደዚ አይነት ቪድዮ😂
@فاطمهعبدالكريم-ن2ج
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂@@avip1257
@toibahussain2478
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@HibaYouTube
Сағат бұрын
ያስኖ በዚህም አለክደ 😂😂😂😂
@ZemuyeDegu
Сағат бұрын
ከከከከ የተመታህ
@rabiyesufiyoutube9826
2 сағат бұрын
ግንኮ ወላሂ እኛ አረብ ሀገር ሰርተን እምናቅ ሰውች ሰው ጋ ለመግባባት ጎበዙች ነን ❤ እደምታዩት ዩተቢ እና ሶፊ ለመጀመራያ ግዜ የተገናኙ አይመስሉም የተቢ ትለያለች ምርጥ እህት ናት ወላሂ እምትሉ ላይክ አድርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@عبدالغنيالبلوشي
Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤tkkl🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sada-yc6pi
Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
53 минут бұрын
የተንቢ የሞቀበት አጨብጫቢ የቀዘቀዘን ቤት አታሞቅም😂😂😂😂😂 የት ነበረች እስከዛሬ በትኩሱ ጸባቸው ለመሸቀል ዱቅ አለች😅😅😅
@መሲYtob
12 минут бұрын
ደምሩኝ እህቶቸ 😍
@Gurage4
3 сағат бұрын
የተቢ እኮ ትለያለች❤❤ አሰታርቂአቸው ምቀኛ ይቃጠል ሰወዳቹ ደምሩኝ❤🇪🇹
@መሲYtob
12 минут бұрын
ደምሩኝ 😍
@Sariy177
3 сағат бұрын
ሶፊን 100k" እናስገባት ያላ 👍👍
@አህላምነኝየሀይቋ
2 сағат бұрын
የኔ ዉድ
@user-vy5xd6ij7l
Сағат бұрын
ሳርየ የኔአስተዋይ
@mobilezubara7937
Сағат бұрын
❤❤❤❤
@እሙአብዱርህን
2 сағат бұрын
የተቢ እካ የእውነት ለሆን ነገር ወድሀል አትልም ጎበዝ ናት
@ብትአብዱሠኢድ
2 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ ነች የምር
@meyumeyu-t5z
2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@NorOne-nk5bn
3 сағат бұрын
የኔ ጠንካራ የኔ ጀግና100k እናገባት የምትሉ 👍❤
@yttugyygttff5531
3 сағат бұрын
እሱ መጀመራ እደጠላ ነበር አሁን ስትነሳ ነው እዴ በቃ ተውት ደል ሴት ልጅ❤❤
@رمانهاقماسو
2 сағат бұрын
ደደሁራ ምትመስላለች ዝበይዝምያርግሽ
@user-om8zz5qi5k
44 минут бұрын
እተረቀለሉ አነተ ተፈረለቹ ኩፈ አትነጋሩ
@fafi21-d8s
3 сағат бұрын
ሶፊዬን 100K እናስገባት የምትሉ
@youtubeፍይዛ
3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ZebibaEndris-ht2dm
2 сағат бұрын
አዎ በናታች እናስገባት ሸር እናርግ
@hayfayoutube7281
2 сағат бұрын
ደምሪኝ በዚህ መልካምነትሽ አላህ ይጨምርልሽ
@fafi21-d8s
2 сағат бұрын
@@hayfayoutube7281 አሚን እሽ ዉድ
@እናትዩቱብmothertube
42 минут бұрын
@@hayfayoutube7281እንተጋገዝ
@Rozaguraga
