KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
Күн бұрын
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
Рет қаралды
4,112,345
Arada Movies
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 2,6 М.
@ahmedshitaygonder6712
3 жыл бұрын
ለ 4 ኛ ጊዜ እያየሁት ነው ደጋግማቹህ እደኔ ያያቺሁት እስኪ እንያቹህ
@MazaAdan123
4 ай бұрын
እኔ
@ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
4 ай бұрын
እኔ
@TreTre99-li1jw
4 ай бұрын
ኧረ እኔ10ኛየነዉ😂😂😂
@GyGg-v7z
4 ай бұрын
እኔ 😂😂
@lijmahirtube1374
Ай бұрын
5
@ፍቅርያሸንፋል-ወ8የ
5 жыл бұрын
እስኪ ፊልም እያየ ኮመት የሚያነብ ላይክ ግጩኝ
@roosroos5362
5 жыл бұрын
G
@zareyeyane6524
5 жыл бұрын
Kkkkk
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
5 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል እዮብን ስወደው
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
5 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል እዮብን ስወደው
@jamilazayba4795
5 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል።
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
5 жыл бұрын
#እዮብ የምትወዱት ወደ እኔ ጠጋ ባሉ
@حياهيونس-ز6ه
5 жыл бұрын
እኔምልሽ እሕቴሁሌ ከኮመትላይ መጀመሪያነሽ እንዳችለመሆን ምን ላድርግ እዉነት ቀናሁ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
5 жыл бұрын
@@حياهيونس-ز6ه ምን እንደምታረጊ ልንገርሽ ክክክክ
@حياهيونس-ز6ه
5 жыл бұрын
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ ምን ላድር
@jovielasresie4820
5 жыл бұрын
Tetegahuwa mn meselesh......
@rewinayared6154
5 жыл бұрын
እሺ
@Haymiaddis
7 ай бұрын
Anyone in 2024?
@fetlehilamikale2430
7 ай бұрын
yes🎉
@msrt2127
7 ай бұрын
👍
@AbdulazizAbdu-ud5xy
7 ай бұрын
Qqqqqq@@msrt2127
@yoomiilataa2599
6 ай бұрын
👍
@tgistmekonen7019
5 ай бұрын
Am here watching again
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ዛሬም 2015 ወይም 2022 ይህን ምርጥ ፊልም የሚያየው
@gizaabe5800
Жыл бұрын
እኔ ነኝ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
@@gizaabe5800 እኔ አውንም 2023 እያየውት ነው
@birukisanbatu95
Жыл бұрын
እኔ ነኝ 2023🥰
@zedyemaryamlij659
Жыл бұрын
እኔ 😂
@jrmessi72
Жыл бұрын
2023
@LijBiniTube
5 жыл бұрын
አምበሸበሻቹን እኮ🙏
@ekrammohamed2071
5 жыл бұрын
አዎ በጣም
@zggzgz7337
5 жыл бұрын
በጣም
@helengm679
5 жыл бұрын
Betam new
@እማእወድሻለሁ-ዐ8አ
5 жыл бұрын
ዛሬምቀዴምከኝ
@ህወትከባድነች
5 жыл бұрын
ቀላል !!
@bvvb4056
5 жыл бұрын
ድሮ ፊልም የማየው ኮሜንት አንብቤ ነበር አሁን ግን አሰትያየት የ ሚሰጡት ስለፊልሙ ሳይሆን የግል ታሪክ ነው
@yatelhunnabesmhltera6212
5 жыл бұрын
እውነት ነው..... ግን ለምድነዉ?
@metasebiyayimer9483
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@halimmahmudhalimmahmud4538
5 жыл бұрын
ትክክል
@yabarobatano9885
2 жыл бұрын
ድሮ
@tsion3975
Жыл бұрын
Eko 😂😂😂
@dlove5688
5 жыл бұрын
ሃገሬ ልገባ 6 ቀን ቀርኝ ሰላም ግቢ በሉኝ የሃገሬ ልጆች💚💛❤️
@halimamossa2104
5 жыл бұрын
ሰላምግቢ..ማማየ..ፈጣሪ.ካችጋይሁን
@malicamohamed4737
5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ማሬ
@yenu5011
5 жыл бұрын
selam Gbi
@ehitayewtebebu8740
5 жыл бұрын
ሰላም ግቢልን ማር
@titititing6567
5 жыл бұрын
Abren newa ymnhdew ehte selam gbi
@መቅደስየወሎልጅ
4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ 2020 ደግሞ 😁😁 እያየው ያለ
@chgfvnv629
4 жыл бұрын
እኔ እያየውት ነው
@ytanuonegashe4967
4 жыл бұрын
እኔ
@ማሪያምእናቴ-ነ6ሠ
3 жыл бұрын
እኔ ክክክክክክ
@marmar803
3 жыл бұрын
Yekoye new Ende? Ene zare Gena layew new.
