KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ለምንድን ነው ያፈቀረኝ
3 жыл бұрын
ለምንድን ነው ያፈቀረኝ
Рет қаралды
29,374
ፍኖተ ወንጌል
1
1
ለምንድን ነው ያፈቀረኝ ? በአቤል ተፈራ
Жүктеу
Пікірлер: 397
@lijbetty5030
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በፍቅር እየሰማ ያለው😘 ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቤሉ❤
@bemenetdashaw620
Жыл бұрын
እኔነኝእምሰማዉ
@saasaamm1343
5 күн бұрын
እኔ አለሁ 👌👌👌👂👈የደመጥ
@zhairakebede9379
3 жыл бұрын
ዋው እግዚሐብሔር ይመስከን ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ገጩኝ እኮን አደረሳቹ የአባታችን የተክለአሀይማኖት ወራዊ በአል አደረሣቹ በያለንበት ምልጃዉ ይጠብቀን አሜን ወድማችን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜንንንንንንንን
@user-bx9tz4ey6r
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@buzeyeayele3853
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tghh1076
3 жыл бұрын
እኳነ አብረ አደረሠነ የተዊህዶ ልጆቺ የእግዚአብሔርን የደም ፍረወቺ እኳነ አደረሠነ አደረሣቸሁ ማሮቼ👏👏👏
@hanahabesha.785
3 жыл бұрын
ቤተሰብ አርጌኝ ውዶችዮ
@hiretabirhanedengelemareya1929
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen bwenati erjem edemy ketina gar abezeto yestelen
@user-yo9bv2gs4p
3 жыл бұрын
አቤቱ በሃጥያት የተደፈነውን ልቤን በቅዱስ ቃልህ ክፈትልኝ አምላኬ ያላተ ማን አለኝ ሃጢያቴ በልቶ ጨረሰኝ ህሊናየ ሰላም አጣ በፀፀት አለጋ ገርፎ ጨረሰኝ አምላኬ እባክህን ለንስሃ ሞት አብቃኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ አሜን፫
@karemaaa4945
3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው በስልክ ግቢ ላገናኝሽ ፈቃድሽ ከሆነ!?
@user-yo9bv2gs4p
3 жыл бұрын
@@karemaaa4945 አመሰግናለሁ አለኝ ንስሃ አባት ነገር ግን በየ ጊዜው አልገባም ለን እንደሆነ አላውቅም ጭንቅቅቅቅቅ ነው እሚለኝ
@karemaaa4945
3 жыл бұрын
@@user-yo9bv2gs4p አይዞሽ እህቴ ኔት የላቸው ይሆናል እግዚአብሔር ያበርታሽ
@user-yo9bv2gs4p
3 жыл бұрын
@@karemaaa4945አሜን፫ እሽ የኔ መልካም እህት
@user-dp5uq9qk3v
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ! አሜን የት ናቹህ የመምህር አቤል ተማሪዎች ኑ አብርን እንማር💚💛❤👏
@user-sq9ul8ku3z
3 жыл бұрын
አለን
@user-ei4ry4yo1m
3 жыл бұрын
እሽ እናደምጣለን👏
@user-eh3ou8hi3s
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ውንድማችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጢልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እናምስግናለን ምከርህ ደስስ ይላል
@user-dp5uq9qk3v
3 жыл бұрын
እመብርሃን አለሁ ትበላቹህ ተወዳጆች💚💛❤👏
@hanahabesha.785
3 жыл бұрын
ቤተሰ
@user-zp3os8zq5j
3 жыл бұрын
የእኛ አምላክ ሁለየም አስተማሪ ገሳጭ ነውና ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-sq9ul8ku3z
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የአቤልን ትምህርት እየስማ ያሳለፋቸውን ነገሮች እያስበ የሚስማው ነገር ግን አሁንስ ምን ላድርግ እያለ እሚያስብ መምህሬ አቤል ኑርልን
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
Mee💕
@tibah3653
3 жыл бұрын
💐💐
@user-md1fs5rm7o
3 жыл бұрын
@Shewit Brhane ሰብስክራይብ አድርጉኝ የተዋሕዶ ልጆች👁👁
@tigisttamiru5213
3 жыл бұрын
እኔም
@mana6355
3 жыл бұрын
ውይ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቃሉ የምንኖር ያድርገን ፀጋውን ብዝት ያርግልህ መምህር
@user-md1fs5rm7o
3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@uyty3329
9 ай бұрын
አሜን ፫🤲🤲🤲
@Sarasara-sz9qe
3 жыл бұрын
እኔ የወንድማችን አቤል ትሚህርት በ ጉጉት ነው የሚጠብቀው በእውነት ቃለህወት ያስማልን ፀጋሁን ያብዛለት ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜንን
