KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሁላቹም ከዚ ተማሩ ፍሪጅ ቲቪ ብርድልብስ ተወረሰባቸው ሙሉ መረጃ ከነ ዋጋ
Күн бұрын
ሁላቹም ከዚ ተማሩ ፍሪጅ ቲቪ ብርድልብስ ተወረሰባቸው ሙሉ መረጃ ከነ ዋጋ
Рет қаралды
41,893
Fasika Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 256
@fasikatube9475
Жыл бұрын
ለማንኛውም መልክት ስልኬ 09 39 13 54 45
@user-nn6km7pr5m
Жыл бұрын
እናመሰግናል ውዴ አንችም በርች እኛንም አሏህ ለሀገራችን ያብቃን
@user-nn6km7pr5m
Жыл бұрын
አንድ ነገር ላስቸግርሽ በምታቂያቸው ሰዎች በሶላር እሚሰራ ፊሪጅ ካለ ጠይቂልኝ
@tube6814
Жыл бұрын
ዮቶቢም አሰተዋዉቂለኝ
@kiyaatube30
Жыл бұрын
😍😍😍😍
@foziaqatar
Жыл бұрын
የልብስ ማጠቢያ ማሽኑ ስንትነው
@fatimaabdallah1397
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ጨመረ ቀነሰ እያላችሁ አትጨናነቁ ዋናዉ ሀገር ሰላም እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hadrahadra6610
Жыл бұрын
ሳህ ዋናው ሰላም ነው
@HeluTube940
Жыл бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን በቅንነት ደምሩኝ😍
@allslamtube5694
Жыл бұрын
አሚንን ነይ እንደማመር ውደ🌺🍬🍬
@ASH-zk4tf
Жыл бұрын
አሚንን
@leyla8338
Жыл бұрын
አሚን
@tgstSolomon
15 күн бұрын
@@allslamtube5694ደምሪኝ እደምርሻለሁ
@Tube-ji8if
Жыл бұрын
እዚህ ላለነው ጥሩ ነው ዋጋው ግን ኢትዮጵያ ላለ ህዝብ ከየት ያመጣል የወር ገቢያቸው በጣም ትንሺ ነው በወር ገቢያቸው ከፍ ቢልላቸው ጥሩ ነበር አላህ ይዳቸው
@SOFYe-TIKUYE
Жыл бұрын
ለኛችግር የለም ብሩን እዚሁ ብናሥቀምጥ ዶላር ይጨምራል አከሥርም የሚከሥሩት እባክ የሚያሥቀምጡ ሰወች ናቸዉ እና ኢትዮ የሚኖሩ ይጎዳሉ እኛ ብራችን እዚ ቢቀመጥ ያዉነዉ እሥርሽ ከጨመረ እዚህም ዶላር ይጨምራል
@tube8843
Жыл бұрын
እና እስከዛሬ ያስቀመጥሽዉ የለም እስከዛሬ የላክነዉ ምን ችግር አለዉ ለምን እንከስራለን
@user-fw4ly6xc8k
Жыл бұрын
@@tube8843 እሱዋ ማለትየፈለገችው ከዚህ ሂዶ እዛ ከልተጠቀሙበት እዚሁ አኑሮ በሚፈልጉበት ሰአት መላክነው
@Tube-zuzu1iz
Жыл бұрын
እዚህ ብዙ ብር ይዘን ውጪ ለመውጣትም ሆነ አስቀምጦ ለመውጣ ያስፈራል ሀራሚ አለ ብቻ ያስፈራል
@SOFYe-TIKUYE
Жыл бұрын
@@tube8843 እኔ እባክ አምሣቲም አላሥቀምጥም ጠርቀም አድርጌ አድነገር ላይ ነዉ የማዉል ቦታላይ ወይም ቤትላይ አለበዚያ እዚሁ አጠራቅማለሁ ብዙብር ካለሽ ደሞ ቦታ ግዠ ይህ ያዋጣል
@user-fk1mv3ew5d
Жыл бұрын