@addisuwubet3517
3 жыл бұрын
2021
@ኦርቶዶኦክስመዝሙር
5 жыл бұрын
ቴድሻየ ቃልየ ከአርቲስቶች ሁሉ ከምንም በላይ የምወዳቹህ በርቱልኝ ።ግን ቴዲ ትንሽ ናቸው ፍልሞችህ ሁሉ እኔ አተ ያለህበትን በመፈለግ ደከምኩ
@እመንእንጅአትፍራ-ቐ6ጐ
5 жыл бұрын
እንደኔ ኮመንት እያነበበ የሚያይ ላይክ ይግጨኝ በገብርኤል ከግንድ ያጋጭሽ እንዳትሉኝ ስወዳችሁ
@genetbekele7958
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@hirutenateyhulemewdisalew3758
5 жыл бұрын
Hahahahahaha 😂🤣 😂🤣 😂🤣 😂🤣 😂🤣 😂🤣 😂
@MrMashtiani
5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@hanashumat340
5 жыл бұрын
kkkkkkkk enm
@zabnazabna7208
5 жыл бұрын
Kkkk
@ሀገሪጎጃምነው
5 жыл бұрын
,በሰማም የወረደ አሁን ነው ግን 20 ሰው ይላል ግን ምንድን ነው ሳታዮ ኮሚንት የምትሰጡ በሉ እንደለመድኩት ላይክ ስጡኝ የቃል ኪዳን አድናቄ
@sarasaa6317
5 жыл бұрын
ሳምንቱ የ እዮባ ነው ጋይሶች እስከ አድናቂዎቹ የት ናችሁ
@መሲ-ዠ9የ
Жыл бұрын
ባየው ባየው የማልጠግበው ፊልም ከምወዳቸው ተዋናዮች ጋር 🥰🥰🥰
@tamrtefekadu-kq8bk
9 ай бұрын
Bate move ❤
@የሺየድንግልማርያምልጅY
5 жыл бұрын
እዮባ ያለበት ፊልም ሁሌም ይመቸኛል 💖💞💕💖💗
@slomonaslawi9792
4 жыл бұрын
💞💞💞💞
@moramora4915
4 жыл бұрын
እዮብ ስወድክ እድግ በል ባዬ
@legessetsegaye7390
4 жыл бұрын
የቤትክራይ ያጋጭ ያለው አንድ ሣምንት ነው ያሣቀኝ
@atlawafbia8836
Жыл бұрын
2023
@estifanosestifa2901
Жыл бұрын
@@slomonaslawi9792 qpw
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
5 жыл бұрын
እኔ እምለው 2019 ሳይገባ አሳዩ ተባላችሁ እንደ እዮባን የሚወድ ላይክ ሚ
@SelamanMehamed
27 күн бұрын
አይደል😅😅😅😅
@kasutube8310
5 жыл бұрын
ቃልዬ ዉስጤ እኮ ነሺ ቀልዬን የሚወድ እደኔ ማን ነዉ አበሻበሻችዉን እኮ ❤❤🙇
@efrataberhanu2294
2 жыл бұрын
Enem betam new yemiwedat 😍😍😍😘😘😘
@meseretgatanenh6662
5 жыл бұрын
እዮብ ስወድህ እኮ ማነው እንደኔ ሚወደው እሱ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው
@ALIALI-kq5zc
5 жыл бұрын
ዩባዉሰጤነው
@NghGv-s1f
6 күн бұрын
እዮባ የፍቅር ሰዉ
@bzuwerkbeyne3048
3 жыл бұрын
እስኪ የዮብ አድናቂዎች
@noret0250
3 жыл бұрын
እኔ አድናቂው ነኝ
@matiyasmatiyas5677
3 жыл бұрын
Ene
@ፍላጎትጎንደሬዋ
2 жыл бұрын
የት ሂጄ ነው እስካሁን ያላየሁት ደስ የሚል ፊልም 👍🥰🥰🥰
@meronyadete216
5 жыл бұрын
እዮብዬ ዛሬ በስምክ ነው የተወንከው ደሞ ጎረመስክ ሰላማቹ ይብዛልኝ
@seadaabaterejemedmeleabate5743
5 жыл бұрын
min yarg film kemebzatu yetenesa smum alekebet mesel andegna nek eko eyobe
@hanatgt1325
5 жыл бұрын
ኮሜዲ ነገርም ያምርበታል እዮቤ የኔ ቆንጆ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
5 жыл бұрын
እኔስ ፈራው ለምን አትሉኝም ለወደፊት የምናየው ፊልም እንዳያልቅ በስመአብ ሰሞኑን አለፈልኝ የሰውዬዬ ኔት አለቅ ሀገርሽ በእግር ግቢ እንዳይለኝ እሱን ብቻ ፍሩልኝ
@mesitube318
5 жыл бұрын
😃😃
@የወሎልጅነኝጃማደግወሎልጄ
5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@zakeyarose1970
5 жыл бұрын
ልጄ ህይወቴ 😂😂😂
@ማርሸትከበደ
5 жыл бұрын
@@mesitube318 ፣
@mesayeorthodos7336
5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማርዬ እውነት አለፈልልን
@endeshchekol6280
5 жыл бұрын
ሰሞኑን FB እና instagam እኮ ተረሳ በፊልም ብዛት ሆ
@beletlove9074
5 жыл бұрын
በጣም አንበሸበሹንኮ😂😂ለስደተኞች ጥሩ ፡መዝናኛ
@lilimobile7453
5 жыл бұрын
Tmcan abblau
@seadamohammed1002
5 жыл бұрын
በጣም
@woyini2675
5 жыл бұрын
Eko
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
5 жыл бұрын
ደስ የሚለዉ ሁለቱም የለኝም
@hailetube4962
5 жыл бұрын
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብሳሪው መላዕክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበአል አደረሳቹህ
@lemlembrhane9795
5 жыл бұрын
Amen
@pcpc5242
5 жыл бұрын
ሰው ማመኔ amen
@zebibahassenzebiba4724
5 жыл бұрын
ሌብነት ጥሩ አይደለም
@shefenagoytom3486
5 жыл бұрын
ሰው ማመኔ ቂኒ
@shefenagoytom3486
5 жыл бұрын
ቂኒ
@kal7566
2 жыл бұрын
" ለይቅሪታ የማይከፈት ልብ የሰይጣን ማደርያ ነዉ " ጥሩ ኣባባል ስወዳቸዉ እኝህ ኣባት
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
5 жыл бұрын
የስደት ጓዶቸ ኑ አብረን እንየው ማሮቸ
@ሀጢያቴንሳይቆጠርበፍቅሩማ
5 жыл бұрын
መጥተናል መጥተናል ተቀበሉን ምን አለ ግን
@negasimanaze9545
5 жыл бұрын
ነፍጥኘዋ አማራ አድናቂሽ ነኚ ግን የየት ትወላጅ ነሽ ማማየ
@ቶምቶም-ተ9ሰ
5 жыл бұрын
ዘ አበሻ ሂጂና ተበጥረቂ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
5 жыл бұрын
@@negasimanaze9545 የወልቃይት አማራ ልጂ ነኝ።
@negasimanaze9545
5 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኚ የልጅ ማኛ እሽ
@MyEthiopia23
5 жыл бұрын
ከሲኒማ ቤት ገቢ ይልቅ ዬKZitem ገቢ ሞቅ ይላል መሰል 😋በጣም ለጋስ ሆናችሁ እኮ😁 ለማንኛውም thank u!
