KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሁላችሁም ተጠርታችኋል! ማንም እንዳይቀር
Күн бұрын
ሁላችሁም ተጠርታችኋል! ማንም እንዳይቀር
Рет қаралды
69,385
kal beteseb
1
1
ሁላችሁም ተጠርታችኋል! ማንም እንዳይቀር
Жүктеу
Пікірлер: 338
@abebayelema5176
2 жыл бұрын
ባሉሙያ ቅመሞች ናችሁ። አለምዬና ቃልዬ ኢትዪጵያ ስመጣ የናንተን ምግብ መብላት እፈልጋለሁ። ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።በርቱ፣በርቱ፣በርቱ
@tenad7309
2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይራዳችሁ🙏🏾🌺♥️
@user-el8yv2kr2n
2 жыл бұрын
ማማ በቅነንነች ደምርኘ ደመርኩቨ ወዴ
@ritatadesse4224
2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል ጠላው ከለር ሰላም ያድርሰን ለቅዱስ ገብርኤል ቃልዬ ፍፍልቅልቅልቅ አለሜ ቅመሞች ባለሙያዎች ናችሁ ተባረኩልን
@erahmaseid500
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@mitiktube7214
2 жыл бұрын
እህቶች ቤተሰብ እንሁን
@BarkotTubee
4 сағат бұрын
@@mitiktube7214እሺ እማደምሪሽ አለሁ አሁን አንቺምደምሪኝ ማሬ
@user-nb3xi7yp5x
2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige mari🇪🇹❤
@timageahmed2421
2 жыл бұрын
Ameen
@MdEt-re1rn
6 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንያርብ❤❤❤❤❤
@AlainAlain-ui5gj
2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@birtukantube8571
2 жыл бұрын
ቃልየ አድምክር ልምከርሽ ስስቂ ትንሽ ቆጠብበይ ምክንያቱም በጣም ይረብሻል በተለይ በኤርፎን ለሚሠሙ ሰወች
@alemitu973
2 жыл бұрын
የፍቅር ቤተሠብ እስኪ እናበርታታቸው መልካምነት የሃሊና ሠላምና ደሥታ ነው💕💕💕🙏🙏🙏🙏
@luckycharmtube7559
2 жыл бұрын
🙌👏👏👏💚💛❤🕯🕯🕯🌼🌼🌼🤍🤍🤍ብስራታዊው ቅዱስ ገብሪኤል ከክፉ ይጠብቀን ቆንጆ ቆንጆውን ደስ የሚለውን ያበስረን።
@egizbehezfikirnew9179
2 жыл бұрын
አሜን ❤️❤️🙏
@user-ps3zr2qr2p
2 жыл бұрын
ምርጦቼ ስወዳችሁ ባለሞያዎች ናችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን
@beleteayalew8972
2 жыл бұрын
አለምየ ቃልየ ደሰ የምትሉ እህታማማቾች ናችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ሰላሙን ፍቅሩን እንዴ ሰማይ ከዋክብት እንዴ ምድር አሸዋ ብዝዝዝዝዝዝት ይበልላችሁ አሜን(3)
@egizbehezfikirnew9179
2 жыл бұрын
Wow❤️አቤት የዚህ ቤት ፍቅር ደሰ ሰትሉ በማርያም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እህቶቼ ❤️❤️🙏
@fghuiuhhu9115
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቺሁ በጣም ነው ደሥ ይመተልት ቅዱሥ ግብርኤል ተራዳይነቱ አይለዬ👏👏👏👏👏👏
@user-gp4kg9ie4j
2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛየኔ እቁወች እግዚአብሔር አምላክ በላም በጤና ያኑራችሁ ቃልና አለም ወንድማችሁ የታለ
@tenad7309
2 жыл бұрын
አለምዬና ቃልዬ ደስየምትሉ እህትማማቾች ናችሁ:: ሳቃችህ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል🌺🌺
@aymanismaelabdallah9123