@@tube8843 ኑሮ ሲወደዲ ብሩ የሚተክረው ነገር አይኖርም እየወደቀ ነው ለምሳሌ የዛሬ አመት 100,000 ሽ ብር ቦታ የሚገዛ ከነበር ዛሬ ላይ ግን አይገዛም ያ ማለት ከሰርን ነው እዚሁ ከያዝነው ግን ምንዛሬው ስለሚጨምር ሊገዛ ይችላል ማለት የፈለገችው የኸን ነው
@zedbintkedir9434
Жыл бұрын
ውጭ ያለነው እኮ ምንም አንጎዳም ምንዛሬ ጨምሮዋል የሚያሳስበው ሀገር ያለ ሰው ነው
@user-cx8ue7qe8q
Жыл бұрын
ኡሙ ቢላል ማሻአላህ እስኪ መጅሊሶች አሳይን ከምንጣፉ ተመሳሳይ ካለ ኢንሻአላህ እገዛለው አትለፊኝ
@xgghi5031
Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበረካቱሁ ኡሙቢላልየ ቢላልየን አላህያሳድግልሺ የኑሮውድነት ግንእየጨመረነውእሚሄደው ሱባሃናላህ
@amenamahammed5098
Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍርዶሥየ የኔዉድ በርች ሁቢ የብርድልብሥዋጋሥፈልግነበር
@n.youtube2552
Жыл бұрын
አረ የቀለም የኮርኒስ የተለያዩ የቤት ማሠሪያ እቃዎች ጠይቂልን
@ShemsyiaJemal88
Жыл бұрын
እር ነንም ፈልጌ ነብር
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
እኛ ያለነው በሰው ሀገርነው በማንኛውም ሰአት ስንገባ እንገዛለን እደጊዜው ገና ራሣችን ሳንገባ የእቃ ሀሣብ የለብንም የዛሬ 3ወር ምናምን እያልሽ የሰው ጭቅላት አትበጥብቂ ሁሉምነገር እዳስቀመጡት አይገኝም ይጨምራል የሚያኖረን አድ አላህነው ደሞ ፍሪጅ ምን ሊቀመጥበትነው ባገራችን
@mesi5970
Жыл бұрын
እውነትም ልክ ብለሻል እሷም ለራሷ ስራ ነው የምቀባጥረው ❤️
@Sofia-nk4kc
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ኤረሱ በጣም እየተጨነኩ ነው
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
@@Sofia-nk4kc ሌሽ ሁቢ መጨነቅ አያሥፈልግም
@Sofia-nk4kc
Жыл бұрын
@@Mona-sz6gt ዩቱበሮች ናችው የሚየስጨንኩት እኛ አዚህ የስደት ጭንቅም አልቻልንም ኑሮ እየደወደደ ነው አሁን ግዙ እየሉ እንደው በይነግሩን ይሻላል አይኔ እያየ ሁሉም ነገር ሰማይ ወጣ አንድ ነገር አልገዘውም ለረሴ።
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
@@Sofia-nk4kc ሌላ ርዕስና አይዲያ ሲያጡ እኮነው እጂ ለመግባት ያሠበስ ይግዛ ቆይ ገና ሳይገቡ ገናለገና ይወደዳል ተብሎ መሥገብገብ ጥሩ አደለም ደሞ ለእቃ
@Tube-jq5ix
Жыл бұрын
ፍረደወስ ወላሂ የምታሳይን ትክክለኛ ግልፅ መረጃነው ጀዛካላህ ኸይረ አሁለታ ዳውድ 32ኢች 20ሽገባይላል ካችጋ 15ከነድሹ
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-dt5fn3tt7z
3 ай бұрын
ዋው በጣም ይምራል እነመሰግነለን ይት ነው
@nesihatube7325
Жыл бұрын
ሳምሠንግና LG ኤሌትሪክ እቃወች አቅርቢልን እሥኪ
@muna7085
Жыл бұрын
ቴሌቪዥን አሪፍ ነው ፍሪጁ ተወደደ
@user-kc7ns7kv3q..
