KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ቁላው🤣 ቡናውን አንተ ነክ ምትቆላው🤣🤣
Күн бұрын
ቁላው🤣 ቡናውን አንተ ነክ ምትቆላው🤣🤣
Рет қаралды
35,877
Emu & Sam
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 786
@ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ
2 ай бұрын
ሳሚ እኮ እሚት እንደ እህቱ ነው ሚያያት ይመታታል ያከብራታል መጥፎ ነገር ስታረግ ይቆጣታል ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናቹ❤
@NTTSUHWALE
2 ай бұрын
❤❤❤
@MisiraYesuf
2 ай бұрын
Mirt sew new sami
@AaSs-c5z
Ай бұрын
በጣም ደስሲሉ መሸአላህ ልክእደትንሽ እህቱነው የሚያያት❤❤❤❤
@ዜድራያ-ሰ7ኘ
2 ай бұрын
እር በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂 እኔም ዛሬ ነዉ ቡናውን ቁላው ማለት ሌላ ትርጉም እንዳለው የገባኝ 😂
@ሸምሲያ
2 ай бұрын
ለእኔም ኧረወይኔ ሳሚ😅😅😅😅😊😂😂😂😂
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
2 ай бұрын
😂😂😂እኔስ ብትይ
@Zadነኝተስፈኘዋ
2 ай бұрын
ኤኔ ረሱ 😂😂😂 እዚ ቤት ሰቅ ብቻ ነው
@HaissamCell-jq4df
2 ай бұрын
ወይ እናንተ እማያልቅባችሁ እፉፉፉፉፉ ምን ላድርጋችሁ ስዎዳችሁ የኔ ደስታዎች የሳቄ ምንጮች❤❤❤❤❤የዛሬው ደግሞ ይለያል 😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ወይ እሚትና ሳሚ ኧረ ወይኔ😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@EYRUSE-d6b
2 ай бұрын
የውነት እንደነዚ የሚያዝናናኝ የለም😅😅😅የሳቄ ምጮች
@ZabibaMohammad-u7v
2 ай бұрын
ቡና ለማፍላላት አይ ሳሚ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሚስኪን ነፈር ንፁህ ሰውኮ ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤ጫልቱም ትመቸኛለች ምርጥ ሚጥሚጣ የሆነች ሚስት ሲስተሯም አድርቅ😂😂😂😂እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤
@Hayat-yl5zq
2 ай бұрын
አልቆላም አላለም አይ አንተ ልጅ ሆዴ ነፈረ😅😅😅😅😅😅
@ksaksa3260
2 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁ማነው እንዴ በሳቅ ሆዱ የቆሰለ😁😁😁😁😁😁ደገመይው አላለም😁😁
@Yasser-v2n
2 ай бұрын
ሚስቲን እና መቼ ነዉ የምታዝናናት ከቤት ወጣ ብላቹ አዲስ ነገር አሳዩን
@Helenutub
2 ай бұрын
😂😂😂ኧረ ሆዴ 😅😅😅😅የሳሚ ርያክሽን😅😅😅ዝብዬ ሳስበው ድግል ይመስለኛል😂😂😂😂ኧረ ወዮ😅😅
@asterbede4961
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እና ለሴት ቁይ ከተባለች ለወንድ ቁላ እኮ ነዉ 😂😂😂😂😂
@HaissamCell-jq4df
2 ай бұрын
እፉ እኔም 2012-2014 ድረስ እህቴን እያረስኩ እስዋጋ ነበርኩ እደናንተ ደስ እሚል ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት❤❤❤❤አስታዎሳችሁኝ😊
@adan1376
2 ай бұрын
😂😂😂😂ወይኔየ በሳቅ አለኩኝ 😂😂ሺ አመት ኑሩልኝ ጋይስ በናታች መቶሺ እናስገባቸው
@Redinatesfaye
2 ай бұрын