2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ..... መድሀኒቱ አለኝ ... በጣም ጥሩው በጣም ውጤታማ መፍትሄ ... እና ሁሉም ነገር ከክፋት ወደ እርኩሰት ይጠፋል ፣ ፎቢያዎች ፣ ቅዠቶች ፣ ራስን የማጥፋት ውስጣዊ ስሜቶች ፣ ጭንቀት ፣ ማታለል ፣ አስጸያፊ እና በሶስተኛ ወገኖች የሚፈጠሩ ድንጋጤዎችን ጨምሮ ። እኛን የሚያሠቃዩ በጣም ግትር የመንፈስ ጭንቀት . ይህ ወደ እርስዎ ትኩረት የማቀርበው አዲሱ የእግዚአብሔር ህግ ነው, በእውነቱ, ስለ ሁሉም ነገር ከዘለአለማዊው ጋር, ከዕለት ተዕለት እገዳዎች እስከ ከባድ ችግሮች ድረስ ማውራት ይችላሉ, በአንድ ቃል ውስጥ በ 360 ዲግሪ እውነተኛ ውይይት. ጸሎቱ የሚካሄደው ተንበርክኮ እና እጆችን በመገጣጠም በመጠኑ ድምፅ ከአባታችን ሆይ ሰላም ማርያም ለአብ ክብር ይሁን። (አስፈላጊ ... ዘላለማዊው ከነፍስ ጋር ስለሚገናኝ እና ግንኙነት ስለጠፋን እጃችንን አንለያይም). መጸለይ ስንጀምር በውጪ ሃይሎች ለምሳሌ ሀሳቦች፣ከማይጠቅሙ ነገሮች፣መሻገሮች እና ሌሎችም ልንረበሽ እንችላለን። በብዙ የጸሎቶች ድግግሞሾች, ሁሉም ነገር ያልፋል, ምክንያቱም አንድ ነገር ለማሰብ ብንፈልግ እንኳን, ይህን ለማድረግ የማይቻል ይሆናል. ለእግዚአብሔር ሰላምታ በማቅረብ እና "ሰላም የዘላለም አባት" በሚለው ሐረግ እንጀምራለን; … እናም ችግርህን ንገረው፣ ለእሱ ጣልቃ ገብነት ጠይቀው። ዋናው ነገር የተቀበሉትን እርዳታ መርሳት የለብዎትም. በሚሰሩበት ጊዜ እንኳን ጸሎቶች በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መከናወን አለባቸው. ስለዚህ እግዚአብሔርን አትተው! ጸሎቶቻችሁን እያያያዝኩ ነው! የመስቀል ምልክት፣ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ! ስምህ የተመሰገነ ይሁን መንግሥትህ ና፣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን። የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን። ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና እንዳንወድቅ እርዳን። ኣሜን ሰላም ማሪያ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንተ ጋር ነው። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ የኢየሱስ ፍሬ የተባረከ ነው። የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ እኛ ኃጢአተኞች ጸልይ። አሁን እና በሞታችን ሰዓት. ኣሜን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ። እንደ መጀመሪያው ፣ አሁንም እና ለዘላለም እና ለዘላለም። ኣሜን.
@tgabebetube4392
2 жыл бұрын
ውይ ጠላው ደስስ ሲል እጅሽ ይባረክ አልዬ በስደት አስር አመት አስቆጠርኩ ጠላ ጠጥቼ አላውቅም በጣም ያምረኛል you Tubeን አሳድጉልኝና ሀገሬ ገብቼ ጠላዬን ልጠጣ ስሞትላችሁ😅 ውዶች ስወዳችሁ በርቱልን ቅዱስ ገብረኤል በልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ❤❤❤
@yordanosyordanos8036
2 жыл бұрын
Dmirg ldmrsh
@user-cy5xz3js5q
2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብረኤል በበረከት ይባርካችሁ
@mamegebremichael4437
2 жыл бұрын
አለምዬና ቃልዬ ጎንደር ስትሄዱ ቅዱሳን ቦታዎች ለመሄድ አስቡ ሰማችሁ እውነትኛ የትዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች ናችሁ ስለዚህ ዘፈን ሀጢያት ነው። እኔም በጣም ዘፈን እቅድ ነበር ትምህርቱ ሲገባኝ ዘፈን እስክስታ ትቼአለሁ ። መጥምቁ ዮሐንስን ያስሀደለው ይሄሮድይስ ልጅ አባት ምን ላርግንሽ ሲላት የዮሐንስ እህት ያስቀላው ። ሌላም ምክንያት አል ለግዜው አላስታወስኩትም ። እንደኔ ዘፈንን ላለማዳመጥና ።ላለመጨፈር እግዝአብሔር ይርዳችሁ እኔም በግድ ነው በጸሎት ብዛት የተውኩት ጊዜው የፀሉት የምህላ ግዜ ነው ቅዱስ ገብርኤል ህይወታችሁን ይቀይርላችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ
@biliseetube2622