@betilej3034
5 жыл бұрын
እዩብየን የምትወዱ እስኬ በላይክ
@CR7fuad
Жыл бұрын
እንዳትሱቁብኝ ለአራተኛ ጊዜ እያየሁት ነው ዋው ቴዲ አቦ እዮባ ቃልዬ ነፍስ ነገር ይመቻቹ አቦ
@abditube434
4 жыл бұрын
አጨራረሱ የተመቸኝ ፊልም
@lehowlumegizaalew1703
5 жыл бұрын
ሌባ ነህ አው ሌባ ነኝ kkkkkk ምን አለ ሀገር ሚበዘበዙ ሌቦች እንዲ ቢያምኑ ተደብቀው እራቆት ከሚያቆሙ ሀገር
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
እንደት ነወ ይሁን ሰሙን የተዋህዶ ልጁች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ችረነት የድንግል አማላጅነት አይለያችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ሽን ያብዛልን 💛❤💚
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
5 жыл бұрын
አሜን ውዴ ላንችም💓💓💓
@excelldexcell3870
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@ልኑርተደብቄ-ቨ1ሰ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@Salam-sh2dv
Жыл бұрын
Amen 🤲🥰🥰🥰
@smretalmayew5417
Жыл бұрын
@@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ አ
@seblebrhanu8033
5 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ንግስ ባአል በሰላም አደረሰን♡
@tizitayemaryamlijtube3996
5 жыл бұрын
Amen
@amenameaamenrita5103
5 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@galglesidetyawyedingilmari3961
5 жыл бұрын
Amen
@kalkidanmekonen9171
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gshzgsg6220
5 жыл бұрын
አሜን፫
@samerahmohammed6813
5 жыл бұрын
አገሩ የናፈቀው እና እደኔ እናቱን የሚወድና የነፈቀ ካለ ላክ ግጩ
@munamuna1301
Жыл бұрын
ማነወ፣ይሄንን፣ፊልም፣በ215እያየ፣ያለወ
@munamuna1301
Жыл бұрын
ማነወ፣እዴኔ፣በ215ወይም?በ222እያየ፧ያለወ፣ይሄንን፣ፊልም፣ፊልም፣መሆኑን፣እያወቀ፣እባወን፣የሚያፈስ፣😭
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
5 жыл бұрын
እነወኳን አደረሰን ለአባታችን አቡነ ሰላማ አቡነ ሰላማ አሳቴ ብርሀን በያለንበት ረድኤት እና በረከት አይለየን በስደት ያላችሁ በሙሉ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ መልካ ለሊት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@atsedmariyamnour6065
5 жыл бұрын
Amennn
@ZinashB-z6u
6 күн бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏🤲
@አሚራአሙቲ
5 жыл бұрын
ድሮ ድሮ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነበር ከሁን ግን የሌለ ነው ያስጠለኝ ለምን ምክኒያቱም ለይክ አርጉኝ አረገዝኩኝ ደበረኝ በረደኝ ጨነቀኝ ኝኝኝ አማረኝ እያለቹ አማረረቹኝ
@ቢታንያየገብርኤልልጅ
5 жыл бұрын
like gechuge maltsh nw ehaw argnale hhhhh
@Hello-dl2np
5 жыл бұрын
😂
@tdhbd3644
5 жыл бұрын
እማ እወድሻለሁ ወንድሜም ኑርልኝ ክክክክክክክክክክክክክክክ ትክክል እኔም
@tees1045
5 жыл бұрын
እማ እወድሻለው ወንድሜም ኑርልኝ endani
@thehabesha2929
5 жыл бұрын
ዳይሬክተር ካሜራ ማኖች ደራሲዉ አክተሮች በሙሉ እናመሰግናለን ፀድት ያለ ጥራት ያለዉ ፊልም ተመችቶኛል የምር💚💚💚💛💛💓💓💓
@babeegizer6568
5 жыл бұрын
Wow mirt film dessssss sil!