😂😂😂😂 ሳሚ በአፉ ኦኦኦኦኦኦኦኦ ቦቦቦቦቦ ሲል በሳቅ ገደለኝ የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Kalkidanየተክልየልጅ
2 ай бұрын
ወይኔ የአጎቴ ልጅ ሚስት ትዝ አለችኝ ይህንን ስሰማ😂😂😂ወንድሜን ጠራችና ናቁላው አለች የሳቅነው ሳቅ አይረሳኝም
@Zade-h7p
2 ай бұрын
ዳብሮኝ ነባር እዚ ቤት ሰላም አጋኛው😮😢ያዳበረቹ ሰዎች ኑ እዚ ቤት ያምትሉ ለይክ 😂😂🎉😊
@hawamohammed9876
2 ай бұрын
ግን ሳሚን ካላናደዳችሁት አይሆንላችሁም ለኔግን የሳቄሚንጪናችሁ ይመቻችሁ❤❤
@zinet2542
Ай бұрын
ምርጥቤተሠብ ነውያሣደገው መሞላፈጥአይወዱም
@EdenTasawe
2 ай бұрын
ወይኔ እደዛሬ ስቄ. አላቅም አሞኝ ነበር❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@CelCe-c7u
2 ай бұрын
እዝቤትገብቸኮ በሳቅሞትትትሳልልአልወጣም😂😂😂😂😂😂
@hayat-cb8cu
2 ай бұрын
ትናት የበፊት ታሪካችሁን አይቼ እንዴት እንዳለቀሥሁ እዉነትም ከመከራ ቡሀላ ምቾት አለ
@mesguroyl9362
2 ай бұрын
ለኔም ቆይቶኝ ነው የገበኝ ቡና ቁለ😂😂😂😂😂
@vvvffff1290
2 ай бұрын
ግንለውድሲሀንቁላልኝናውሚባለው
@muluastaxqe1133
2 ай бұрын
ወላሂ ስርች አርጌነዉ ሰብስክራይብ ያረኳቹ😁😁❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MominahZinta
2 ай бұрын
ግን ሳሚ አታናዱት በጣም ጎበዝ ቆፍጣና ልጂ ነው አታናዱት
@situnagn
2 ай бұрын
አዉንስ አበዘቹ😂😂😂አረ ድፍረት እሙ😳
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
2 ай бұрын
ለብቻዬ እንዴብድ እየሳቅሁኝ ሰዉ ሳላስደነግጥ አልቀርም ብቻየን ስስቅ😂😂😂😂😂
@AseressetegeAserse
2 ай бұрын
እኔም ብቻዬን በሳቅ ልሞት ነው😂
@safaiaalyami6678
2 ай бұрын
ወይኔ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂
@MohamedMohaedSነኚየሀላሌብቻ
Ай бұрын
ማነውእደኔሳሚየሚስቀው😂😂😂😂😂😂
@GeletawBelete-kz6qj
2 ай бұрын
ሌላ ደግሞ ቡናውን አምሰው
@HshwqiHsuauw
2 ай бұрын
GOMNTER.ADLM.BUNWEN.KULAA.
@baqeyegetaliji8545
2 ай бұрын
Yene wudocha zenafata bicha new iko selamachu yebazalina gin ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😅😅😅😅😅😅😅😅🤩🤩🤩🤩💯💯
@MaryamMengstu-ro6dk
2 ай бұрын
ሳሚለልጅቷ,ያለውአክብሮት፣ያምራል
@masayeasafa7307
2 ай бұрын
Wayoo Wayoo 🙆♀️🙆♀️🤣🤣🤣🤣🤣👍👍
@vvvffff1290
2 ай бұрын
ሳሚለማንኛውምአትናደድለውስሆንቁላልኝነውየሚባለውግንፈታአረከኝክክክክክክክክክክክክ😂😂
@ToybaUmer-kh4hh
2 ай бұрын
እረ በሳቅ ገደላቹሁን😅😅😅😅 ይመቻቹህ😅😅😅😅
@DodoPopo-bp4zh
2 ай бұрын
እሽ መንይብልል ብና ዓቅይ አይብልም 😅😅😅😅
@صفيه-ق3ث
Ай бұрын
በቅርቡ ነው ያወካችሁ በሳቅ ሞትኩ የምር😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ
@ለቾነኝየሀላባቀብረረዎ
2 ай бұрын
መደም ስት ነደድኝ እነቴ ቤት ስገባ ነገሩ ሁሉ ይጣፈኛል😅😅😅😂😂😂😂
@fanushalomicom1137
2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣dhugaa waqayo naatii toltu dhadhabi koo narraa bade.