2 жыл бұрын
Mati naafi tayyii please mame
@alemabera1653
2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ቃል ሀይለኛ ጠላ ከሆነ እረ የከሊት ጠላ አይቀመስም ሀይለኛ ነው ብርዝ ነው ይባላል
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
*_አይ ምግብ አሰራር ጥሩ ነበረ እኔ የሰለቸኝ ዘይቱ ጠፍቶ በቅቤ ሁሌ እየሰራን የምንበላው ነገር ነው ስልችት የአለኝ 😂😂😂😋😋😋 በዘይት መስራት ናፈቀኝ 😋😂 ሁሌ ቅቤ ሁኖ 😂ግን ሙያችሁ የሚገርም ነው ጥሩ ጥሩ ሼፎች ናችሁ አ ጠላ አጠማመቅ ልዩ ነው የኢትዮጵያ ውበት ብዙ ነው ልዩነታችን ኩራታችን ኩራታችን አንድነታችን አንድነታችን መተሳሰባችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ ቤት ጎራ በሉ እንግዳ ሁኑ ክቡር ነው እንግዳ 💚💛❤️🥰😍ቤተሰብ ሁኑ_*
@user-mp4cj4nh4v
2 жыл бұрын
ክክክ የእዉተት ከቅቤዉ ዘይቱ ይሻላል እያልክ እንዳይሆን ደንበጫ
@birtukantube8571
2 жыл бұрын
😂😂🤣
@rabiitube1924
2 жыл бұрын
ክክክክክ ደምርኝ በቅነት ወድም
@rabiitube1924
2 жыл бұрын
@@user-mp4cj4nh4v ይመስላል ደምርኝ እህት በቅነት
@rabiitube1924
2 жыл бұрын
@@birtukantube8571 እህት ደምሪኝ በቅነት
@user-it5df5wx8o
2 жыл бұрын
የተባረከቻችሁ ልጆች በጣም ባለሙያ ናችሁ
@user-lx2kz1hr1c
2 жыл бұрын
ታድለው እኔስ ሴት ልጅ አይወጣልኝም የእናት አባቴ ልጅ እህቴ እደኛት ጢት 2 ነን ይሄው ከሁዋም ጋር6አመት ሞላን እየተገፋፋን ነው የምንተላለፈው የሴት ጉደኛም ቢሆን ይሄው ከኔ ጥቅማቼውን ካገኙ በዋላ ዘወር ይላሉ የምር አለመታደሌ ነው መሰል ሴት ሊጅ ከህቴ ጀምሮ አልወጣልኝ ሆኑዋል እግዚያብሄር ደግሞ በሴት ልጅ ባርኮኛል ልክሰኝ ነው መሰል እኔ ጥፅባዬ ከጅብ ጋር መኖር እችላለሁ ግን በዘር በሃይማኖት አላምንም ሰውን ስወፍ ደግሞ ጥግ ድረስ ነው ግን በቃ ሴት ሊጅ አይወጣልኝም ሴት ልጅ ከናቴ ቀጥሎ አማቴ ናት ይሄው14አመት በፍቅር እየኖርን ነው
@user-sx7sn9qc4w
2 жыл бұрын
እዳትዎደድ ሚረጋቹህ አይነጥላቹሁነው እና መፍቴሄው ከፈለግሽ ገጠመኝ ብለሽ ጊቢና እዛ ታገኝዎለሽ። መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ጊቢ ውድ እህቴ❤❤❤❤
@aselefgeletaw4829
2 жыл бұрын
@@user-sx7sn9qc4w በትክክል
@user-vj6xz7go4l
2 жыл бұрын
እውነት ቃልና አለምዬን ባካል ባገኛቹ ደስ ይለኛል የኔቅመሞች
@muluworkalli3779
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ስንት የማይዋድ እህተማሞች አሉ ሌላውም አራያ ናቹ
@user-bh5ph1bd1
6 ай бұрын
እህት እኮ የእናት ተከታይ ናት እናት ማለት ናት❤❤
@ENTube-vi5km
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቃልዬ አልዬ: የተባረከ ማዕድ ይሁንላቹ! ባለሙያ ናቹ በጣም ካሮቱ በቢላ ጥሩ ነው እንደ እናቶቻችን ዘመን ይሄ መፋቂያ የካሮቱን ንጥረ ነገሩን ብዙ እንጥለዋለን ነጮች አብዛኛውን ግዜ በደንብ አጥበው ድንቹንም ካሮቱንም የሚመገቡት
@biliseetube2622
2 жыл бұрын
Mati naafi tayyii please en
@mitiktube7214
2 жыл бұрын
@@biliseetube2622 ነይ ወዴ ቤተሰብ እንሁን
@ENTube-vi5km
2 жыл бұрын
@@mitiktube7214እሺ መልካም ነገር ስሪበት አንችም ጎረ በይ
@hanaalemu949
Жыл бұрын
በእውነት ስወዳችሁ ሱሴ ናችሁ አለምዬ ቃልዬ ባለሙያ ናችሁ❤❤ አቤት ጣላው ከለር ሲያምር ❤ጠላ ውስጤ ነው
@tijistitijisti7302
2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ የተባረከ ይሆን ሲደርስ በርቀት እንበላለን
@bareshdubai6535