2 сағат бұрын
የኔን ኮሜንት ለምንድነው ላይክ የማታረጉት ላይክ አርጉ😂❤
@መሲYtob
10 минут бұрын
ደምሩኝ ስሞት 😍
@Zade-h7p
3 сағат бұрын
ሶፉዬን በፍጥናት 100 K እናስጋበት ያምትሉ ለይክ😢😢ዬት ነቹ ያሶፉዬ ወዳጆች😊😊🎉🎉❤❤
@Eeeeeeeee-c8t
3 сағат бұрын
የተቢ እኮ እውነት ለሆነ ነገር ወደሖላ አትልም ለድርማ ድሞ ቦታም የላት ጎበዝ ናት
@Fafi-l6d
2 сағат бұрын
በትክክል😢
@ከረያባመታባዘራውtube
2 сағат бұрын
በጣም❤❤❤❤
@Hereya-zz7ji
2 сағат бұрын
በጣም ትክክክል
@meyumeyu-t5z
2 сағат бұрын
በትክክል❤❤❤
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
2 сағат бұрын
እዉነት በላበት ሁሉ ለሚ አለች ትክበር❤❤❤❤ለሚ ጀግና
@Luluyemadamambulance212
3 сағат бұрын
የማደም ቅማሞች የማተ እንጄራ ይስጠቹ🤲🤲
@AmenatAmenat-n6e
3 сағат бұрын
አሚንንንንን
@aliami3143
2 сағат бұрын
አሚንንንን
@طيبه-ب5ن
Сағат бұрын
Aminyareb
@sntayehuahmed8530
2 сағат бұрын
ለሚ ጀግና ነሽ አላህ ሒድያ ይሰጥሽ ቅድስ ቁረአን ማለት ትልቅ ነገር ነው ማሻ አላህ ❤❤❤❤ሶፉ ሀራም አለይክ የምን እራስ ማጥፋት አላህ የማይፈቅደዉን ነገር ፈኪ ሰላም ተመለሽ የኔ ዉድ ❤
@ጎጃሜዋTUBE
2 сағат бұрын
ብዙ ስደተኝ የሆን ሰወች ተምሳሌታችን ልናደርጋት የምትገባ ጀግና ሴት ነች የተንቢ ጀግና አድናቂሸ ነኝ ሶፊ ፈኪንም ጠርተሽ ተልምዶ ታካፍላቸሁ እንደሷ ጀግኖች ሁኑ 100k አስገቦት እኝንም አበረታቱን እኝዉ ለኛዉ ምርጥ ቻሌንጅ💪💪💪💪💪💪💪
@SabrinaAli-d4m
2 сағат бұрын
የተቢ ምርጥ ልጅ ናት እንደሌሎቹ አስመሳይ አይደለችም
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
3 сағат бұрын
ራሴን አጠፋለሁ ያልኩሽ ስትል ሰማው ሊበል ሶፊ ማመኛት ለራሱ ትልቅ ወንጀል ነው አላህ ይቅር ይበልሽ 😢😢❤
@adan1376
2 сағат бұрын
😢😢😢😢በጣም ግን ተጉድታለይ 😢
@የBini
2 сағат бұрын
እውነት ከባድ ነው በርግጥሀፂያት ነው ግን ዝች አለም ስቃይ ለመላቀቅ ስንል😢😢
@mrabdula5342
Сағат бұрын
ባዉኑአደለም በ ባለፈዉነዉ ማሪናን የተነቀሳትግዚነዉ
@ፎዚየባቦዋ
29 минут бұрын
ትክክል ግን በመትውጀውሰውስትግፊበዛላይየሚዲያ ስውስትሆን ጫናው ክባድነውያስበላልግንሁሉምያልፋል😢😢😢😢
@ARBH-degeneshe
2 сағат бұрын
ሶፍያን 100k እናስግቡት የምትሉ 👌🥰🥰🥰💞💞
@ስድትኛዋ
2 сағат бұрын
የመዳም ቅመሞች ከክፉ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ጨንቆኛል ያለሁት ቢሮ ላይ ነው በሰላም ሃገሬ እንድገባ.ሙስሊም የሆናችሁ በዱባችሁ ክርስትያኖች. በጸሎታቸው እርዱኝ እባካችሁ😢😢😢
@Bent-Eslam
Сағат бұрын
Allah Beselam Lanat Ageresh Yabkash 😢
@ፈትያ
30 минут бұрын
አሚንንን🤲🤲🤲
@seadaseid8818
3 сағат бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ እስኪ የሶፊ አድናቂዌች