@alekidane7169
5 жыл бұрын
በትክክል ብለሀል ።
@merajamanuel391
2 жыл бұрын
@@babeegizer6568 meraj
@merajamanuel391
2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@assefatesfaye2011
2 жыл бұрын
Nň
@zeharazehara2939
Жыл бұрын
ማነው በ 2023 ከኔጋ ደግሞ እያየ ያለ😊😊😊
@Soul-gk9mv
10 ай бұрын
Yehew ene rasu sent gize endayehut😂😊
@SelamanMehamed
27 күн бұрын
Hii😅😢😢😂❤
@ቲጂሀበሻዋ
5 жыл бұрын
ክፍት ብሎኛል ጀለሶቸ የስደት እህቶቸ ጓደኞቸ ከምንም ከማንም በላይ የመወዳቸው ሀገር ሊገቡ 3 ቀን ቀራቸው እፍፍፍፍፍ ምን ማድረግ አለብኝ
@TNTN-cp4ij
5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው ዘንድሮ ፊልም በፊልም አይከፈልበት ላይክ በሉኝ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በየሀይማኖታችን ፈጣሪ ምስጋና ይግባው ዩቱብ ባይኖር ስደት እንዴት ይገፋ ነበር በያላችሁበት ሰሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮ ልጆች እወዳችኃለሁ 😘😘😘
@tdhbd3644
5 жыл бұрын
Zed negne Habashawitua ትክክል ማምየ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
5 жыл бұрын
@@tdhbd3644 Thanks mar
@azemeraazemar1543
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@ምድርናሀይ
5 жыл бұрын
😍😘
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ማርዬ
@abealemnesh9378
5 жыл бұрын
ቴዲን የእዉነት እንደኔ የሚወደዉ የሚያደንቀዉ አለ?
@gashawtaglo6667
5 жыл бұрын
አግቢው
@abealemnesh9378
5 жыл бұрын
@@gashawtaglo6667 አላገኘዉም እንጂ ለምኜዉ ነበር የማገባዉ
@kideslema2798
5 жыл бұрын
Awe eney betame new madenkawe.
@እድለወርቅታስው
5 жыл бұрын
@@kideslema2798 ፎንቃየ ነው
@kideslema2798
5 жыл бұрын
@@እድለወርቅታስው okay.
@ጢባርህንከዛዉ
2 жыл бұрын
እፍ አቦ ይመቻችሁ ይህ ልጅ ያለበት ፊልም ሲመቸኝ እንወዳችሁ አለን ። በጣም ደስ የሚል ፊልም 👌👌💘💘ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻዉ ዋዉ ዋዉ ነዉ 💘💘💖💖💖
@halalmedia2565
3 жыл бұрын
አቦ ደስ የሚል ፍልም ነው 😍😍😍 እዮብ የኔ ቅመም እሱ የለበት ፊልም ሁሉም ይነፋል😊
@zaasdghjkyvkhdd5497
5 жыл бұрын
ክብር ለርብ ሀገር ሴት አላህ ይጠብቁን።ስንለፍ እያውልነ እንትን እዝህ እያየን ከፍ አድርግነችሁ።ይህ ኮሜንት በውሉ አርብ ሀገር ያለን የቤት ስራተኞች ነን።አርብ ቤት ተቀምጣን ልባችን ሀገራችን ነው።
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ
5 жыл бұрын
ሰሞኑን እዮባ ከመብዛቱ የተነሳ ፊልሙን ደግሜ እያየሁት ነው እደ ብየ ግራ እጋባለሁ
@denegelenate814
5 жыл бұрын
በሽበሽ ነው ሰሞኑን የገና ስጦታ ነው እዩ በደንብ
@lovehaik1314
5 жыл бұрын
Ene melewu taserachewu yetefetachwu new mimselewu
@ስደተኛዋበተስፋየተሞላው
5 жыл бұрын
k
@engedasewandarge351
5 жыл бұрын
Zim bey
@denegelenate814
5 жыл бұрын
@@engedasewandarge351 ማንን ነው እ
@denegelenate814
5 жыл бұрын
@@engedasewandarge351 እኔን ነው እኔ ጠፋው አለች
@kidistyemariyam1786
Жыл бұрын
😭😭😭ባባ ፊልም ባየሁ ቁጥር አስታዉስሀለሁ ደሞም ልረሳህ አልችልም እዉነቴን ነዉ ምላችሁ ፊልም ማየት ትቼ ነበር ልክ ባባ ሲሞት ነዉ ሁሉም ሰዉ ስለሚያይ እሱ ያለበት ፊልም ዩቱብ ስገባ ሁሉም ይመጣሉ😢😢😢😢
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
Жыл бұрын
እኔም ከ4 አመት ይበልጠኛል ፊልም ካየሁ ባባ ከሞተ ወድህ ግን በየ ቀኑ ፊልሞቹን አያለሁ
@nxncndnfn6860
5 жыл бұрын
ቃልየ ስውድሽ የኔ ፎንቃ
@Merry_1215
5 жыл бұрын
ሰሞኑን ከድብርት ነው የገላገላቹሁን ይመቻቹ
@kalcakol3991
5 жыл бұрын
ውይይይይይድክክክክክም ብሎኛል መዳምልደፍኝ ነው በላይክ ደግፍኝ
@አሚራአሙቲ
5 жыл бұрын
የእዮብና የቃልዬ አድነቂ የሆነቹ እስኪ ልየቹ
@ሊናኢብራሂም
5 жыл бұрын
😙😗😚😍😘
@Hameed-zx9tx
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅሬን እደት አርጌ ልግለፀው ለዚህ ፊልም ያለኝ ፍቅር ይለያል 😘🥰🥰🥰😘😘
@aishamohammed1387
