በዛሬዉ ቪዲዮ የአንድ ውጣት የህይወት ስኬት ጉዞን የምንቃኝ ሲሆን ይህ ወጣት ከስራዉ ጋር ተያይዞ አለምነው ጠላ ጠማቂው በመባል ይባላል :: ከበረሃ ስደት ወደ አዲስ አበባ የመጣው በከተማ ጎዳናዎቸ ላይ ብር የሚታፈስ መስሎት ነበር፡፡ ሆኖም በርካታ አመታትን በከፍተኛ ውጣውረድ አልፎ በአሁኑ ሰዓት በጠጅና ጠላ ዝግጅት ስራ ላይ ተሰማርቶ ለበርካታ ወጣቶች የጥንካሬ ተምሳሌት ሆኗል፡፡ የህይወት ጉዞውንና ስኬቱን እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ አትርፉበት፡፡
#story#inspiration #enterpreneur #ethiopian #amharicmovie#ethiopianmovie#ebstv#seifuonebs#etiopianculture#ethiopianhoiday#fasika#tej#tella#habesha#addisababa#business#ethopianmusic
Негізгі бет ለጠጅ ስራ 60,000 ብር ቃብድ ስቀበል መስሪያ ቦታም ሆነ ምንም አይነት እዉቀት አልነበረኝም
Пікірлер: 16