Жыл бұрын
ማሸአላህ
@eimumuradyoutube9756
Жыл бұрын
ወለይኩምሰላምአህለን ውደ #የኛአዛኝ ነብይእረሱልሱለላህአለይሂወሰላም
@user-gp9sf9cn7g
Жыл бұрын
ለሽቃለት ውዴ አይደለም በሀገር ያለ ሰው ግን እንዳት እቃ አዲስ ይገዛል
@allahwekil5257
Жыл бұрын
እናንተ ዶላሩም ሲጨምር ጨመር ሲቀንስም ጨመረ መቼም ኢትዮ ሆግ የለም እና እህቶች እቃውም ቢጨምር ብራቹም ይጨምራል ስደት ላይ ያላቹ ጨመረ እያላቹ እራሳቹን አታስጨንቁ
@tamimatube4994
Жыл бұрын
Masha Allah fasikaye
@MdMd-zk5mg
Жыл бұрын
አሰለም አላይኩም ፍርዶስዬ ስልጥ አለምገባያ ውይም ሰኩራ ምበል ቦታ ታዳርሻላሽ ውይ በአላ ማልሽልኝ
@mugoሙጎተራራ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
@alemtube1150
Жыл бұрын
ንሮ በጣም ጨምሮል እ
@user-ef3vq6sf3i
Жыл бұрын
አቤት የፍሪጅ ዉድነት
@user-fi1zt5qw1z
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ ውዴ
@binitube7524
Жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ ጀግናዋ ሴት ዋው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sadasada6552
Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-pi6lk5ix4y
Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ስራሽ ጥራት አለው ውዷ ጎበዝ
@roqia1235
Жыл бұрын
Masallah allah emiu,belale batam yamerale
@rahimaamamadi7865
Жыл бұрын
Mashaallaa 🥰🥰🥰🥰
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@qemer9993
Жыл бұрын
ፋን ያለውና የሌለው የሚለውንም አብራችሁ ግለፁ ዋጋው ስለሚለያይ ፋን የሌለው በረዶ ስለሚይዝ ይቀንሳል
@allahwokiil3565
Жыл бұрын
አሰለማሊኩም መሻአላአሪፍነው ግንወደወሎይልካልደ እፈልግነበር
@hurelBoss
Жыл бұрын
እሙ ቢላልየ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sofiabaze677
Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته إن شاءالله አላህ ያለቀን يارب يارب يارب ለምን ታኳኳላችሁ በር እየመሰለኝ እሸወዳለሁ
@seadihusna
Жыл бұрын
ማሻአላህ ርካሽነው ወላሂ የሚበሉ ነገሮች እንጂ የቤት እቃ ማሻአላህ ነው
@user-mu8nb3iq2m
Жыл бұрын
ምኑ ነው እርካሹ ውድ ነው
@user-zr4bp6yy4v
Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ አህለን ፍርዶስዬ
@user-cq6uk1tb1j
Жыл бұрын
በጣም ከመጮህሽ የተነሳ ልጁ ሲናገር ድምፅ መጨመር አንች ስትናገሪ መቀነስ ሆነ ስራየ ድምፅሽን ቀንሽዉ ቨተረፈ ሀሪፍ ነዉ
@ssuyuetub8306
Жыл бұрын
መሸአለህ
@ayshaethiopia4155
Жыл бұрын
ማሻላህ፣አንደኘ፣ነኝ
@salamnati4677
10 ай бұрын
የነ ውድ አላህ ይባርክሽ እሽ ሆሳና ታደርሻለሽ የነ ውድ
@fasikatube9475
10 ай бұрын
አዎ አደርሳለሁ ዋትሳፕ ላይ አውሪኝ
@tube-sy8iv
Жыл бұрын
ብር,ረከሰ,,,,ጉድ
@user-ol3bn6gx7i
Жыл бұрын
ስት ገባ
@nefesaoshamo6641
Жыл бұрын
Yale firej menor enechilalen yemedam kimemoch ere betam wud nw aykemesim
@Tube-ji8if
Жыл бұрын
ለምን አንቺ ሱቅ አትከፍቺም እሱ ነበር የሚያዋጣሺ ከዛ ልጂሺን ይዘሺ ትሸጫለሺ
@fatemafatema4761
Жыл бұрын
ማሻአላህ በርችእህቴ
@madibintalemu2388
Жыл бұрын
ለምድነው ግን 100k የማታስገቧት ግን ምድር ውልክፎች 😂😂 ስቀልድ ነው የመዳም ቅመሞች 😍😍