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kidestaresema6445
2 жыл бұрын
አቤት ዘይቱ ምነው አልዬ ግን ስወዳችሁ ሁለታችሁም ነው ደስ የምትሉኝ ስርአት አላችሁ በርቱ ደሞ አትጥፉ እሺ
@rabiitube1924
2 жыл бұрын
ቅድስቴዬ ደምሪኝ በቅንነት ስወድሺ
@honeyhoney8185
2 жыл бұрын
ገብርኤል ይስጥልን የፍስ ዋጋ ያርግላችሁ እንደመጣን እንቆጥረዋለን
@BarkotTubee
4 сағат бұрын
ቃል እዬ እንኳን አደረሰሽ ደምሪኝ እማደምሪሽ አለሁ ማሬ❤❤❤
@hamiyoutube8902
2 жыл бұрын
__ሰላም ሰላም የቃል ቤተሰብ አቤት ባልትና አለምዬ እና ቃልዬ፡ጎበዞች_
@racheltakala7118
2 жыл бұрын
ኢጭ
@memeazanaw655
2 жыл бұрын
ግብዞች ናችሁ ማሮች የጎንደርን አባባል አለምየ በትክክል ተናገርሽው ቃልየ በቅርቡ አመጣለሁ ጎንደር ከቤቴ እጋብዝሻለሁ የኔ ቆንጆ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
2 жыл бұрын
ውነት ለመናገር የጠላይቱ ነገር አልገባችኝም ለመጀመሪ ያ ግዜ ኪሻው ለምን ከጋኑ እደገባ አልገባኝም በተረፈ ዋው ሙያ ብሎ ዝም በነገራችን ላይ ጠላ ገፈትካት ከሊለው ደስ አይለኝም ኪኒቶ የጠጣሁ ነው የሚመስለኝ ጠላ ግን እወዳለሁ ግን የምታቁ መልሱልኝ እሱ እኔ ምንም አይነት አልኮል ብጠጣ አልሰክርም ማለቴ ጤናዬ አሳሰበኝ ነርቭ ላይ ብዬ ፈራሁ ወይስ ጠንካራ ሆኖ ነው ፈጣሪ ያውቃል ዋናው ጤና
@macaellemaco3218
2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ፍልቅልቆች😍😍😍😍😍
@tigistdagne9944
2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@sewnetayalew5781
2 жыл бұрын
ወይኔ አንየ በጣም ባለሙያ ነሺ አየያይሺ እራሱ ያስታውቃል ቃል ግን እኔጆለትሺ ስራ ላይ ታስፈሪ አለሺ ከህትሺ ተማሬ እሺ
@dceesaun7374
Жыл бұрын
እናንተ ሳቂታ የሆናችሁ ልጆች ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን መጣሁ
@nebiyathailu5259
2 жыл бұрын
አለም ከለሩ በጣም ያምራል እንዴት ነው ከዚ ጠላ ጋር መገናኘት የምንችለው please Inform
@ተመስገንአምላኬ-ወ2መ
2 жыл бұрын
ቃል እባክሽ ሱሪ አትልበሽ ሱሪለወድ እጅለሴት አይሆንም በፈጣሪ የተጠላነዉ
@yordanosuae7144
2 жыл бұрын
እረ እኔም ሁሌ እላለሁ እህቷ ባለባበሷ እወድላታለሁ ቀሚስ ቁመናዋን እራሱ አሳምሯል ቃልዬ ሱሪ አርጋ በዛ ላይ ቁርጥራጭ ነገር ትለብሳለች የሚያምርበት አለ ጆኒ የሆኑት ላይ ወጣት በሷ ላይ አያምርም ቀሚስ ልብስ ስታረግግ ያምር ሁሌ ህጻን ትመስላለች ባትለብስ ይመረጣል እንደ አለም መልበስ አለባት ሱሪና ሴት ማየት አስጠልቶኛል ለራሴ
@tenad7309
2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ባለሞያዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🏾
@tekalignmeselech4478
2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ናችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ወንድማችሁ የት ሄደ እረ ናፈቀኝ አቅርቡት
@melaimelai8610
2 жыл бұрын
ዋው የኔምርጦች ልዩእኮናችሁ በለሞያ አደኞችናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልኝ
@hanastube4716
2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ሳቅታ በጣም ነው የምታምሩት እድመና ጠና ይስጣቹ😍😍😍
@rabiitube1924
2 жыл бұрын
ሀኔ ደምሪኝ በቅነት ደምሬሻለሁ
@martameja7888
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ferihamanottesfaye9485