@ቤዚቾኦ
2 ай бұрын
ማርያምን ደስ የምል ቤተሠብ❤❤❤😂😂😂
@mulu_muleta
2 ай бұрын
በዚህ ቃል አልቆላም,አላለም🙈😛😛😛😛
@wgwgwsvgay4617
2 ай бұрын
ወላሂ የውነት ወሬ ልገራችሁ አዲት ሴትዮ ገባየ ሂዳ ስመጣዴክሟት ነበረና ልጇን ቡና ቁላ አለችው ዝምአላት እየተጫወት ቁላ ብትለው ዝምአላት ኧረልጄ ቁላ አለችው ኧረ እመዋ የሌላ መሰለብሽ አላት
@ሁሉምበጊዜውሆነ
2 ай бұрын
አይ ሳሚ 😂😂😂😂
@baniaychu7478
2 ай бұрын
ትክክል ናት ቆሎ ቆላ ነው የሚባል😅
@HANAN-t4w
2 ай бұрын
ኧረ ወዮ ኤቴ ንስላ😂😂😂😂
@UmFarahRukaei
2 ай бұрын
እሙዬን 100K እናድርሳቸው 🎉 አይ ሳሚ ተቃጠልክ😊
@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول
2 ай бұрын
ቡናዉን አማስለዉ ነዉ የሚባለዉ ክክክ
@RahmaRahma-tt7cn
2 ай бұрын
ይሂ አማረኝ በፊት እረኞቹ ያሳስቱንነበር😂😂😂
@RoziNure
2 ай бұрын
😂😂ወላሂ ስልኬን ባሌ ነበር የያዘዉ እና እናንተ ቪድዮ ስትለቁ ይደርሰኛል ኖትፊኬሽን እና ከላይ ሲያየዉ ፁሁፍ ሌላ ነዉ አ አለና እንደገና ሲያነበዉ ሌላ ነዉ 😂😂😂 ስንስቅ ነዉ ያመሸነዉ እናንተ ጉደኞች አልቆልኝ ነበር ዛሬ ሌላ ነገር ነዉ ብሎ😅😅
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
2 ай бұрын
አቤት አማርኛ😂
@አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
2 ай бұрын
😂😂😂😂ውይ ደስ ሲሉ😂😂
@AlemTefera-v9e
2 ай бұрын
ሀይሳሚየሳቄምጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
2 ай бұрын
አይይይይ ሳሚን አማርኛውን አታዙረው
@Fafegass
2 ай бұрын
ኦፍ ወይኔ ሆዴ😂😂😂😂😂
@tigiabebu5804
2 ай бұрын
እሚት ልጅ አያያዝሽ ወንድሜን ታቅፌ አዝየ አሰታወሽኝ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበቡ ❤❤❤❤❤ ያሳድግላችሁ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰🥰🥰
@samemu
2 ай бұрын
❤❤🙏
@muletadebebe9435
2 ай бұрын
ሳሚ ሲናደድ ነዉ ደስ የሚለኝ ዮኒ የት ሄደ ሳሚ ዉጪም ወጣ በላቹ ቅርፁ ዘና እያላቹ ክርምት ነዉ ልጆቹን ፈጣሪ ያሳድግላቹ 💐🌸
@RegatMehari
2 ай бұрын
ክክክክክክ ገደላቹኝ ወይኔ ሳሚ የባሩክየ አባት
@ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ
2 ай бұрын
ሳሚየ ቁላዉ😅😅😅😅😅
@ZedAhmed-ui9pg
2 ай бұрын
ደሞ ያፉ ሀረካት 😂😂
@Sameera-o8w
2 ай бұрын
ማነው ወደዚህ ቤት ጎላ ሲል እሚስቅ እደኔ
@AmarshAmarsh11-th3xb
2 ай бұрын
እኔ
@ሀብልተሻመ
2 ай бұрын
አደኛ ነኝ እኔ😂
@mikiiethiotube8080
2 ай бұрын
ene 😂
@natinuke
2 ай бұрын
Mariyamin feta yaregalu 😂😂😂😂😂
@kidist-cd7gz2ut3e