@ayshaethiopia4155
Жыл бұрын
ትክክል፣ክክክክ
@user-wc5gf9lt1b
Жыл бұрын
ኧረ ተዉ ኢቶበሮች እንዴ እሺ ይጨምራ እኛ ምን አገባን ሞኚያቹን ፈልጉ ለኛ አትጨነቁ ምክንያቱም ገዝተን ከምናስቀምጠው ብራችን አስቀምጠን ምንዛሪ ሲጨምር ብንጠቀምበት ይሻላል ሰምተሻል የኔ ዋ
@mambazajamal7351
Жыл бұрын
👍👍👍✅✅🌹
@semirayimer2021
Жыл бұрын
ወይ ኑሮ😂 ብር ብቻ መቁጠር ሆነ ስራችን ምንም እየሰራ አይደለም
@user-xm8wg4bc6t
Жыл бұрын
ማሻአላህ ፋፊየ በርች ሀያቴ
@abdulhafiz7827
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💐
@user-gs6ri4qr9m
Жыл бұрын
ሳምስግነዉይደ
@user-us9zg7nz5r
Жыл бұрын
እማዬ ጎበዝ በርቺልኝ ግን በየቀኑ ብታሳይን
@user-qq9ce9bu4g
Жыл бұрын
ማሻአላህ 😍😍😍😍😍
@HtymiTuba5335
Жыл бұрын
ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹ማርር
@EmUibrahim1
Жыл бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ነሽ ኡሙዬ እንኳንደህና መጣሽ ውዴ
@user-kg3qt4mj2z
Жыл бұрын
እኔማ እቃየን ልልክ ነበር ፈራሁ
@alemtube1150
Жыл бұрын
ቀረጡስ መላኬው መሙዘኛው ያው ነው ሀገር ውስጥ መግዛቱ ይሻላል
@nahena123
Жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍነው
@user-iz4th7cs7j
Жыл бұрын
ደሞ ላሥቸግርሺ ያልጋ የቡፌ ንገሪኝእማ
@shew985
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳንም ገዛዉ ብያለዉ ያለፈዉ ቢድዮ አይቼ ነበር የገዛዉት ተርፊለሁ
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@muhammadshishoro5663
Жыл бұрын
በርቺ ፈሲካዬ
@shurShukrr-ob8sk
Жыл бұрын
ፊሺን ረካቦት ከለሺ አሠዪኝ ዉዴ
@yeshiyesuf9494
5 ай бұрын
🎉
@jmcjmc7891
Жыл бұрын
የት ነው ዴሴ ታደርሳላችሁ ፍርጂና ቲቪ
@user-kz9id4xj8o
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-po8wv7us1w
Жыл бұрын
አብሽሩ እቃው ቢጨምርም ብራቺንም ስለሚጨምር አታስቡ ያቀናው ይካካሳል
@nesihatube7325
Жыл бұрын
ሀሀ አገርውሥጥ ያለውስባክሽ
@hadrahadra6610
Жыл бұрын
ቲቢ በጣም እርካሽ ነው
@zamzamzam5637
Жыл бұрын
እረ ፋሢካ ጎበዝ
@user-rx4gc5su2l
Жыл бұрын
ዬት ነው አካባቢነው ቡታጀራ ወሥጥነው ሱቁ ውዴ
@salamnati4677
10 ай бұрын
ውዴ ቦታው ቡታጅራ ነው
@umumeryem5297
Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@HtymiTuba5335
Жыл бұрын
ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹ማርዬ
@user-tn5uh3ek4f
Жыл бұрын
ኢሸአላይቀንሣል ሀዋላከተዘጋ
@user-fj4nd3dp4i
Жыл бұрын
ሀዋላ ተዘጋዴ?
@saadaethiopian1274
Жыл бұрын
የኔዉዲ ማሻአላህ ግን ወሎ ትልኪለሽደ
@user-io5lw6qv4y
9 ай бұрын
ወይኔ የዛሬ መስሎኝ ለካ ያንድ አመት ቪድዎነው ማይ
@Danatube721
Жыл бұрын
ሀባይቢ ብራችሁን ዕቃ እያላችሁ አጨርሱ ቤትና ቦታ ህገወጥኳ ቢሆን ግዙ በጣም ያተርፋል ዕቃ እያላችሁ ብራችሁን አትርጩ
@sofiyaali8412
Жыл бұрын
እግ. ወጥ ቤት እንዳትገዙ እኔ ገዠቺ ቤት ስርች ፍርሳል
@user-iz4th7cs7j
Жыл бұрын
በረካሁኝ የምፈልገዉነገር አሣየሺኝ
@zaienet9144
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ግን ደሴ ነኝ የት እንዳለሽ አላውቅም ይደርስልኛል?