5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ለነገሩ እዮባ ያለበት ፊልም ሁሉ መሳጭ ነው በጣም ያምራል ይመቻቹህ
@ማርያዊትየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
🌿❤️💚 ገብርኤል ማለት ፦ ገብረ ኤል፣ የጌታ አገልጋይ፣ የእግዚአብሔር ሠራተኛ፣ ገብረ አምላክ፣ ገብረ እግዚአብሔር ማለት ነው። ‘ገብረ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ የመልአክ ስም ነው። “የእግዚአብሔር ሰው” ማለትም ነው። 🌿❤️💚 አብሳሪ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ እጅግ አጽናኝና አስደሳች የሆነውን ምስጢረ ሥጋዌን ዜና ይዘህ ከሰማይ ወደ ምድር እንደወረድክ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ለመሆን ፈቃድዋ ሆኖ በተፈጸመ ጊዜ ደስ እንዳለህ እኛምእግዚአብሔርን በማክበርና ግዴታችንን በመፈጸም ደስ የምንልበትን ጸጋ አሰጠን። 🌿❤️💚 ጠባቂያችን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ፤ሦስቱን ወጣቶች ከሚያቃጥል እሳት እንዳዳንካቸው እኛንም በዚህ ዓለም ከሚወራው ከሚታየውና ከሚሰማው ክፉ ቀንና እለት ሁሉ አድነን እየነደደ የሚለበልበንን የኃጢያት እሳትም አጥፋልን፡፡ 🌿❤️💚 የኑሯችንን ቀጠሮ በክንፈ ረድኤትህ ከልለው ሰይጣን እንዳይሰለጥንብን፣ ክፉ አድራጊዎች፣ ሟርተኞች፣ ሰላቢዎች፣ ዘረኞችና ነፍሰ ገዳዮች እንዳያጠቁን ከልለን። ያንተን የእሳት አጥር ዘሎ ጠላት ያጠቃን ዘንድ ጠላት አይችልምና ጥበቃ ከእኛ ከባርያዎችህ አይለየን። 🌿❤️💚 ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሕፃኑ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣን በንፍር ውኃ ከመቀቀል እንዳዳንካቸው እኛ አገልጋዮችህም በማናውቀው ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን በላያችን ላይም በክፉ ሰዎች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን ለእውነተኛ ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥንም አድርገን። የሰይጠንን ፈተና የምናልፍበት እውነተኛውን ጥበብ እንደ ነብዩ ዳንኤል አስተምረን። 🌿❤️💚 ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በደል በተገኘብኝ ቁጥር እያለቀስሁ እጠራሃለሁ ፡፡ ጎስቋላ የምሆን በጥቃትና በሀዘን ውስጥ የምገኝ ልጅህ የአንተን ማፅናናትና ረዳትነት ያሻኛልና ፈጥነህ ናልኝ፡፡ ቅድስት ማርያምን ያበሰርክ ለዓለም ሁሉ የምታበር ገብርኤል ሆይ በሰራዊት አምላክ ይዤሃለሁ በዚህች ሰዓት ፀሎቴንና ልመናዬን ስማ፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ቀድመህ የደስታ የምሥራች ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እንደወረድህ ዛሬም ለአዘንን ለእኛ ከሠማይ በሠረገላ ናልን፡፡ የደስታንም ቃል አሰማን ። 🌿❤️💚 ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰርክ ተወዳጁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በምህረትና በይቅርታ ወደ እኛ ናልን ዓለም የጥፋት የሞት፣የክስረት፣የውድመትና የተስፋ መቁረጥ ድምፅን ያሰማናልና አንተ ግን ጎስቁልናችንን የሚያነሳ ስብራታችንን የሚጠግን እንባችንን የሚያብስ የብስራት ድምፅህን አሰማን እንድንፅናናም አድርገን፡፡ እውነተኛ ጠባቂያችን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ እኛን ለማዳን ሰው የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን፣ ማደሪያው የሆነችው ድንግል ማርያምን በጣም እንወዳታለን። በዚህ ዓለም የምሥጢረ ሥጋዌ ተካፋዮች በመሆናችን በመንግስተ ሰማያትም ተካፋዮች ተካፋዮች ለመሆን ሁላችንንም በምልጃህ አብቃን ለምንልን ለዘላለሙ አሜን። ለአብ ምስጋና ይገባል፤ ለወልድ ዋህድ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባል፤ ለመንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ምስጋና ይገባል። ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን። 🌿❤️💚 🌿❤️💚 🌿❤️💚 ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን 🌿❤️💚 🌿❤️💚 🌿❤️💚
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ
5 жыл бұрын
አችልጅ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@epheratakidu4493
5 жыл бұрын
Amen
@ተስፋአለኝበአምላኬ
5 жыл бұрын
አሜን (3)🙏🙏🙏🙏👏👏🌷🌷🌷💐💐🌹🌹
@seteromansolomon8147
5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN!!!