@SeadaAhmed-b3l
2 сағат бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የተንቢ❤❤❤
@tenaberihun7379
Сағат бұрын
እናተን ይምራቹሁ እሷ እውነተኘውን መገድ ነው የያዘቸው
@lamlam6575
Сағат бұрын
እናተ ኑእውነተኝውን መገድ
@fasikawande3558
Сағат бұрын
አችን ይምራሺ
@madenam830
Сағат бұрын
አሏህ ይምራት😢
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
Сағат бұрын
@@lamlam6575እዉነተኛ መንገድላይነን እኛ የማይሞት የማያንገላጅ የማይወልድ ያልተወለደ አንድአላሕን ነዉ የምንገዛዉ አልሐምዱሊላሕ
@Murida-hb5so
Сағат бұрын
ለሚዬ አላህ ሂዳያን ይወፍቅሽ የምር ምጥሰውነሽ የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉
@BintbabaBintbaba
2 сағат бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አንቺንም አላህ ሂድያ ይስጥሽ ምርጥ ጓደኛ እንደዚህነው❤❤❤❤
@ያህያYahyawe-s1r
3 сағат бұрын
የsofin ጥንካሬ የምዎድ like ጎበዝ በርች 👌💪👍❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@Nuro-m6g
2 сағат бұрын
የተንቢ የምር ምርጥ ሰዉ ነች የምትሉ እስኪ like👍👍👍
@NegashiAbebe
Сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Sare-wc7sc
2 сағат бұрын
እኔምልሽ ሶፊ አሁን አላህ ካስታረቃችሁ አብራችሁ ከሆናችሁ የሴት ምክር አትስሚ አብዘሀኛዉ ሴቶች ትዳር አይፈልጉም እና ብዙ ጎደኛ አታብጂ አታማክሪ ቶፊቅ እኛ እናቃዋለን በጣም የዋህ አዛኝ ልጂነዉ ወዴመጥፎ የሚወስዱት ጎደኛ ናቸዉ እና አችም እሱም ጎደኛ ምረጡ ደሞ ላይፋችሁን ሚዲያ አታዉጡ ምከሪዉ ታገሽዉ ጎደኛ እዲመርጥ አርጊዉ አሁን ሁለታችሁ ላይ የመታረቅ ሀሳብ ካለ በራሳችሁ ታረቁ ሴትጎደኛ ምቀኛናቸዉ ባች ሄወት ሁለየም ያገባናል ማለት ይወዳሉ እኮን እደዚህ ሁለየ እየተጣላችቱ አይደለም ባትጣሉ በፍቅር ብትኖሩ እራሱ ማዉራት ይወዳሉ አሁን እራሱ ካችም ከሱም እዲትታረቁ የማይፈልጉ ሴቶች አሉ የነሱን ወሬ አትስሚ ትንሽ ስትጣይ ሚዲያ መተሽ አታልቅሽ ለቅሶሽንም ደስታሽንም በቤትሽ አርጊ እኮን ሚዲያ እጎደኛፊት አታልቅሽ ማንንም አታማክሪ ሰዉ ባማከርሽ ቁጥር የተለያየ ሀሳብ ስላለ ላችሂወትሽ ላይ ጥሩ አይደለም
@RahelMamo-zn3ww
Сағат бұрын
እውነት ብለሻል ቢታረቁ ደስ ይላል ጥል የሰይጣን ስራ ስለሆነ
@tube-zq8ot
2 сағат бұрын
ለሚዋ እኔ እወድሻለሁ የክርስቲያን ባእል እንዳናከብር ታዘናል ስለዚህ ሙስሊሞችን አትጥሩ ሙስሊሞችም ተናገሩ አላህን አታምፁ አትሂዱ እኔ ክርስቲያን ጎረቤቶች ነበሩኝ አይፈቀድልንም ስለማልመጣ አትጥሩኝ አልኳቸዉ አላህ ይስጣቸዉ አይጠሩኝም አልሄድም አይቆጡም ስለዚህ ሙስሊሞችም ተናገሩ በግልፅ
@SaydiBoy-iu3nj
2 сағат бұрын
ትክክል
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
2 сағат бұрын
ትክክልነሺ ግንእነሲንመዉደ ድይቻላልእደ ?