2 ай бұрын
ቀላል ያዝናናሉ እንዴ ደሞ እኮ አይዲው እንዴት እንደሚመጣላቸው😂😂😂
@shetajordan7141
2 ай бұрын
በሳቅ ገደሉኝ የሳቄ ምንጮች መቶሽ እናሰገባቸው የመዳም ቅመሞች ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው
@AkezaRaya10
2 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@sofiaali4999
2 ай бұрын
እሙ እና ሳሚ አላህ ልጃችሁን ያሳዲግላችሁ ግን ጭሱ ለልጂ ጥሩ አይደለም ልቡን በሽተኛእዳታደርጉት እሱ አይችለውም ጭሱን ወላሂ እኔ ይሄን አይቸማለፍ አልቻልኩም በፍጠራችሁ ለህፃኑ አስቡለት ቢያስ መስኮት በር ክፍት አርጉ ጭስ በምትጠቀሙ ሰአት ኮሜቴ አይቶ የሚደግፍካለ በላይክ አሳዩኝ 😍😍😍😍😍በርቱ
@cequa4067
2 ай бұрын
እኛ አገር ቤት ያደገ ነው እየነደደች እያፈነ መንሆንን ምንም አይሆንም ልጅ
@sofiaali4999
2 ай бұрын
እግዳስ አፍኑት ምንምካልሆነ😂😂😂😂😂😂@@cequa4067
@ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ
2 ай бұрын
በማርያም እነዚህ የሳቅ ምንጮች መቶ ሺህ እናስገባቸው ማርያምን ሰው አያሙም በራሳቸው ብቻ ፈታ ይላሉ እኔ የመዳም ሰራ ትቼ ነው ማያቹ ❤❤ በርቱ
@AkezaRaya10
2 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@Ggg-gz3vu
2 ай бұрын
ውይ ይህ አማሬኛ የሆነ ትዝታ አስታወሠኝ😢😂
@mesi1477
2 ай бұрын
Enem😂😂🤭
@DajaneDadhi
2 ай бұрын
Dhugaa waqaayyoo warri yeroo gadditani jirtaniti video jaraa kana yoo argitaan warri fataa jetani gadda kessan hiraafatan meqaa keessani 👍👍👍👌👌
@aragasharagash6364
2 ай бұрын
Eyyeeni dhugaa jetee
@shawaye5579
2 ай бұрын
Dhugaa jette rabii🎉🎉
@fatiyatube9629
2 ай бұрын
Wayoo gara ko
@fekr-t1x
2 ай бұрын
Dhugaa jitee lubuu 😂
@fanushalomicom1137
2 ай бұрын
Dhugaa dhaa
@alemdems4561
2 ай бұрын
እኔ እመለከተዉ የናተን እድገትነዉ 60ገባችሁ ከናተይበልጥ ደስ ይለኛል100በቅርብ ትገባላችሁ ተስፍአለኝ እወዳችሁ አለሁ❤❤
@rabiarabu3985
2 ай бұрын
እኔም ምኞቴ ነው
@OkOk-re3ut
2 ай бұрын
ከዚህ ቤት አንድ በጣም የምጠብቀው ቢዲዪ ነበር ግን በቃ ቀረ 😢ለማንኛውም እወዳችኋለሁ ❤
@zeynebayassin4158
2 ай бұрын
እረ እሙ ይደብራል ምንም ቢሆን ሣሚ የተከበረ መምህር ነው
@الياسالأمدي
2 ай бұрын
ፈታ ብቻ ነው እዚህ ይመቻችሁ አቦ መቶሺ እናሥገባቸው
@kamrbdss4092
2 ай бұрын
ደብሮኝ ነበር ፈታ አልሁኝ ይመቻችሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤
@maeritube21
2 ай бұрын
