ይህ መልመጃ ፖድካስት ነው። ከተለያየ ሞያ የመጡ እንግዶች ከአዘጋጅ እና አቅራቢዋ ቤዛዊች እሸቱ ጋር ቆይታን ያደርጋሉ።በዋናነት ዩኒቨርስቲን መነሻ አድርገው ስለ ስራዉ አለም እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዩች ያወራሉ።
በዚህ በክፍል 10(1)መልመጃ ፖድካስት ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ ምሩቅ ከሆነችው እና በተለያዩ የአጫጭር ፁሁፎቿ ከምናውቃት ከህይወት እምሻው ጋር ቆይታን አድርገዋል ።
ህይወት ባርቾ ፣ፍቅፋቂ ፣ማታ ማታ እና በቅርብ ለአንባቢያን ባደረሰችው ለእርቃን ሩብ ጉዳይ የአጫጭር ወግ መፃሀፍቶች ትታወቃለች ።በዚህ በመልመጃ ፖድካስት ክፍል 10 (1) ፁሁፎቾን እና መፃሀፍቶችን ወደ አንባቢያን ከማድረሷ በፊት ስለነበረው ከልጅነቷ አንስቶ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ስላሳለፈችው ደስ የሚል ጊዜዋ በበአል ድባብ ውስጥ ሆነው አውርተዋል ።
የምእራፍ 1 ማጠቃለያ የሆነውን እና የዚህ የ10 ኛውን ክፍል ቀጣይ ቆይታ መስከረም 1 /2017 ወደ እናንተ ይደርሳል ።ቻናሉን ላይክ ፣ሼርእና ሰብስክራይብ ማድረጋቹን እንዳትረሱ !
This is a podcast titled "Melmeja"hosted by Bezawit Eshetu featuring interviews with professions from various field. The podcast manily talks about the working world and other related issues with a starting point about university eduaction.
In this episode 10 (part1) podcast ,featured with Hiwot Emeshaw who is graduated political science from Addis Ababa University.
She is known By her Books BARCHO, FEQEFQI,MATA MATA and LE ERKAN RUBE GUDAYE ,In this "Melmeja podcast episode 10 ( part 1), she talks about her childhood and hertime at university.
The next part of the 10th episode, which is the last episode of the first season will be delivered to you on September 1, 2017. Don't forget to like, share and subscribe to the channel!
#melmeja #teraki #education #podcast #Addis Abeba university #political science #New year #Ethiopian #2017
t.me/HiwotWog
Негізгі бет ፖለቲካ ደስ ይላል ማለት ነው ? | ከህይወት እምሻው ጋር | መልመጃ ፖድካስት ክፍል 10 ( 1 ) | Melmeja podcast Ep10 PART 1
Пікірлер: 36