@kibromberhe9492
5 жыл бұрын
ሙራኤል የተዋህዶ ልጅ ladies are criminals
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
5 жыл бұрын
ከሰሞኑ የፊልም ግርግር ብዛት የስራ ዘርፌን ቀይሬ ተዋናይ እና ደራሲ ብሆን የተሻለ ነው ኧረ በህግ አምላክ አረጋጉት ማዳሜ ጋር እንዳታጣሉኝ
@fafi7857
5 жыл бұрын
ክክክክ
@arsenal2566
5 жыл бұрын
የእዮባ አፍቃሪ ነኝ!!!!!እሱ ያለበት ፊልም ሁሉም ይጥመኛል
@terezatube9718
5 жыл бұрын
Are besemab betaaam arif new filmu 👈
@fifearya8157
5 жыл бұрын
እርግቧ ነኝ የ አርሰናል
@mazaamiralidawud93alidawud9
5 жыл бұрын
እርግቧ ነኝ የ አርሰናል Moslem honesh kristian twdlesh
@eden9303
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow
@امينه-ن1ع
2 жыл бұрын
ቃልየና እዮባ ያሉበት ፊልም ሁሉም ያምራል😘😘😘😘
@Moviebitesm
5 жыл бұрын
happy new your nd merry Christmas all 🇪🇷🇪🇹❤️
@helenteklay694
5 жыл бұрын
Yamral
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
5 жыл бұрын
Ahun egna slenesu christmas ena addis amet mn ageban egna ethiopianoch nen
@Tube-jx6ox
5 жыл бұрын
እንግዳሰው ሀብቴ እደኔ ሚዎድ ካለ 🤙
@heiryakedir4123
5 жыл бұрын
እረቅያ እረቅያ እኔኮ አፍቅሬዋለሁ _90ጊዜ አይን አይኑን እያየሁ ልሞት ነዉ
@samerazayna3717
5 жыл бұрын
#የArada Movies1 ፔጅ አድናቂ የሆናችሁ 👍👈ግጩኝ
@Zebiba-3065tube
Жыл бұрын
መጨረሻ በጣም ነው ያሰቀኝ👍👍❤😅😅😂😂😂😂
@emuhabesha4475
5 жыл бұрын
ቆይ የኢትዮ ሲኒማ ሊፈርስ ነው እንዴ ፊልም በፊልም ሆነኮ ዩቱብ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
5 жыл бұрын
የሁላችሁም አድናቂ ነኝ። ውድድድድድድ
@ebabu8698
5 жыл бұрын
ኧረ ምን ተገኘ ሰሞኑን አገርችን በፊልሞ አጨናነቁን እኔማ የቱን እደማይ ግራ ገባኝ #እዮብ ፍቅር ክክክ 🙊እና #ቃል እና #ቴዲ ስወዳቸው
@efrataberhanu2294
2 жыл бұрын
Kal😘😘😘😘😘
@የኔቤተሰብ-ገ7ቐ
5 жыл бұрын
እኔ ምለው ግን የት ቀብራችሁት ነው ግን ልክ በጎተራ ለዘር እንደ ተቀመጥ ዘር እንዲህ በየቀኑ የምትበትኑብን በ15ቀን አንድ ፊልም ይናፍቀን አሁን በየ ቀኑ ከልብ እናመሰግናለን አራዳዎች
@sdetegnawa4385
5 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሣችሁ እንደኔ ዘግይታችሁ እያያችሁ ያላችሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል ።የ እዮብ አድናቂዎች የት ናችሁ ኑ እንየው
@VoiceofAmhara
5 жыл бұрын
ብዙ የአማርኛ ፊልሞችን አይቻለሁ:: አብዛኞቹንም ተመሳሳይ ታሪክ፣ ተመሳሳይ የታሪክ ፍሰት ያላቸው ሆነው አግኝቻቸዋለሁ:: ይህ ግን ይለያል! በአማርኛ ፊልም ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርጎኛል። 🤗ውድጄዋለሁ!!!
@mohmmedmm9325
3 жыл бұрын
ሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድነ የተከበረው እህት ወንድሞቹን ሰላማችሁ diseace በልልኝ
@weyn2991
5 жыл бұрын
ፊልሞቹን ለቀው ለቀው ሲኒማ ቤቶቹን ባዶ አደረጓቸው
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
5 жыл бұрын
ወይኔ አድስ ፊልም ተለቀቀ ግን እንቅልፊ ሊደፋኝ ነዉ ነገ አየዋለሁ ፈጣሪ በቸር ያሳድረን ♥🙏
@yeabsratube3802
5 жыл бұрын
አንደኛነኝ አሞኛል በርዶኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ ግን እስከመቸ ነው በሰው አገር ተመስገን ብሎ ባገር መኖር ሲቻል ወይ አይሞላ
@vsunsun8630
5 жыл бұрын
Ewntsen now Mary ayzes
@bintislam6139
5 жыл бұрын
አይዞን
@toyapyeyemer6821
5 жыл бұрын
አይዞሺ አድ ቀን ያልፍል ውደ
@endexmichael9090
5 жыл бұрын
ቃል ግን ከታወቅ ከአርቲስቶች አባት ከ ሼ አላሙዲ ይሰውርሽ
@selamselam9417
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk ye ewuneta new
@yeshiharegaragaw4041
5 жыл бұрын
Selam Selam kkkkkkkk mn
@ምድርናሀይ
5 жыл бұрын
😂😂አሜን
@elemneshmekura9288
4 жыл бұрын
Kķkkkkkk
@dagmawitdagi5620
4 жыл бұрын
Amenn ewunet blekal
@azebazeb3242
5 жыл бұрын
ዋው ከምርጥም ምርጥ ፊልም አቦ ይመቻችሁ ፈታ ብትን አረጋችሁኝ
@yechaleniguse5105
5 жыл бұрын
ኧረ የፊልም ዝናብ እየዘነበ ነው ይልመድባችሁ
@DJMiky11
5 жыл бұрын
And Merry Christmas 🎄 happy new year 🎆
@ዙዙወሎየዋ-ዠ3አ
5 жыл бұрын
