እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ስድስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 6ኛው ኤፒሶዳችን ወደ ካሪቢያን በመጓዝ፣ የሁለት ደሴቶች ጥምረት የሆነቺው፣ ከ90 በመቶ በላይ ህዝቧ የዘር ሀረጋቸው ከአፍሪካ የሚመዘዘው፣ አፍሪካዊ ቅርሶች እና የጥቁር ማንነትን በኩራት የለበሰ ህዝብ ያለባት ድንቅ ሀገር እንጎበኛለን። አዎ በዛሬው ኤፒሶድ አንቲጓ እና ባርቡዳን እንቃኛለን። ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
....
Welcome to Maraki Planet's sixth episode! Today, we're diving into Antigua and Barbuda -exploring its flag, geography, history, culture, economy, tourist attractions, and interesting facts. Join us for a concise yet immersive journey through this fascinating country! Subscribe, like, and discover the extraordinary stories that make each country unique on Maraki Planet!
...
Негізгі бет አለምን ይወቁ EP 6፡ አንቲጓ እና ባርቡዳ│Antigua and Barbuda
Пікірлер: 25