@zakiayaammed5364
Жыл бұрын
ወላሂ ከቀረጥ እዛ መግዛት ይሻላል ሰማይና ምድር እዴ ቀረጡ ከምከዛበት ብር የበለጠ ቀረጡ ኡኡኡኡ
@lylaurgesa3506
Жыл бұрын
ፍሲካ በርቺ ሰብስክራይብ መቶ ሺ ልትሞይነው
@dhfdygdhd6437
Жыл бұрын
በአሁነሰ
@tebabe
Жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🌹🌹🍫🍫👈
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tebabe
Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ደምሬሻለሁኮ እማ ትናት
@ajibaabnagesh8940
Жыл бұрын
Mashallaa
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-vi5oh5bd9d
Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህበርችእህት
@aynalemzwbu8204
11 ай бұрын
አሁንለይሥትነው
@user-fe1kp8oj4g
Жыл бұрын
እናተ በዩትብ ይምትሰሩት ናችሁ ያስወደዳችሁት የሳሬሶስትወር ምናምን ትላለች እንዴ
@qatarqtr740
7 ай бұрын
ዴሴ የት አካባቢነው ቁጥራችሁ ን አስቀምጡ
@nesihatube7325
Жыл бұрын
አይጨምርም ምንዛሬ ይሥተካከላል ኢንሻአላህ
@user-mm1cq4ot8s
2 ай бұрын
የትአገር የው ያላችሁት
@tube6814
Жыл бұрын
ፈረዱሰ እቃን ተገዠለኛ ነብር ቁጥርሸ ላገኝዉ አለቻለኩም አላቀም ??
@hawakamale1954
Жыл бұрын
መጀመርያ ኮመንት አልሽ
@tube6814
Жыл бұрын
ተክክል አለይሁተም ነገረ ደገሚ ሳይዉ ነዉ
@user-pi6lk5ix4y
Жыл бұрын
ወሎ ታደርሳላችሁደ
@user-dk9de2hw3t
Жыл бұрын
እህለን እሙ ቢላህ
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@dubaidubai3277
Жыл бұрын
አደኛ.ኤልጂ.2ተኛ.ሳምሰንግ.ኮንፕሬሰር.u.s.a
@emuemranbintshafi5856
Жыл бұрын
ሀታምስትሺ የሚባለው እፈክጋለው ግን ፋንሲስተም ነው ወይስ ፋሲካ
@user-zf6dr2xj6o
6 ай бұрын
የመቸነዉ,ንገርኝ
@Danatube721
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ያለ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ የብራንዱን ስም በሌላው አገር ላይ ሰምቸውኳ አላቅም በዛላይ ትንሽዬ ናት እንዲሁም ፋን ሲስተም አይደለም ብቻ ባጠቃላይ በጣም የወረደ ነው ያገር ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በርግጥ የታወቀ ብራንዶችም አሉ ዋጋው ጨመር ያደርጋል እንጂ ብቻ ግን በጣም እየተወደደ ነው
@halimaendress1672
Жыл бұрын
በጣም ነዉ የጨመርዉ ሆ
@alima4993
Жыл бұрын
ያርብ ግድ
@zahrajameel4215
Жыл бұрын
LG,& Samsung ፍርጅ፣ከለ፣አሰይን፣ፍርደውስ
@lilahassen5837
Жыл бұрын
አሁን ጥቁር በንክ ስለታዘጋ ዶለሩም ይቃንሰል እቃም ይቃንሰል አብሽሩ
@umijenetimedia11
Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን amin yareb
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ደምሩኝ
@zahrisafi3317
Жыл бұрын
ብርልብስ ብቻነዉ የዉጪ ሚያምረዉ ምጣፍእና ብርድልብስ ዉጪ ይሻላል ሊላዉ ሀገር ብቻእናመሰግናለን
@user-xp3zz4ce5h
Жыл бұрын
እኔሚገሪመኝ🥺ምነሚኢሪገተዪለሸሚ😁😪የአለሃ
@user-cx6bx5bp1e
5 ай бұрын
የምንጣፍ ዋጋ ስንት ነው
Пікірлер: 256