@user-rq9fx7qh5z
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ፀጋ በረከትን ያድልልን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን ለመተግበር የእርሱ ፈቃድ ይሁን አሜን 👏🌾🌾👏👏🌾🌾
@astekastek1000
3 жыл бұрын
አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማች ቃለሂዎት ያሰማልን ትክክል ብለሀል የኔ ጥያቄም ነበር ከወንዶችም ማልግባባዉም በዚህ ነበር
@user-zz8eq2xl1u
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም ቃሉን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን
@fikerasfaw2668
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር
@user-jy4rk7yi1z
3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን በእውት ባንተትምርትነው ህይወቴ የተቀየረው❤
@toryatorya8322
3 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ መምህራችን በእዉነት ቃለሔወት ያሠማልን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሠማነዉን በልቦናችን ይሁን ይደርግልን
@user-wj7vm9jo8e
3 жыл бұрын
ቃለ ሒዎትን ያሰማልን ወንዲማችን 🙏🙏የኔ ያለሁበት ነው ትዳር ከእግዛብሔር ነው እኔ በራሴ መርጨ ይኸው እሰቃያለሁ ከኔ የበርታችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-zl6od9iz6n
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ነፍሴ እንደ ዛሬ ተደስታ አታቅም በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በተመስጦ ነው የሰማሁት የኔን ህይወት ነው የነገርከኝ ተባረክ በቤቱ ያጽናህ
@user-yz9fh7qk8b
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አቤል ያገልግሎት በዘመንህ አብዝቶ ይባርክልህ በእውነቱ እጅግ በጣም ግሩም ትምህርት ነው የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@askalechdagne3655
3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር አቤል ተባረክልን ወሳኝ ትምህርት ነው በርታልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን እናመሰግናለን
@user-ml7xt8mg9c
Жыл бұрын
እውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን የሰማነው በልባችን ፀላት ይደር አሜን አሜን አሜን 😊😍😍😍😘
@user-zv3jn6wn3v
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መምህር አቤል
@karemaaa4945
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት !!! አቤቱ ጌታ ሆይ ለኔ ለባርያህ ማስተዋሉን አድለኝ!!!! አሜን
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memehirachin be Ewunet buzu nger new yene mark Uber🙏⛪️♥️💖✝️Egziabhere Yimesgen💖
@galaxymobile6666
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን መህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን እግዚያብሄር በልባችን ይፃፍልን እውነት ነው
@merondese1333
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ልብን ምያርስ ትምህርት ነው እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@fantanesh7777
Жыл бұрын
ቃለ ሂይወትያሰማልን መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ምክር ነው ለሁላችንም አንደበታችን እግዚአብሔር ይክፈትልን😢
@alemethiolove3159
3 жыл бұрын
የእኛ መካሪ ሀይለ ገብርኤል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድሜ እውነት ትምህርት እኮ በተግባር ለኖረው እንዴት ከእግዚአብሔር ጋ ያቆራኛል በእውነት የሕይወት ቃልን ያሰማልን
@suhailanaser3941
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም ሰመተን ለተግባር ያብቃን እኛ ያለን ሳይሆን እግዚአብሔር አምላክ ለኛ የምሆነን ይስጠን አሜን
@user-rz2pe7bb4k
3 жыл бұрын
_በእዉነት ወድም አቤል ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን✝️👏💐✝️ ፀጋዉን ከዚህም በላይ ያብዛልህ አሜን እኛንም ሰሚ ብቻ ሳይሆን ተግባሪም ያርገን አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️✝️💐💐🌹🌹🍃🍃🍃👏👏👏💐_
@user-yo9bv2gs4p