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
58 минут бұрын
@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀላ አይቻልም መጋደድብቻ ይቻላል
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
37 минут бұрын
@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ እነሱንመውደድ አይቻልም ምክኒያቱም በአላህእና በነብዩ አያምኑም ግን ሙስሊሞች ድበር አልፈዋል ግን በመልካምነገር መኗኗርእችላለን
@ShefikaShefika-gj8mn
13 минут бұрын
እውነት ነው እኛ ሙስሊሞች ከሁለት ኢድ/ባአል ውጭ ምንንም እንድናከብር አልተፈቀደልንም እንኳን ማክበር እንኳን አደረሳችሁ ማለት አይቻልም እና ሙስሊሞች ሆይ አሏህን ፍሩሩሩሩሩሩሩ
@Alihamdulilllhe
2 сағат бұрын
ለምለም ጎበዝ ናት ሀቀኛ ጀግና ቶፊቅ ግን ጓደኛ አያውቅም ሴትያጋጋል ለምለም የስራሰው❤
@UmFarahRukaei
3 сағат бұрын
ለምዬ የኔ ጀግና😢 ቅንነትሽ የኔ የዋህ መሰሎችሽን ያብዛልን
@መሲYtob
11 минут бұрын
ደምሩኝ 😍
@makkahassen1919
2 сағат бұрын
ለሚ መልካም ሰዉ ነሽ ነገር ግን ሶፊ አሏህን ፍሪ እሷ የመቀረበችዉ ሀሳብ አሏህ ጋር ያጣላሻል ማለቴ መስቀልን አብረን እንድናከብር ስላለች ነዉ እንጂ ሌላ አይደለም ለምዬ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና ነሽ። ሁሌም ስታለቅሺ አትኑሪ አሏህን የሚፈራ የ ትዳር አጋር ይወፍቅሽ እና አስሬ እሱ ጋር እየተመለስሽ አታልቅሺ እሱ አይሆንሽም ያለሽበት ህይዎት ጥሩ ነዉ። ቀጠይበት በዓልን ደሞ ከነሱ ጋር አታክብሪ
@መሲYtob
10 минут бұрын
ድምሩኝ ❤️
@LubabaHassan-b6k
Сағат бұрын
ለምለም እስልምናን ይወፍቅሽ በዚህ ጥሩነትሽ አላህ ግድያ ይስጥሽ
@EmuHanan261
Сағат бұрын
ከቻልሽ ኢዲት አድርገሽ ፊደሏን አስተካክያት
@halehale7257
2 сағат бұрын
አላህ ሆይ ለሚን ሸሀዳ ወፍቅልን ያረብ
@SaydiBoy-iu3nj
2 сағат бұрын
አሚንያረብ
@UaeKfn-w6x
2 сағат бұрын
አሚንንንንንንንንን❤❤❤❤❤
@ameenahali1891
2 сағат бұрын
አሚንንንን😢😢😢
@beletuadise
Сағат бұрын
ሲያምርሽ ይቀራል😏🤣
@madenam830
Сағат бұрын
ያረቢ አሚን😢😢😢😢
@user-ri9hj9ez
3 сағат бұрын
ለሚዬ እኮ በእውነት ነገር ድርድር አታቅም የኔ ጀግና አግኚውና ተነጋገሩ 🎉
@Guragewa5270
3 сағат бұрын
ሶፊዬዬ የኔ ቅመም ልክ እንደ ለሚ ጀግና ሴት ሁኚ ለሚ የሴቶች በላይ እንኳንም ሄድሽ ሸገር አግኚው አውሪዉ አንዳንድ መርዞች ለሚዲያ አሳልፈሽ ሰጠሽው ብለው ሲሰድቡሽ አመመኝ
@መሲYtob
9 минут бұрын
እህቶቸ ደምሩኝ
@sabitamohammed2011
2 сағат бұрын
ለምለምየ የኔ ናት አላህ ሒድያን ይስጥሽ ዱአ አድርጉላት የመፅሀፉን. ስም ንገሩኝ
@SumeyaHeru
Сағат бұрын
ለአለማት እዝነት የረሱል የህይወት ታሪክ አንድ በአንድ በደብ የሚያብራራ መፅሀፍ ነው