2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል በጣም ቃል እየሩሣሌም እስፖንሰር ስትፈልጊ ለኔም ፈልጊልኝ ከእህትሽ ቀጥሎ እባክሽ እኔም በጣም ነው የምመኝው በጣም በጣም
@zetunakader4692
2 жыл бұрын
ወ/ሮ ቃል ዝም ብለው አይሳቁ ምንድነው ዝም ብሎ መንተክተክ
@kudusgebreil9272
2 жыл бұрын
ቃልየ አለምየ ሰወዳችሁ እኮ
@bareshdubai6535
2 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን የብዘለችሁ ጎበዞች ነችሁ
@Ail-ox6zv
2 жыл бұрын
ሥታምሩ አለምየ ምርጥ እህት
@user-ot3vn6vq7c
2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ዝምድና ብቻ ነው የረከሰው
@edeneyeredahwyelemegziabhe3390
2 жыл бұрын
ቅዱስገብርኤል ይጠብቃችው
@hyme7165
2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቆች ሥታምሩ
@mohammedk3370
2 жыл бұрын
አለምየ፣ቃልየ፣እንዴት፣ናቺሑ፣ቅድሥ፣ገብርኤል፣ዪጠብቃቺሑ፣አሣባቺሑን፣ሑሉ፣ዪሙላላቺሑ
@rabiitube1924
2 жыл бұрын
ወድም ደምርኝ በቅነት
@user-el8yv2kr2n
Жыл бұрын
ማሻላህ አልየና ቃልይ በጣም ታምራላቹው የምሰሮት በሰካ ያርግላቹው በርቱ ኣላህ የግ ዛቹወ
@queenfatoma2554
2 жыл бұрын
ሠላም ሁለት ፍልቅልቅ ዝምድና ነው የረከሠው አል አለምየ ትክክል
@amihabeshawit111tube4
2 жыл бұрын
እህት እና እህት ናቸው ወይ ደስሲሉ በአላህ❤❤❤❤
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ😊😊😊
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
4 ай бұрын
ቅዱስ ገብሌል ጠላ ይወዳልደ ክክክ አይይይ ካፊሮች
@tttthhhy3456
2 жыл бұрын
ቃል እና አለምዬ እወዳችኋለሁ በርቱ ጠንካሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@biliseetube2622
2 жыл бұрын
Mati naafi tayyii please Ttt
@user-rt7cj2qw1i
2 жыл бұрын
እግዝአብሕር ይድርግልሽ ሰው ይመኛል እግዝአብሕር ያሳካል እንኔም እንደዝህ ነበር ምኞቴ ተሰክቶልኝ እኖራለሁ
@yeshimulugeta6933
2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ እህትናማቾች ናቸሁ።
@user-jr9lt3wm1i
2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አሁንም ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@selamawithaile9346
2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ በጣም ነው የምወዳቹ
@rabiitube1924
2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ በቅንነት ስወድሺ
@egizbehezfikirnew9179
2 жыл бұрын
የኔ ማሮቼ ሰወዳችሁ መላአኩ ይጠብቃችሁ ማሮቼ ❤️❤️🙏
@yordanosyordanos8036
2 жыл бұрын
Er sbskryb argigug
@Master_ofElements
2 жыл бұрын
ዉይ ስታምሩ ቃልዬ አለምዬ በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-cx4du8vn7m
2 жыл бұрын
ቃልዬ፡ወንድማችሁ፡የታለ፡እንደሚመስለኝ፡ወደቤቱ፡ሳይመለስ፡አልቀረም፡ምክንያቱም፡የባላገር፡እንጀራ፡የለመደ፡ሆድ፡የችርቻሮ፡እንጀራ፡ገና፡ሲያየው፡ደብሮት፡ወደናት፡አባቱ፡ተመልሶ፡እንዳይሆን።ይሻለዋል።
@rabiitube1924
2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ በቅንነት ስወድሺ
@samirayosif4073
Жыл бұрын
ቃልየሥወድሽየኔሣቂታ
@user-vj6xz7go4l
2 жыл бұрын
እኔምለው አለምዬ የገብርኤልን ስራ እዴት አደረግሽው አታስገቡኝም ፅዋ ከወነ እ
