አምላክ ባከበራት በተክልዬ ደጅ /2/
በረከት ይገኛል ከጻዲቁ እጅ /2/
በመከራ ጊዜ_______ተክለ ሃይማኖት
በችግሯ ቀን_______ ተክለ ሃይማኖት
እንደ ደረስክላት_____ተክለ ሃይማኖት
እግዚእ ኀረያንን_____ተክለ ሃይማኖት
እኛን ታድነን ዘንድ___ ተክለ ሃይማኖት
አንተ ደግ አባት_____ ተክለ ሃይማኖት
መጥተናል ከቤትህ____ተክለ ሃይማኖት
ከያለንበት________ ተክለ ሃይማኖት
/አዝ/---------
ከአምላክ በተሰጠህ___ ተክለ ሃይማኖት
በቃል ኪዳንህ______ ተክለ ሃይማኖት
ህሙማን የሚያድን___ ተክለ ሃይማኖት
የንፈሮ ውኃህ______ ተክለ ሃይማኖት
ድውይ የሚፈውስ____ተክለ ሃይማኖት
ግሩም ጸበልህ______ ተክለ ሃይማኖት
ዘለዓለም ይኖራል____ ተክለ ሃይማኖት
በዓለም ሲያስጠራህ___ተክለ ሃይማኖት
/አዝ/---------
ለ29 ዓመት_______ ተክለ ሃይማኖት
ተክሎ ጦሮችን______ተክለ ሃይማኖት
ለእኛ ለልጆቹ______ ተክለ ሃይማኖት
ተስፋ ለቆረጥን_____ ተክለ ሃይማኖት
ደከመኝ አላለም_____ተክለ ሃይማኖት
ቆሞ ሲጸልይ_______ተክለ ሃይማኖት
/አዝ/---------
የቅዱሳን ሀገር_______ደብረ ሊባኖስ
ደብረ ሊባኖስ_______ደብረ ሊባኖስ
ታጥራ ትኖራለች_____ደብረ ሊባኖስ
በመንፈስ ቅዱስ______ደብረ ሊባኖስ
በቅዱሳን ጸሎት______ደብረ ሊባኖስ
ስለተቀደሰች________ደብረ ሊባኖስ
ለአድባራት ሁሉ______ደብረ ሊባኖስ
በክብር ትበልጣለች____ ደብረ ሊባኖስ
/አዝ/---------
Негізгі бет Ойын-сауық አምላክ ባከበራት በተክልዬ ደጅ
Пікірлер: 3