@የBini
2 сағат бұрын
ቶፊክ እውነት አትለያዩ በሀይማኖታችሁ ኒካ የሚባለው አስራችሁ ኑሩ 😢
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
2 сағат бұрын
ለምየ ሶስት ወር ሳይሞለቸወኒካህ አይበቃላቸዉም ዉደ ሶስትወር ድረስ ይመከሩ ደጋሚ ነብሳቸዉን እንዳይበድሉ
@user-gb2zd3ie6f
Сағат бұрын
የትቢት❤አቦአልችህ❤ሂዳያይስጥሽ አሏህ❤እስልምናንይወፍቅሽ ያረብብብ❤
@IfufVkcif
20 минут бұрын
😂😂😂😂😂
@userenter2635
2 сағат бұрын
የተንቢ ሳታስታርቂ እዳትሄጂ ይታረቁ ሶፊም ቶፊቅም ምርጥ ልጆች ናቸው መለያየት የለባቸውም
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 сағат бұрын
የሶፊ አለበበስ ተስተከከላ የምትሉ በለይክ ሁሌም እንድህ ልበሽ ደሚሩኝ እህቶቼ🎉🎉 ስዎደቹሁ
@MjmmMjkkk
3 сағат бұрын
ወላሂመጀመሪያነኝላይክአድርጉኝ❤❤❤❤
@Layla-kx6bq
2 сағат бұрын
ሶፊ የኔ ጀግና በርችልኝ ሁሊም ወደፊት ሶፊን ሳቅ በሳቅ ላርገቻት በሙሉ አላህ ቤታቹ ሁሉም ነገራቹ ይሳቅ ይሙቅ💪💪🙏🙏
@sajdjvaihhe3364
2 сағат бұрын
የተቢ ግን በደብ አብቢ ወላሂ ሂደያውን ተመኜውልሽ እንሻአለህ
@ወተትሜድያሂቡ
Сағат бұрын
እውነት ደስ ይላል የቲቡ የስደት እህታችን ኮፍደሳ መልካምነታ እወድላታለሁ ጠካራ እንሁን እህቶቸ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጠን 😢❤❤❤
@Umukawser
2 сағат бұрын
ለሚዬ የተፈጠርንበት አላማእማ አሏህን በብቸኚነት ለበገዛት ነው አንች አንብበሽ ወደቀጥተኛው ምገድ እንድትመለሽ ነበር ገዝቶ የሰጠሽ
@EeEee-y9v
6 минут бұрын
የመፀሀፊን ሥም ካወቅሽው ጠቁሚኝ
@fatmafatama5789
3 сағат бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ለይኩኝ ሶፊየ የኔ ጀግና ትለያለሺኮ 🎉🎉🎉🎉🎉 በርችልኝ❤❤❤
@LoleyEtophia-yg3wn
2 сағат бұрын
ሰሉ አለ ነቢ 😢አላሁመሶሊ አላነብይና ሙሀመድ
@رحمهكدير
3 сағат бұрын
ሶፍ ደስተኘ ሆነ መያ የምትፈልጉ ለይኪ አድሪጉ
@Gaur-df7zp
3 сағат бұрын
ሁሉም አደኛነኝ ይላል ማነውሁለተኛ በቃኔ ሁለተኛልሁንላችኩ😢😢😢😢
@SaydiBoy-iu3nj
2 сағат бұрын
ኧረበሣቅ😅😅😅😅😅😅😅
@FatumaOmer-m7
2 сағат бұрын
የኔ አስተዋይ ❤ የተንቢ የሴቶች ጀግና ሶፊ ዛሬ የተሰጠሽ የህይወት ዘመን ትልቁ ስጦታ ነው የተንቢን ከምልሽ በላይ አመስግኛት ምን ብዬ እንደምገልጻት አላኦውቅም ወላሂ ባለፈው እያለቀስሽ በፖሰትሽው ቪዲዮ ላይ አንድ እህቴ ይሄንን መጽሃፍ ልትልክልሽ አድራሻዋን ፈልጊልኝ ብላኝ አድራሻሽን ብዬሽ ነበር አልመለሽም ለማንኛውም ግን በቃ የተንቢ ቀድማታለች የተንቢ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ኢትዮጵያ ስመጣ ማግኘት የምፈልጋት የመጀመሪያዋ ሴት አንች ነሽ ❤
@Neimayimam-l5p
2 сағат бұрын
የተንቢ ምርጥ እናት ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኛ ነሽ❤❤❤