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በምታስተምራቸው ትምህርቶች ብዙ እውቀትን አግቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን
@user-ub4oh9id3z
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-yo9bv2gs4p
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እህቶቸ ወድሞቸ አባቶቸ እናቶቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
3 жыл бұрын
እማምላክ ታስብሽ ውዴ
@user-yo9bv2gs4p
3 жыл бұрын
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 አሜን፫
@user-md1fs5rm7o
3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@user-yo9bv2gs4p
3 жыл бұрын
@@user-md1fs5rm7o እሽ
@elenitube3599
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለ ህይዉትን ያሰማልን🙇🙇
@user-hq5fp6gf3e
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን በርታልን የተዋህዱ እንቁ ጌታ ሆይ ልብወና ሰጠን
@abushabusj584
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@werkitazarra4338
3 жыл бұрын
መምህራችንቃለሒወትያሠማልንበርታልንየተዋህዶእንቁጌታሆይልብወናስጠን
@rossethiotube
3 жыл бұрын
ተመስገን ፍጣሪዬ እኝህን መምህር ስፍልግ ስፍልግ ገና ዛሬ አገኝኋቸዉ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎ ይባርክ በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-nz5mr3ib2g
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ፅጋ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን💒💒💒
@user-ql2jo5nf5h
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አቤል አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@user-zp3os8zq5j
3 жыл бұрын
እውነት ነው ዲያቢሎስ የኛን ክብር ለመንቀጥ ይሮጣል
@tube-kl9tt
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን ይግለፀልህ ወንድሜ አቤሎ እኛም ሰምተን 30 60 100 እንድናፋራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@user-zf5kw5ug3r
3 жыл бұрын
በእውነት ይኸንን ትምህርት እና fb እና ፀሎት የሚለው ትምህርትህ ስንቱን ቀይሮ እንደነበር አረሳውም ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል👏
@user-xe6du4uv7c
3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ላድምጠው በስደት አለም ባንተ ትምህርት ተለውጫለሁ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ የተዋህዶ እንቁ
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
Amennn Ewenat nw
@selfokuder3121
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ck2kq8ym8l
3 жыл бұрын
መሜህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@senaitworku3952
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ልቦና ይስጠን
@user-lh9uu9pp1n
3 жыл бұрын
አቤልዬ ተባረክልን አንተ ልዩ ሰው😍😍
@user-sz7gp6jk2v
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️✝️🤲
@ayinachinneshmariyamas9468
3 жыл бұрын
እንቁ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም የ አገልግሎት ዘበንህን ትባርክልህ
@kegetahun3445
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላመወ ይብዛ መምህራችን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 🇪🇹👍👏🌿🌾
@user-hs3dq6tz6b
3 жыл бұрын
አሜን (፫) ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአገራችን ለኢትዮጵያን ጥላቻን አርቆ ፍቅርን ያቅርብልን እግዚአብሔር አምላክ
@user-by6lv9nw2r
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛላህ በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው አሜንንንንንንንን
@hanaalamu9871
