ምንም ሥራ የለንም፣ቀን ሥራ እየሰራን ነው ህይወታችን የምንመራው፣በቀን ሥራ የሚናገኘውን ግማሹን ለዕለት ውሎዋችን እናውላዋለን፣ግማሹን ደግሞ እስላማዊ ነሺዳዎችን በቤኒሸንጉለኛ እናወጣበታለን፣እና ለዚህ ሥራ ያበቃን አላህ ነውና አልሀምዱሊላህ፣የሚደግፈን አሊያም እስፖንዘር የሚሆነን ብገኝ ብዙ እስላማዊ ነሺዳዎችን እናወጣለን፣ወጣቶች ሙዚቃ ከሚያታምጡ እስላማዊ ነሺዳ ብያታምጡ ስለ ዲናቸው እና ለዲናቸው ያላቸው ፍቅር ይጨምራል እና እንሻ አላህ ሥራችንን ይቀጥላል፡፡
አዘጋጅ፡-አብዱረህማን አሊ ባባክር፣
Негізгі бет ለዚህ ሥራ ያበቃን አላህ ነውና አልሀምዱሊላህ፣ የሚደግፈን አሊያም እስፖንዘር የሚሆነን ብገኝ ብዙ እስላማዊ ነሺዳዎችን እናወጣለን
Пікірлер: 4