29 күн бұрынውለታ ቢስ Рет қаралды 20NIGAT ንጋት 1 1 አብዛኛው ሰው ለዋልክለት ውለታ ብድሩ ጭካኔ የተሞላው መልስ ነው። ልብህን በመስበርና አንተን በማሳዘን ወዳጅነታችሁ ይጠናቀቃል። በሌላ ጫፍ ደግሞ ከእናንተ ምላሽ ሳይጠብቁ ደጋግመው ደጋግመው በጎ መዋል የማይታክታቸው ወዳጆች ይበረከትላችኋል።ህይወት እንዲህ ናት ።እናንተስ ?Жүктеу
Пікірлер