3 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕር ምን ነበር ቀድሚ ብሰማዉ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭 እዉነት ነዉ ኢሞ ሚሴጅር ተጠደን ሁሎን ትተን እምንጀናጀን ከራሤ ጀምሩ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ ያለፈዉ አልፎል ልቦናይን መልስዉ 😭😭😭 በእውነት ደንቅ ትምህረት ነዉ
@zewuduwelo376
Жыл бұрын
ትክክል እኝ ጠቃሜን አንሰማም እኮ ጥፍትን እጂ
@burtikanmulu5958
3 жыл бұрын
የኔ ሂወት የተቀየረው ባተ ትምርት ነው የበፊቱ ሀጢያቴ ማለቂያ የለውም እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሬ
@user-md1fs5rm7o
3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@user-nn2sp3mv6m
3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ምን እደምልህ አላውቅም ለህይወቴ ብዙ ነገር አተማርከኝ ጸጋው ይብዛልህ ይንን ትምህርት የሚሰማ እስህተት ውስጥ የሚገባ ሰው ይኖራል ብይ አላስብም እህቶቻ የመምህራችንን ትምህርት ለተግባር እናድርግ እባካችሁ ደከመኝ ሰለቸኝ ስይል ነው የሚስተምረን እናስተውል
@HananA-xo3yo
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን ለውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልህ እኛም በሰማንው ቃል እንድንለወጥ አምላክ ይርዳን አሜን፫ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁንልን
@shewit1307
3 жыл бұрын
ለምን የሳቸው ፎቶ አይደረግም በጣም ነው የምወዳቸው የማያወቃቸው ሰው የአቤል ትምህርት ነው የሚመሥላቸው አባቴ ቃል ህይወት ያሠማልን🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-zf5uh3dw1w
3 жыл бұрын
የኔ ውብ ይሄም አቤል እኮነው
@user-nn2sp3mv6m
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ይሰማልን መምህሬ አሜን አሜን አሜን
@user-md1fs5rm7o
3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@user-iy6uh7zy8p
2 жыл бұрын
አቤሎ ቃለህይወት ያሰማልን👏 የተግባር ሰወች ያድርገን😢
@user-hd4yv4dm5m
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያስቀምጥልን መምህርየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-tl3zu4ch1d
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በኡነት ስንት ትሚሬ አለሁ ባቤልን ስብኮቶች እድሜህን ያስረዝምልን ወንድማችን
@user-im4jl8id1w
2 жыл бұрын
መምሕር ሑሌ የሚያስተምሩት የኔን ሕይወት ይመስለኛል በውነት መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን
@user-bx9tz4ey6r
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@MawtwMawtw
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግፕን ወንድማችን በእውነት ቃለ በረከት ቃለ ህይወትን ያስማልን
@ffug-8305
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤
@mesitube8868
3 жыл бұрын
Be ewnet kale hiwot yesamelan memirachin Dhugumatii waqqayyoo gooftan keenyaa iyasusii kiristoos saggallee jireenyaa issin haa dhagesisuu bara tajajilaa keessani issinf haa dhersuu barsisaa keenyaa ⛪👏👏👏👏
@user-ks6eh3hc4f
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም ይምደንቅ ትምህርት ነው ከተሰደድኩ ጊዜ ጀምሬ እከታተላለሁ ያንተን ትምህርት በማህበርም በሌላም ቦታም የልብ ነው የምታወራኮ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክልህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን የተቀደሰ ትዳር ይስጥልን እኔ ከኢትዮጵያ ከመምጣቴ በፊት አንድ ዲያቆን ጎዳኛ ነበረኝ እኛን ጋብቻ ከመደረስ በፊት ችግር የለም በማለት ሩካቤ ስጋ አስፈፀሞኛል እኔ ስለ ቤተክርስቲያን ጉዳይ አላውቅም ነበረ አርባ ሀገር ከመጣ ቡሃላ ነው በደንብ የተማርኩት እግዚአብሔር ይመስገን እና ድንግል ከሌሉ በተክሊል ማገባት እደማይችሉ ነው ያስተማርከን በቤተክርስታናችን ውስጥ ድንግል ያሉም የለሉም ይፈፀማል ተክሊል ጎዳኛየን ስጠየቀው ማን ከለከል ችግር የለሁም እያለኝ ነው ያንተን ስልክ ቁጡር እፈልጋለሁ በጣም ይቅርታ እያልኩ አንድም ጎዳኛየ ከኔ እምነት ውጭ የሆነውን ማግባት እችላለሁ ትለኛለች እንደ አስተማረከን እና አስተማራችሁን ፍፁም እንዳማይቻል ነው ???