ወይኔ ከና ከዕርሳችሁ ፈገግ አሰኘኝ አይ ሳሚ 😂እናንተ ቤተሰቦች በቃ ሁሉ ነገራችሁ ፈታ ነው ሚያድርግ❤😂እሚት አሳቀችኝ
@عثمان-ح9س
2 ай бұрын
😮የቁላ ነገር ሞትሺ ነዋ😁😊
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
2 ай бұрын
ሳሚ ቁላላቸው ዝብለህነገር አታዙር😂😂😂😂😂😂😂😂
@eskdarworku2479
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@IndiaWomen-s5c
2 ай бұрын
አር ሳሚ ቡናውን ቀቅለው ብትይ ይሻላል አላለም 😀😀😀😀😀
@NTTSUHWALE
2 ай бұрын
ንፉሮ ነው እዴ 😂😂😂
@Lidiyana-yemariyam
2 ай бұрын
አማስለው እንዳያር ማለት ይችሉ ነበር እኮ😂😂😂ጓደኛዬ ቆሎ ልቆላ ወንድሟ እኔ ነኝ ምቆላው አላት እሳቱን አያይዛ ጠራችውና ና ቁ😂ላ አለቸው በሳቅ የለንም😌😌🙂🙄
@محمدمحمد-ذ2س1ر
2 ай бұрын
እኔ ተኝቼ ነበር ትራሴ ሁላ በእንባ እራሰ
@SeydAli5154
2 ай бұрын
አንዳንድጊዜ የምትጨመላለቁት ነገር ደስአይልም አሁን ይሄ ለሚድያ ይመጥናል ዛሬ የሰራችሁት vedioበጣም ነዉ የሚያስጠላዉ☺😚
@SofiaS-j9b
2 ай бұрын
ወይኔ አረ ሳሚ ቡናውን ቀቅለው 😂😂😂😂😂አረ አይባልም ቡና ቁላ ተብለሀል በቃ ቡናውን ቁላው😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ
@dghhh-pu3je
Ай бұрын
ወይኔሳሚ የሳቅሚጭነቹህ አላህ ይጠብቃቹህ ወላሂ በጣም እወዳቹሀለሁ ልያቹህንም አላህ ያሳዲግላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pn7jk7
2 ай бұрын
እምዋ ዛሬ በደብ ሳኩኝ እሚት ፈታአረገቺኝ ወላ❤❤❤😮😮😮😅😅😅
@WolloGondar
2 ай бұрын
በሣቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂😂😢
@mahaboobadam5611
2 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች ሳሚ በጣም ነዉ ሚያስቀኝ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
2 ай бұрын
እዚህ ቤት ምን የማያስቅ ሰዉ አለ😂
@safaiaalyami6678
2 ай бұрын
እሚት እኮ እነሱ ጋ ከመጣች በኋላ ተመችቷታል
@ከሚላተስፋኛዋ
2 ай бұрын
አንድግዜ ወዲሜ አግብቶ ሚዜወቹም አሉባትርው በራወይ አለአንድኛው ከዛ እህቴ ምንብትልጥሩነውአወ በርቷል አለች😂😂😂ከምድርቤትእስከፎቅያለውሰው በሳቅሞተ ደሞጩሀነውእኮ😂😂 ምንማረግእይቻልም አማረኛውነው ስተቱ እናጋሽሳሚ ዝብለውይቁሉ
@Sare-wc7sc
2 ай бұрын
ቡና ቁላ ሳይሆን ብናቡና ቁይ ቡና አፍሊ ነዉ😂😂
@رحمه-ق5ج
2 ай бұрын
ቁይ የሚባለው ለሴት ነው እንጂ ለወንድ ቁላ ቁላው
@shawaye5579
2 ай бұрын
@@رحمه-ق5ج🤭😄😄😄😄🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Sare-wc7sc
2 ай бұрын
@@رحمه-ق5ج ወዲልይ ሲጀመር ቆልቶ አያቅም
@vvvffff1290
2 ай бұрын
ለውድቁላልኝነውየሚባላውአደስልመሆንአስብሽአደአችምክክክክ