@ليلىليليي
2 сағат бұрын
ቀጣይ ዪደግም ያሚትሉ ሶፍ እና ለሚዬ ❤❤❤❤❤❤
@Alhammduliah
2 сағат бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ከውድቀት በሓላ መነሳት አለ ሶፊ ወደፊት👍💪
@bintkadir4594
3 сағат бұрын
ደምሩኝ ያጀማአ 13 አመት የመዳም ኩሽና ሰለቸኝ እና ዩቱብ ከፍቻለሁ 😢😢
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
2 сағат бұрын
አይዞሽ በርች
@Haymitube8623
2 сағат бұрын
ለምሌ የኔ ውድ ሀቂቃ አንደኛ ስጦታው ደሞ የሚገርም በአሁን ሰዓት ለሶፊ የምያስፈልገት ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹💞💞💞💞💞
@AminaAmoo-bd8le
2 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-qj3ms8vj3r
2 сағат бұрын
ስብሀን አላህ ለሚ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ያርብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WesraAbdu123
2 сағат бұрын
ለምለም አሏህ እስልምናን ይወፍቅሽ አሏህ ሂድያ ይስጥሽ አሏህ እሱ የወደደውን እና የፈቀደለትን ነው ሂድያ የሚሰጠው ሙስሊም ሆነሽ የምትሞቺ ያድርግሽ
@BelynshGirma
2 сағат бұрын
😢😢😢😢
@AminaAli-tv7ou
2 сағат бұрын
ያረቢ አላህ ይምራት
@beletuadise
Сағат бұрын
እስኪ የራሳችሁ ኑሩት እሩጣችሁ ከሀይማኖት ፊጥም አትበሉ 😏🤔
@HaymanotSyum
Сағат бұрын
😅😮😅😅😅😅እውነትሽን ነው
@erozi217derege3
Сағат бұрын
አይደል😂😂😂😂😂 እኔኮ ይገርመኛል እደሙስሊም አሺቃባጭ የለም የምር
@BiqiltuuOroshow
2 сағат бұрын
Yetnb በጣም ጠንካራ ሴት እወድሻለሁ።❤❤❤❤❤
@EkramWendfra
3 сағат бұрын
አይዞሽ ስፍየበርች የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
@JamelReshid
44 минут бұрын
ዋው ለሚ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ለስም ሙስሊም ለስም ክርስትያን መሆን ብቻ አይደለም አንብቡ የአደም ልጆች 😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መሲYtob
9 минут бұрын
ደምሩኝ አለሁ በሉኝ እስኪ
@LUbaba-o7f
Сағат бұрын
ለምለም አላህ ሂዳያው ይስጥሽ ግን ፈኪ ናፍቃኛለች የአላህ
@fafitube2448
2 сағат бұрын
ለሚየ መልካም ሠዉ ናት ታስታርቃቸዋለች❤❤❤❤❤❤
@ferenjutuber3y
2 сағат бұрын
ሱፊን 100kእነስገባት የምትለው 🎉🎉🎉
@አልሀ
3 сағат бұрын
ለሚ ጀግናና ውሸት የለለባት ንፁህ ታምራላችሁኡኡኡ❤❤❤❤❤
@SebrinPrincess
2 сағат бұрын
ለሙ አሰታርቀሺ መክረሺ ተሰተካክለው እንዲኖሩ ሞክሪ አንቺ ጀግና ነሺ ከአንቺ ብዙ እንማራለን
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