@user-cf6nw7xp2c
Жыл бұрын
በስመአብ እህቴ ዲ/ን ሆኖ ጭራሽ
@sarayoutube9968
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@brhanabi3755
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን
@user-bq9hx2py6c
3 жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አቤል ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@lmatnguse4959
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኣቤል እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ለኛም መስተዋሉ ይስጠን
@destatesfaye4373
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-fw9ef4ll9y
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ll4zx2zo3h
3 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን ያድልልን ወንድማለም አቤልየ አሜን፫
@user-so5ge3wn6y
3 жыл бұрын
አሜን.አሜን አሜንመምህርችን.ቃል ህወትን.ያሰማልን
@asteryosef6196
2 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ወንድማችን አቤል ቃለ ሂወት ያሰማልን
@lidiyanegash5297
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-pz8nl9sz6u
3 жыл бұрын
በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን አቤሎ ጠፍተህ ነበር💞💞💞
@user-zp3os8zq5j
3 жыл бұрын
አንተኮ ለኛ ስጦታችን ነህ
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
😍😍
@user-jz6um2qq4n
3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን በጣም ልዩ ትምህርት ነው ❤❤❤📗👏👏👏👏👏በተለይ ለኔ 😭😭እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@birhn7948
3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹሁ በተሰቤ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማሊን መምሬ ኣሜንንን(3)🤲✝️💒🙏))) እውነት ነው ስትጓጓው የነበረች ወንድ ከቀናት ኣንድ ቀን ተሳክቶ ስጠይቃት 😊 ፈጥና እሽ ካለች ለሁሉም እሽ እንደምትሊ ኣደርገው ነው የምያስቡት። ብቻ ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን 🤲ሰው ያሰበ ብያስብ ኣይቀርም።
@user-ui8vk3gm2i
3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኔ ግን በፆለታችሁ አስብኝ የጀመርኩት ሁሉ ይፈርስብኛል አመታት የለፍሁት በአንድ ጀበር ይፈርሳል ፀንቸ የምኖርበት ቀን ናፍቆኛል
@emuyateketel5068
3 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ የእስራኤል አምላክ ይጎብኝሽ ጠንክሪ ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ውዴ
@user-bx9tz4ey6r
3 жыл бұрын
አንዞሽ እማ እግዚአብሔር ጋንች ጋር ይሁን
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
Egzhbher ka Anche gar Yehun Ayzoshe😢
@user-cm5cw1vc7m
3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ
@ayeshaayesha6146
3 жыл бұрын
በእውነት ዬዛሬ ትምሪት ለእኔ ነው በእውነት ለውድማችን ቀል ህውትን የሰመልን እኔም በሰመውትን በታመሩኩት 60 100 እንድሃፋረ ጌታ ልቦናን ይስጥልን
@hanihani5653
3 жыл бұрын
አባታችን ያመኩት ስለጐዳኝ ሌላ ማፍቀር አልቻልኩም እሱን እረስችዋለዉ ግን በቃ ከሊላ ሰዉ ጋር በጨራሽ ፍቅር አልይዝም አለኝ የክርስቶስ ልጅወች ፀልዩልኝ አሜን አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን
@tigabudessye1904
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@fikirlove8049
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እናመሰግናለን
@user-nm8xn1rx5o
2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናች ያሳድርብን
@user-ul4ur1tf3l
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወትያሰማልን መምህር
@tirsityedingillji3581
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን ሰምተን የምንለውጥበት ያድርገን
@user-md1fs5rm7o
3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@zenatberihun9324
3 жыл бұрын
ቃልይወት ያሰማልን መምህር እግዚያብሔር ያክብርልን የርሰወን ትምርት ሰሰማ ደሰ የሚል ናገር ይሰማኛል
@tsinat8318
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sarasara-cs8yv
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@martiyamaryamlij12m5
3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasemaln wandemchin💞
@SaraAli-gj4qf
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ማሰተዋሉን ይስጠን
@csrffgddggdrt4180
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለእኛ ያዘጋጀህልንን ስጠን
@user-xr3vq1wd4o
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ለእኛም አይነ ልቦናን ያብራልን
@user-yv8in2xh1s
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር መልካሙን ይስጠን❤❤❤❤❤
@user-kh9qw3ex7u
3 жыл бұрын
ቃልህዉት ያሰማልን መምህር ራችን በፆጋ ያቆይልን
@user-bq6vo6vh7w
3 жыл бұрын
በእውነት። ቃለ ህይወት። ያስማልን ወንድሙን። እግዚአብሔር። ማስተዋል። ያድለን ፀጋውን። ያብዛለ
@user-di2jq4of5p
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
@user-be3im6im8m
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሀይለ ገብርኤል እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ የኔን የህይወት ታሪክ ነው ያስተማርከው አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን እና ጥበብን አድለኝ!!!
@tsigeamara1238
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ መምህር
@Ryu-gd9xe
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@user-hw1wp8oe5n
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Пікірлер: 397