የባለፈው የሻሸመኔ የተመታው አባታችን አጀቴን በላው ወላሂ ምን አይነት ዘመን ነው ሣያይ ማነው ኮሜት የሠጠ እንደ እኔ ክክክክክ
@kelifamohamed2214
5 жыл бұрын
ዙዙ ወሎየዋ eske zem belasha filmun tamalkache bamataqew nager atzabareqe ishe
@taeybaoumar3470
5 жыл бұрын
ኡፍ እኔም በጣምነው ያሳዘነኝ
@amenaakemal3744
5 жыл бұрын
Ohhh betam yasazinal😢😢
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ
5 жыл бұрын
እፍፍ ምን አይነት ጊዜ እደደረስን እጃ
@ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ
5 жыл бұрын
Enye
@SelinaTubeAsdfghxm
5 жыл бұрын
ፍራ ከሚስመኝ ድርዬ ይንከሰኝ።በጣም አሪፍ ፊልም ነው።እዬባ ውድድ።እንግዳውን ፍቅር
@birkebulto2450
Жыл бұрын
ግን በፊት የት እጄ ነበረ ዘሬ ያየሁት ዳስ የምል ሞቪ ነው 😘😘😘
@munayemaryamlij1492
5 жыл бұрын
እዮባ አልተቻለም እንግዳ ሰው ሀብቴ (ቴድ) መቅለስለስ ስችልበት
@loulouhdayed1122
5 жыл бұрын
ውይ ቴዲዬ ስወድህ ለማክሠኞ ተራውን የማይለቅ ሠኞ የለም....ትክክል
@halimamohammadyousif3598
5 жыл бұрын
خ
@እሙየማርያምልጅ-ነ5ሐ
5 жыл бұрын
ቴድዬ የኔ ፍቅር
@sasasadf6051
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ የሚያሥቅም የሚያሥተምርም ደሥ የሚል ፊልም ፖሊሡ ሌባ ሆኖ ሠው ይላል አይይይይ ቴድየ እዮቤ ቃልየ ምርጥ የምርጦች መጨረሻ አድናቂያችሁ ነኝ
@aboneshworku5257
5 жыл бұрын
ዋው እያዝናና የሚያስተምር በርቱ በጣም አሪፍ ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጲያ ይባርክ ዘረኞችን ከአዝርት ጋር ደባልቆ መሬት ውስጥ ይክተትልል አሜን እዮብ በርታ ቅመም የሆንክ ልጅ
@enumelese3036
5 жыл бұрын
እናንተ ባናት ባናታችን ብላቹ ልደፉን ነው እንዴ ! ቀስ እያላቹ ልቀቁልን እንጂ !
@misrakyemariamlij8122
5 жыл бұрын
አገሬ ልገባ ነው ግን የማየው ነገር ያስፈራኛል
@ramubedru1728
5 жыл бұрын
እስኪ አዲስ ፊልም ነው ገባ ገባ በሉ እና እንየው እስኪ በላይክ አጨናንቁኝ
@abdalla5931
5 жыл бұрын
Dasei yemeli iyobee
@pcpc5242
5 жыл бұрын
EMAMA EMAMA ETOPIYA YALEFEWUN NEGER LINGERISH BIYE ENJI ADERASHIN BAKISHI BENEM ENDATIFERJI ADERASHIN BAKISH BEGNAM ENDATIFERJI ANCHI DEHA HONESH MINIM SILELEN TEWADEN TEWADEN ENILEYAYALEN TEWADEN TEWADEN ENILEYAYALEN EMAMA ETOPIYA YALEFEWUN NEGER LAWURALISHI BIYE ENJI ADERASHIN BAKISH BEGNAM ATIFIRREJI ANCHI DEHA HONESH MINIM SILELELEN TEWADEN TEWADEN ENILEYAYALEN ESHI YALECHIGNI LIJ EDILEN GEMITA ASIBA TEKIZA HEDECH LELA BOTA EZA LELA BOTA TINISH TESFA AYITA ABET DINIGAXEW ABET MERBETIBETE YE FIQIR FETENA ESHI YALECHIGNI HULET AMET AYITAGNI BOHALA GIN SITIHED BE EDILUA WESSINA EMAMA SERGI ASSIBE NEBER ESUM KENTU HONO BETESEB QILIQIL KEWEDAJ GA DESTA LE SERGI CHIFERA KEBERO SIMETTA EMAMA ETOPIYA HULUM KENTU HONO ANDUM SAYISAKA BE KEBERO FANTA YAFEQERAT LIBEN HAZEN BIZU METTAW XAWAT ENNA MATAA EMAMA ETOPIYA YALEFEWUN NEGER LINGERISHI BIYE ENJJI ADERASHIN BAKISH BESSUAM ENDATIFERJI ESUA BALETIDAR TEBILA SITIKEBIR ENE BIRR SAGEGNI EHEDALEW LADDIR MIN LADIRGI EMAMA? TIDAR WUDI HONOBIGNI TINISH BIRR AGIGNICHE ADARII BET HEDIKUGNI EMAMA ETOPIYA YALEFEWUN NEGER INGERISH BIYE ENJI ADERASHIN BAKISH BENEM ENDATIFERJI ANCHI DEHA HONESH MINIM SILELELEN TEWADEN TEWADEN ENILEYAYALEN TEWADEN TEWADEN ENILEYAYALEN emama!!
@tickennugget105
5 жыл бұрын
ወው አሪፍ ፍልም ነው ምንግዜም እምነት ና ፍቅር አሸነፍ የደሪገሉ እናመሰግናለን
@binitube7699
5 жыл бұрын
*አልተቻላችሁም ሰሞኑን እናመሰግናለን ማስተዋወቅያ ሲመጣ እስኪያልቅ ጠብቄ ነው ያየሁት ያው ብድር መላሽ ለመሆን እናመሰግናለን በዝሁ ቀጥሉበት*
@hanihancho4733
5 жыл бұрын
ዛሬም እንደገና አዲስ ቀን ተሰጠን፡፡ ከትናንት ተርፈን ዛሬን ስንደርስ ድጋሚ አዲስ እድል እንደተሰጠን እናስብ፡፡ አዲስ ቀን ይዞልን ሚመጣውን አናውቅምና እንንከባከበዉ፡፡ ቀናችንን ለህይወታችን የሚበጅ ቁም ነገር እንስራበት፡፡ 💞 #መልካም_ቀን 💞 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር!