2 сағат бұрын
የኛ የሙስሊሙች ሁለት ኢዳችብቻነው ያሉን ሰዩንለማስደሰት ብለን ድንናችእማይፈቅደልንንአንስራ
@Zenet-i9n
3 сағат бұрын
ዋው ሶፊ እስኪ የምትወዱ አሳዪኝ 🎉🎉🎉🎉
@Hikuti519
Сағат бұрын
እስኪ አላህ ሂዳያ እንዲሰጣት ዱአ አድርጉላት
@HadiaMohammed-d9k
2 сағат бұрын
አረ ፈኪጠፋች ❤❤❤ ፈኪ እደኔ የናፈቀቻችሁ በላይ ❤❤❤❤
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
3 сағат бұрын
ሶፊ በርችልን ጠክረሽ ስቀሽ ነው ማየት እምንፈልገው ግን ፊኪ የት ገባች ጠፋችን እኮ በሠላም ነው
@AsdfZxcv-er6xf
3 сағат бұрын
ተጨወተችብን አይደል ሠው ቤት ቁጭ ብላ ተጣልተናል እያለች ግን መማላቸው ነው ሚገርሙኝ ተበርቼ ሠላም
@Guragewa5270
3 сағат бұрын
ቪዲዮ አይተሽ ኮምቺ የቸኮለ አፍሶ ለቀመ
@eimaneiman8850
Сағат бұрын
ትክክል
@HayatHayattt-kq7hm
Сағат бұрын
እዳንች አይነት ባዶ ጭንቅላት ያለው አይገባውም ስለ መለያየት ምናገባሽ 😊
@MisCo-s3e
49 минут бұрын
ምናገባሽ ሾካካ@@HayatHayattt-kq7hm
@zebutube99
2 сағат бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ
3 сағат бұрын
ስታሽሻብጡ የነበራቹ የት ናቹ ኑ ተቃጠሉ እነሱ ከሆነ መቼም አይጣሉም ለሚዬ የኔ ታማኝ ሰዉ ጉበዚ ሀቀኛ ሰዉ
@zainabazainaba1936
2 сағат бұрын
ይከ ማሺቃበጠ አደለም በሰላማችው ጌዜ ያልወጣ ነገር እዴት ሲለያዩ አወጣው ነው እጂ ሊላ የለም እሳንም እኔ ጪምር ሰደባታለው ቶፊቅ በትናገረው እጂ እሳን ደግፈን እሱን ጠልትውት አደለም ቶፊቅ ጥፋትኛ ነው
@nawal5119
2 сағат бұрын
ሶፊ ምንም መገመት አያሰፈልግም አነበብነው እኮ
@ከረያባመታባዘራውtube
2 сағат бұрын
የኔ ውድ ለሙዬ ትለያለሽ ሁሌም ከእውነት ጎን ናት❤❤❤የምወድሽ ልዩ❤❤
@rukiyadawood6999
2 сағат бұрын
ሶፊ 100k ገብታ የማይበት ቀን የናፈቀው 👍
@ነኢማነኝስደተኝዋ
3 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላሁ አክበር
@ነኝጎንደሬ
Сағат бұрын
የተንቢየ አሏህ እሰልምናን ይወፍቅሸ ምርጥ ሰወነሸ
@Mekitube-j8u
3 сағат бұрын
የተንቢ አስታርቂያቸው👍
@cristinayemichael12
Сағат бұрын
20 ስዎች የት አላችሁ ሶፊን 100k አስገቧት😊🙏
@kidiestalemu3331
34 минут бұрын
❤🙏😢
@user-uo9zo6of5p
2 сағат бұрын
ሶፊ አላህን ፍሪ በነሱ በአል ቀን እንዳትሄጂ ሀራም ነው አደራሽን ወላሂ
@meskermgetachee
Сағат бұрын
እውነት ለሙን ያላማደንቅ አይቻለም እንኳንም ወደድኩሽ ለእውነት የቆምሽ ልጅ ነሽ ❤
@Haww1992
3 сағат бұрын
ሱብሀንን አሏልህ ወልሀምዱሊላህ ወላሁአክበር
@zuzulove-i9k
3 сағат бұрын
ሰፍየ ጠካራ ሰት ሁኝ አብሽሪ❤
@hekmaahmed4792
2 сағат бұрын
ሶፊየ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ በርችልን እህታችን