@zuzu-p6l
2 ай бұрын
ቡና ቁላ ነዉ ለወንድ ሌላ ቃል የለዉም
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
2 ай бұрын
የኢላሂ ለኛም ለስደተኞች የረፍት እንጀራ ስጠን ስደት በቃ ብሎ እሪዝቃችንንን በሀገራችን ያድርግልን ሀገራችንንን ሠላም ያድርግልን እህ ስደት ደከመን ሰለቸን 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
@fuffu1470
2 ай бұрын
እኔ ድሮ እናቴ እህል እያበጀሽ አገኝሃት ከዚያ ጎረቤት እርዱኝብላለችለማለት እናቴ እህሉን ኑ አባጁኝ ብላለች አልኩ😂😂😂😂ወንዶቹ
@hehhhdhr1918
2 ай бұрын
አልተሣሣተችም
@fajaq23
2 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@sojooij7274
2 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ የለሁም ግንኮ ነገሩን አዙሮትነውሳሚ እኔም ብሆን ቡና ቀርቦ ቁላው እምልይመስለኛል😅😅
@نورهالدوسري-ظ6ر
2 ай бұрын
አው ያከሰሉንን ያእጣኑን ናገር ተጠንቀቁ ለቤቢ ጥሩ አይደለም ሰሚ ያልከው ኡናት ናው በቅርቡ ያክስቴ ልጅ ያሀያ አመት ወጣት ተፍኖ ሞቶወል አለህ ይዘንላት ተጠንቀቁ
@SelamZewda-co1ew
2 ай бұрын
እረ እንደው ወልዳችሀል ስርአት እሚባል ነገር አለ ቤተሰቦቻችሁን አታሰድቡ. ስድ ያሳደጋችሁ ናችሁ እህት አማማቾቹው
@achamyalish9593
2 ай бұрын
እህትዬዋ ኖወር እወቂ ማርያምን ይደብራል ድፍረት ነው የሚባልእና የማይባለውን እወቂ ነወርነው
@እራህማ-ዸ1ጰ
2 ай бұрын
ቡና አፍላ ነው የሚባለሁ😂😂😂
@Foziseid323
2 ай бұрын
ሣይቆላ ይፈላልደ😂😂😂
@እራህማ-ዸ1ጰ
2 ай бұрын
@@Foziseid323 እሱማ አወ እናምንልበል😆😆
@LaylaNasry
2 ай бұрын
😂😂
@Kal8454kal
2 ай бұрын
@@Foziseid323😅😅😅
@tube20134
2 ай бұрын
በነገራችላይ የምትሰሩት ቮዲዮ አስተማሪ አይደለም አሳፍሪ ናችሁ
@UgDy-v6u
Ай бұрын
ቡናውን እመሠው ማለት ትችይነበር ለፕራክነውጅ😂😂😂😂😂
@אלמנשוורקו
2 ай бұрын
እሱ እየደጋገመው እነሱን አታፍሩም አላለም በሳቅ ገደሉኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Sነኝወሌየዋ
2 ай бұрын
ምረጥ አማረኛ ቁላው😂😂 ሰራካለብሽ እቆላልሻለሁ😂😂❤
@የእዮብእናትነኝ
2 ай бұрын
ወይሳሚ😂😂😂😂😂😂እህ ምንድነው የሚባል ቆላውነው እኮ😂 ደግሞስተናደድየሚርስታስቅ😂
@JgJse-v7z
2 ай бұрын
ባባየ የኔ ውድድድድድ አላህ ይሳድግላች❤❤❤❤❤
@AhiGiug
2 ай бұрын
ሁሌ ብልግናን የያዘ ቪዲዮ አይደብራችሁም እንዴ እጭ...😒
@HchjHxh-yp5vv
2 ай бұрын
😂😂 የዉጭዉን መብራት አብሪዉ ተባልኩና በርቷል ብየ የሣቀብኝሳቅ አብርቸዋለሁ ነዉ የሚባለዉ አሉኝ😂😂😂
@ruhamaaddisc.l4867
2 ай бұрын
ቁላ እና ቁለው ይለያል ው አድርገው ሰረው እንደማለት ነው ው ለድርጊት የምንጠቀምበት ነው
Пікірлер: 786