Ehetae, be tsalotish asibigh. Geta Eyesus yebarkish.
@user-kg6ei2if8l
6 ай бұрын
Amen! Be blessed.
@mememalase9018
7 ай бұрын
Thank you so much sister 💕🙏
@amykussa7270
7 ай бұрын
God bless you 🙏
@mesobethiopian121
7 ай бұрын
ሰላም, እርጋታሽ ደስ ይላል። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን World religions: Judaism, Christianity, and Islam የሚል course ወስጄ አቃለሁ። በዚህም በራሴ የተረዳሁት ነገር ነበር እርሱም ሁሉም ቤተ እምነት እኔ ብቻ ነኝ ትክክል የሚል አስተሳስብ ነዉ። በዚህ ምክንያት ልዩነትና አለመከባበር ይመጣል። እግዚያብሔር አንድ ከሆነ, ቃሉም አንድ ነዉ። ለምን ሰዎች የተለያዩ እምነት አላቸዉ ቃሉ አንድ ከሆነ? መልሱ በታሪክና በፍልስፍና ምክንያት ነዉ። ለምሳሌ ካቶሊክ በወንጌል ላይ አዲስ ቃል ጨመረች ይህም መንፈስ ቅዱስ ከአባቱ (አብ)እና ከልጁ (ኢየሱስ) ይሰርፃል ብላ። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ከሁለት ነገር ይሰርፃል የሚል የለም so ኦርቶዶክስ ተገነጠለች? በተመሳሳይ Martin Luther, ስለ ድህነት ጥርጣሬ በነበረዉ ስአት, ሀጢያት ስሰራ ራሴን ለካህን አላሳይም (he is not God?!) instead ለግእዚያብሔር ቀጥታ እፀልያለሁ, ለመዳን እምነት ብቻ, መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ, ፀጋ ብቻ ወዘተ … የሚሉ ሀሳቦችን አምጥቷል። So ለመዳን we only need the five solas, ግን ኢየሱስ ቃሌን በተመቸህ መንገድ እመን አይልም። ማለቴ ሁሉም ጋር ችግር አለ። የክርስቲያን ቤተሰብ ወንጌልን አንብቦ ተረድቶታል ብዬ አላስብም። ለምሳሌ ከመሬት ተነስቼ የካቶሊክን Bible/ Dogma ባነብ ከኔ ዉጪ ሌላዉ ገሀነም ይገባል የሚል እምነት ነዉ ሚኖረኝ። በተመሳሳይ የፕሮቴስታንት Bible/dogma ባነብ የ Luther ሀሳብን ይጄ አይ ለመዳን ይሄ, ይሄ ብቻ ነዉ ሚያስፈልገዉ ልል እችላለሁ። Clearly, የ እምነት ልዩነቱ የመጣዉ በሰዎች ፍልስፍና ነዉ። ሁሉም ጋር ጉድለት አለ። ግን ታሪክን ማወቅ ጥሩ ነዉ። የኔ እምነት ለምን ተለየ? እግዚያብሔር አንድ ከሆነ የሚል ጥናት ማረግ። ሌላዉ ኦርቶዶክስ ኢየስስን ሳታምን ነዉ ምትጠመቀዉ ሚለዉ concept new አይ በቁጥር ከሆነ የክርስቲያን ልጅ ክርስቲያን ነዉ ክርስቶስ ለምን ህፃናት በኔ ስም ተጠመቁ ይላል? አድጌ ጌታን ካወቁ በሗላ ነዉ ምጠመቀዉ ሚለዉ: ሲጀመር በስንት አመት ሰዉ መጠመቅ እንዳለበት መፅሐፍ አይናገርም ስለዚ all of you have your own philosophy. ሌላዉ የዉሸት ክስ ኦርቶዶክስ ጌታን አትሰብክም/አታመልክም ነዉ so ጌታን ተቀበሉ ሚለዉ ነዉ 😅። የተሳሳተ አመለካከት ነዉ። ኦርቶዶክስ እግዚብሔርን ብቻ ነዉ ምታመልከዉ። ኦርቶዶክስ ማርያም፣ መላዕክትና ቅዱሳንን አታመልክም ምክንያቱም ፍጡር ናቸዉ። ፍጡር ከፈጣሪ ጋር እኩል ስልጣን አላቸዉ ብላ አታምንም። Maybe honor ስለሚከበሩ ተጋኖ አምልኮ መስሎ ይሆናል። ዋናዉ ግን አይመለኩም። I hope you don’t take it personally, I am just sharing the controversy I see between Christians. I understand Catholic, Orthodox, Protestant, Islam, Judaism etc.
@MesrakandDestiny
7 ай бұрын
WOW thank you so much for taking your time and write. I honestly appreciate it !! Thank you for your respect God bless you 🙌🏽 I am not the best writer ✍️ but I will say God will reveal the truth for all of us 🙏🏽
Пікірлер: 8