@user-nz4su8kp9e
29 минут бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ለሚዬ ሶፊ በጣም የዋህ ልጅ ነች በጣም ጥሩ ሰወች ደግሞ ቶሎ ነው ምንሰበረው የራሳቸውን መልካምነት እንጂ የሰወችን ክፋት አናስብም በተለይ አረብ ሀገር የኖርን ልጆች ሲበዛ የዋሆች ነን
@lailayoutube-v9p
3 сағат бұрын
ሶፊን 100K እናሰገባ የምት👍👍👍👍
@NoorchannelTube
Сағат бұрын
እሰኪ ቶሎ ብለን ሶፊ 100K እናሰገባት የሰዉ ደሰታ የሚያሰደሰታቹሁ እሰኪ ፕሮፈይሌን ተጨናቹሁ 100k አሰገቡኛ
@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
3 сағат бұрын
ሶፊየ ሳቂልኝ ❤እሱ ጋ ከታረቅሽ ሂዎትሽ ሁሉ ለቅሶነው የሚሆነው የቤተሰቦችሽስ ክብር
@abdufaker-t5v
3 сағат бұрын
ቅናታም በግ
@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
2 сағат бұрын
@@abdufaker-t5v ቱቦ አፍ አሁንም ለቶፊቅ ጥቅምነው እጂ እሱነገም ሴትጋ እየተላላሰነው የሚመጣው፣
@Sare-wc7sc
2 сағат бұрын
ቅናትነዉ ሴቶችናቸዉ የሚበጠብጧቸዉ እራሱ ሴትምቀኛ
@hananaliebrahim6250
2 сағат бұрын
ቅናታም
@زوزوبتسعيد
2 сағат бұрын
ምቀኛ
@hekmaahmed4792
2 сағат бұрын
ለሙ ወላሂ ልዩ ነሽ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ
@HAl-gq9sr
35 минут бұрын
የክርስቲኖች በአላት ያዘጋጁትን ምግብ መብላት አይቻልም።
@user-es6gy8pq1t
3 сағат бұрын
ለምለም አስታርቂያችው እመብርሀን ትርዳሽ
@JfgGhhfd
3 сағат бұрын
ሳፊን የምሚወዲት እደኔ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ShefikaShefika-gj8mn
8 минут бұрын
ለምለም አሏህ ሂድያ ይስጥሽ በጣም መልካም አስተዋይ ሴት ነሽ ዋው ተመችተሽኛል
@mdmaybe224
3 сағат бұрын
በይስኪ ወጉ ያጎትሽን ልጅ አብርሽን ሂደሽ እይው❤
@UmMehir
2 сағат бұрын
ሆ
@halima7993
2 сағат бұрын
እሳ ከውሸት ጎን አቆምም
@ttinaabate9710
2 сағат бұрын
የኔ ሴት ለሙዬ ትለያለሽ እኮ ሶፍዬ ጎበዝ በርችልኝ የኔ ሴት ❤❤❤❤❤
@NicePhobe
3 сағат бұрын
የኔ ጠንካራ በርቺ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@HamzaAwel-p4j
2 сағат бұрын
ሶፍያን የምተወዱ በላክ አሳዩኝ❤❤👍👍
@fatemaAaaa-cl9vf
3 сағат бұрын
ሶፊ አላማሽላይ ስሪ ማንንም እዳሠሚ 🎉
@SaydiBoy-iu3nj
Сағат бұрын
❤❤❤❤
@إيمانتويوب
2 сағат бұрын
እዉነት ነዉ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት አመሞታችነን ያሳምርልን
@SaraEtopiya
3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
Пікірлер: 988