KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ላቅምስህ
Күн бұрын
#ላቅምስህ
Рет қаралды
43,759
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 178
@MekdesMekete-tt1hw
3 ай бұрын
ስለማትከፍሉ አይታችሁ አትዉጡ ላይክ አድርጓቸዉ አበረታቷቸዉ❤😍
@לטהבולטי
3 ай бұрын
🎉🎉😂😮❤
@לטהבולטי
3 ай бұрын
36:10
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@MekdesMekete-tt1hw
3 ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሽ😍
@EshetieAsafwe
3 ай бұрын
የብርቁ እናት እና ብርቁ ይመቹኛል …በተለይ ከነ አበጀሽ ጋር የታደሰ ደባል ሁና ስትሰራ በጣም ነው ደስ የሚሉኝ 😂😂😂😂😂
@SamSam-hv7yj
3 ай бұрын
በርቱ በጣም አሪፉ ስራ ነው ❤❤❤❤🎉❤❤ቀጥሉበት እኛም አይተን ዝም አንበል ቢያንስ ላይክ ላይክ እናድርግ❤❤❤🎉❤
@GenetGetana
3 ай бұрын
ብርቅ ጨረቃ ፀሀይ በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@יגמגמ
3 ай бұрын
❤@@-againyoutube5771
@rashidkhoori
3 ай бұрын
አማራኮ ሁለነገራችን ያምራል❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@RukiyeMuhammed-d8m
3 ай бұрын
በጣም ነው የምዳችሁ አከባቢው በጣም ያምራል ሁላችሁም ጉበዝ ናቸሁ ቀጥሉበት
@SamSam-hv7yj
3 ай бұрын
እውነት ነመናገር ብርቁ እና ፀሀይ ድምቀት ናቹህ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@tsigereday6490
3 ай бұрын
Tewanay lay mesirat akomachihu አበጀሽ እና ታዴ ያሉበት አብራችሁ ስሩ
@tiruyeyilma8482
2 ай бұрын
ደጉ ባላገሩ እንዲህ ነው ችግሩን የሚፈታው እንክዋንም ከናንተ ተወለድኩ❤❤❤
@DerbsZeguye
3 ай бұрын
አይ ትዝታ የገጠር ልጅ መኮን እደት ደስ ይላል እኔ ከትንሽ እህቴ ጋር አንድ ቀን ቂጣ ሰርቀን በብረት ምጣድ ጋግረን ማንታ ወድሞች አሉኝ እና ህፃን አትናገር የተባለውን ስለሚናገር ከነሱ ደብቀን ጓዳ በሰፌድ አድርገን ጎታውላይ ስንሰቅለው ትዝ አለኝ እነሱ ጭዋታ ቆይተው ሳንበላ ድርስ አሉብን አሁንም ጭዋታ ሂዱ እኛ ውሃ ልንቀዳ እንሄዳለን አልናቸውና ያን ቂጣ በጉያችን ይዘን እየበላን ወዝ ሂድን ሰው ስናገኝ ሳናላምጥ ዋጥ እናረገው ነበር ወይኔ ትዝታ ስደት ይብላኝልህ ከምወዳቸው ቤተሰቦቸ አራቅከኝ
@fikirethiopia7654
3 ай бұрын
ሆዳም ሰው ሀገሩን አይገባም😂 ምን አለ ሲመታሽ ምግቡን ብታስቀምጭው😂 ነው ከምግቡ ጋር ተጣልተሻል😂😂 እመቤቴን ስወዳችሁ እኮ የታዴ ውሽማ አሁንም የቂጧ አመል አለቀቃትም😂❤❤❤❤❤
@geneteden4343
3 ай бұрын
ብርቁ አስተዛዘልህ ስያምር 😄😄
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@Helinamariam
3 ай бұрын
የታዴ ውሽማ ሆና ስትሰራ የነበረችው አሁን የብርቁ እናት የሆነችው እጅግ በጣም ነው የምትችልበት ከአበጀሽ ጋር እኩል ነው የምወዳቸው
@TsgstFzgs
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኻን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ደስ የሚል ነው ቡርቺ❤❤❤
@Sumeya-q4e
3 ай бұрын
😂😂😂ፈታ ሲያደርጉ ኑሩልኝ ደሞች❤👌👌👌
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@gzaKasu
3 ай бұрын
ውይ ሀገሩ ሳምር
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሬኝ
@gzaKasu
3 ай бұрын
@@-againyoutube5771 አችም ደምሪኝ ደመርኩሺ
@tiruyeyilma8482
2 ай бұрын
ወይ ጉድ የባላገሩ ፍቅር ደስ ሲል❤❤❤ በርቱ❤❤❤
@salamerke5811
