“የገንየ”፡- በጉራጌ ባህል ለመሞሸር የተዘጋጀችን ሴት፤ ከሰርጓ አንድ ሁለት ሳምንት ቀደም ብሎ በሚዜዎቿ እና በጓደኞቿ አዘጋጅነት እየበሉ፣ እየጠጡ፣ እጨፈሩ፣ አብረው እያደሩና እዋሉ ሙሽሪትነቷን የሚያላምዱበት እና ለሰርጓም ዕለት አምሮባት እንድትታይ በእንክብካቤ የሚጠብቁበት ልዩ ባህል ነው፡፡
- 3 жыл бұрын
ለሙሽሪት ትዝታ “የገንየ”ልዩ የጉራጌ ባህል
- Рет қаралды 271,363

Пікірлер: 179