@nadarkhan5369
2 ай бұрын
አገር ሰገባ ምንላምጣላቹህ እንድጋብዙኝ
@tringotri6479
2 жыл бұрын
በርቱ ውዴ❤❤
@bareshdubai6535
2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር
@hhadia9590
2 жыл бұрын
ወይ ደሥሥሥ ሥትሉ ቃልና አለም ❤️❤️❤️❤️
@hanabirhan9334
11 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ❤❤❤
@ዘይነብሺታየ
2 жыл бұрын
ሰርክ አድስ እውነት ነው 🤣🤣🤣🤣😍😍😍
@alemayanoo4667
2 жыл бұрын
yene wedoche balemuya eko nachu bertu sewedachu eko yal lek new nurelegn 😘😘
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አለምዬ ባለሞያ ነሽ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
2 жыл бұрын
ዋውውውውው ባለሞያወች ያምራል የናቴ ቤት ናፈቀኝ አይ አተ ስደት
@shaulamalamu3273
2 жыл бұрын
ተባርኩ በጌታ ስም እውዳቹዋለሁ
@woinshethailu2242
2 жыл бұрын
ቃልዩ ስትስቄ ስታምሪግን ቢላው ምንያክላል
@menberelegesse7855
2 жыл бұрын
ጎበዞች ቅመአሞ ች ናችሁ በርቱ
@woinshethailu2242
2 жыл бұрын
ስታምሩ ጎበዞች
@zaharz611
2 жыл бұрын
ጎበዞች
@geteneshbenti1798
2 жыл бұрын
ተባረኩ አይለያችሁ
@EdenAbebe1969
2 жыл бұрын
Yena Kongio setmrw lovely family wow andga❤️❤️❤️☕️🍩
@etemanchidessie4478
2 жыл бұрын
ፓ ጠላው ሲያምር ❤❤❤❤❤
@abebabelda1319
2 жыл бұрын
አለምዪ ጠላሽን ላኪልን
@dfdf-li3sj
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ቃልየ የቤት ልብስ እና የዉጪ ልብስ ምረጪ በጅንስ ሱሪ ወይም በለበስሽዉ አይነት ጫማ ወጥአይሰራም
@azizaayalew
4 ай бұрын
ሰላምአሐይኩምቤተሰሰብየሀገሬልጆችሁላችሁምተጠሬታችሆልማንምእዳይቀርበጣምደሰይላልበጣምጥሩነውበርችጠክርጎብዥመሸአላህመሸአላህበርችጠክርጎብዥደረይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gn4lv4yr7n
2 жыл бұрын
ቃልዬ..ስወድሽ..የኔ..ፍልቅልቅ
@askidesta4271
2 жыл бұрын
አይ ደስ ስትሉ ቃልየ አይ ሣቅ 💕💕💕💕
@እራህማአስንአላህወኪል
2 жыл бұрын
ቃሊ እንየው የከደ በማርያም ንገሪኝ
@SENAYITTUBE
2 жыл бұрын
እኳናደርሳችሁ
@merymery382
2 жыл бұрын
አለም ና ቃል ስወዳችሁ ❤️❤️
@rabiitube1924
2 жыл бұрын
ደምሪም እህት በቅንነት ስወድሺ
@melsechmaekebogetaeysuslij7329
2 жыл бұрын
በርቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርክችው 👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AB-cj4uz
Жыл бұрын
Are moya!!! Betam gobezoch nachihu.
@user-el8yv2kr2n
2 жыл бұрын
ቃልይ ማሻላህ ታምራላቹ
@user-ks5yn7tt3l
4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Demenamorke2146
2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛላቹ❤❤❤ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ኑ ቤተሰብ እንሁን❤❤❤
@mitiktube7214
2 жыл бұрын
ነይ እንሁን
@sarkaryoutube5459
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hasna5336
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ አለምየ ያንች ቤት ነው ውዴ ያምራ
Пікірлер: 338