አምላኬ እኔን ሲረዳኝ ሲንከባከበኝ
ያንን ሸለቆ ሜዳ ሲያደርግልኝ
ብዙ ታሪኬ ብዙ ነገሬ2*
ሰምሯል በኢየሱስ በክብር ጌታ
የችግር ጊዜ ሄዷል ላይመጣ
ዛሬ በደስታ በፊቱ ቆሜ
አመልከዋለሁ በዝቷል ሰላሜ
Негізгі бет አምላኬ እኔ ሲረዳኝ ሲንከባከብኝ | Apostolic Church of Ethiopia, Goro | Yadah Choir
አምላኬ እኔን ሲረዳኝ ሲንከባከበኝ
ያንን ሸለቆ ሜዳ ሲያደርግልኝ
ብዙ ታሪኬ ብዙ ነገሬ2*
ሰምሯል በኢየሱስ በክብር ጌታ
የችግር ጊዜ ሄዷል ላይመጣ
ዛሬ በደስታ በፊቱ ቆሜ
አመልከዋለሁ በዝቷል ሰላሜ
Пікірлер: 15