@everydaywithkise5746
5 жыл бұрын
ኧረ በሥማም ምርጦች
@mesayalemayehu996
5 жыл бұрын
Wow kenen kanchi gar basalfe des yelegnal
@delaytselam6909
5 жыл бұрын
Arada movie merry Christmas 😍😘
@themixedtube272
5 жыл бұрын
*ተዋናይ ለመሆን ከፈለጉ ወደኛ ማህበር ይቀላቀሉ* የማህበራችን አባል ይሁኑ መልዕክቱ እምነትና ፆታ ሳይለይ ለጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ *ለጥበብ ዘመቻ* የተሰኘውን ማህበር ለማቋቋም ከረጅም ጊዜ በፊት የታሰበ ሲሆን ዛሬ ላይ ተሳክቶ እነሆ ለጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ *የምስራች* ይዞላችሁ ቀርቧል:: የሚመለከተው ጥበብ ዘርፍ ውስጥ የሰሩ ወይም መስራት የሚፈልጉትን ሲሆን በምሳሌነት ድርሰት (ፁሁፍ)፣ ዳይሬክቲንግ (ዝግጅት) ፣ ትወና ፣ ሞደሊንግ፣ ሙዚቃና የመሳሰሉት የመስራት እቅድን አንግቦ *ኑ አብረን እንደግ* ይላችሗል ማህበራችን ለየት የሚያደርገው የሀገር ውስጥን ብቻ ሳይሆ ከሀገር ውጭ ላሉትና ከ5 እስከ 15 አመት ላሉ ህፃናቶች ልዩ ትኩረት ይሰጣል:: ስለሙያው ምንም እውቀት የሌላችሁ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ባላችሁበት የርቀት ት/ት የምትወስዱበትን መንገድ ለማመቻቸት የተቻለንን እየጣርን መሆኑን እንገልፃለን *ተዋናይ ለመሆን ከፈለጉ ወደኛ ማህበር ይቀላቀሉ* የማህበሩ አላማ *የተደበቀ* ሀይልን ማውጣት ነው :: በሙያው ላይ የተማረ ያልተማረ እንድሁም የሰራ ያልሰራ አይለይም *ኑ* አብረን ወደ ጥበብ! እንደሚታወቀው የሀገራችን ፊልም ኢንዱስትሪ ገና ለማደግ ህልም አላት ጉዞ ላይ ናት እምቅ ሀይል ያላቸው ልጆቿ በተለያየ የግል ጉዳያቸው ታጥረው መንገድ አልገቡም:: አሁን ግን ለጥበብ በተደረገው ዘመቻ የሙያው ፍልጎትና ፍቅር ያላቸውን በሙሉ ኑ ወደ *ጥበብ* መልዕክቱ ባለ ሀብቶችንም ይመለከታል:: ሀገርን ከሚያስጠሩ ታላላቅ ጉዳዬች አንዷ ጥበብ ናትና ስፖንሰር በማድረግ አሻራችሁን እንድታሰፍሩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፊልምን ፕሮድስ ማድረግ ለምትፈልጉ ሀሪፍና መልዕክት አዘል በአይነቱ የተለየ ሀሳብን የያዘ ጥንካሬን አጉልቶ የሚያሳይ ስኬታማነትን የሚያቆናጥጡ የፊልም ፁሁፎች እኛ ጋር እንደሚያገኙ እንገልፃለን በፕሮዳክሽን ደረጃ ከኢትዬጲያ ውጭ ላላችሁ ጥራት ያለውና የተሟላ እቃ ያለው ከሆነ አብሮ የመስራት እድል መፍጠር እንደምንችል በድጋሜ እንገልፃለን ለበለጠ መረጃ በ 00 97 15 24 51 19 35 ወይም 00 97 15 63 00 98 46 *ለጥበብ ዘመቻ ማህበር* ደውለው ያናግሩን መልካም ዕድል ለሁላችን
@myfirstloveismybeautifulma8744
5 жыл бұрын
እዮቤኤ ተው ከአገርህ አትውጠ እትዮጵያን ያመሳላች ሀገር ዬለም እና !!
@sarimirbozayo5918
5 жыл бұрын
አቦ ምርጥ ፊልም ደስ ስትሎ ፊልም ምጭርሻው እንደዚ በፍቅር ድል ሲጠናቀቅ ደስ ይላል ሜስቴን ዳርኮት ፊልም በጣም አስልቅሶኛል ፊልም እንዳላይ እሜያርግኝ እሜያስለቅስ ሲኖርው ለኔ አይስማማኝም ሳልቅስ ድሞ ሳምንት ድርስ እራሴን ያምኛል ለዛ ኮሜዴ ነው ማይት እምመርጠው እና ኮሜዴ ፊልሞች ይመችኛል እንደዚህ አይንት ፊልም ይልምድባችሁ
@marthamulugeta3545
5 жыл бұрын
Great movie 👌 I love it! Thank you so much for sharing 😘😘
@sarazd8690
5 жыл бұрын
Wow ፍቅርን ብእውን የለም በፊልም እንየው እስኪ ቃልየና እዪብ ውድድድ
@agezw6993
4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አርዱኝ ቴዲ አግዙኝ እዮባ ካተጋር ሆኜ መተወን እፈልጋለሁ ቃልዬ ባጣም እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ እርጂኝ ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ
@toyba1599
2 жыл бұрын
ባይው ብውል የማልሰለቸው ፊልም ዋው 😍😍😍😍😍😍
Пікірлер: 2,6 М.