3 ай бұрын
ዉይ ለህፃኗ አሰጫትም ነበር😢
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@hannaalmaz2394
3 ай бұрын
ኃይሌ የአብዋ ልጅ ናት እኮ እፃኗ አረ ለአያ ታዴም ለእምዋ አበጀሽ ውሰዱና አሳዩአቸው እንጂ እፃኗን ደሞ ካቆማችሁበት ቀጥሉልን
@bateablneha5887
3 ай бұрын
አይ ብርቁን ይዞ ሜስጥር የለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@bateablneha5887
3 ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሽ ደመርኩሽ
@tsehaygebru6438
3 ай бұрын
እረ ጨረቃ ለቀቀች ፍቅር ደራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@Asefuየተክልየልጅ
3 ай бұрын
እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያየ አቤት ልምላሜ ።በርቱልን❤❤
@blackhabeshawit5954
3 ай бұрын
ሃይልሽ❤ፎንቃዬ 👄❤💝👄
@fikirethiopia7654
3 ай бұрын
ሀይሌዋ ❤ ጥበብ አለች ከዚህም ከተዋንይ ቲቪ ነው የመጣሁት ❤❤❤
@VipA04e
3 ай бұрын
እኔ እሚያስከኝ ብርቁ እኔእሚያስከኝብርቁነው 😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@user-ruru678
3 ай бұрын
Ayi cherq bezi ayintema ljiu ytade ayidelm gn ke abjesh ena tede gare bitehonu betammm des yilal ❤
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@Concordtv123
3 ай бұрын
ኦኦኦኦኦ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂 በርቱልን
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@NanaNana-or3my
3 ай бұрын
ጠይሟ አሳቅሽኝ ስቀሽ ❤❤
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@Maryg05
3 ай бұрын
አይጨረቃ😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@zagoltv
3 ай бұрын
ኧሯ በጣም ነዉ የምትችሉት እወዳችሗለሁ።።ተ
@HEYATN-hs7cu
3 ай бұрын
ብርቁየ እሚመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@Muna336
3 ай бұрын
ቅርንፉድ ባሪያ😂😂😂😂😂😂
@AdeyDagnewu
3 ай бұрын
ጎጃም ❤😢
@abderhmannure914
3 ай бұрын
ብርቁ በዚህ አይነት ትወና ነዉ የሚያምርበት ለማንኛዉም 1ኛ ናችሁ ❤❤❤
@3alemhh176
3 ай бұрын
ሚጣዬ እድግ በይልኝ❤❤❤🎉🎉
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@DhJs-i9c
3 ай бұрын
እህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebakibret4565
3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰😂😂😂 ብርቁይ ልጅ አስተዛዘል 👌🥰😂😂😂😂😂😂😂😂በርቱ
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@ሚጣየሚኪእናት
3 ай бұрын
ዘግቶ ቤጥልህ 😂😂😂😂አፍፍ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@ሚጣየሚኪእናት
2 ай бұрын
እሽ ❤
@ሚጣየሚኪእናት
2 ай бұрын
@@-againyoutube5771 አርጌሽ አለሁ ❤
@Alem-p3b
3 ай бұрын
ወይ ጨረቃ ስወድሽ😂😂😂
@bilenzenbedmisa5873
3 ай бұрын
በርቱ
@VjEt-cn1yi
2 ай бұрын
ሀገሬ ጎጃም
@Muna336
3 ай бұрын
መጡልን የኛ ምርጦች ሁሌም በጉጉት❤❤❤❤❤❤❤❤
@fierbelachew2175
3 ай бұрын
ብርቅዬ የነታዴ ልጅ በአንተ ነበር ማየት የጀመርካቸው እና በአስተማሪህ ምነው ከአባትህ ታዴና አበጀሽ።
@EeEe-dk8rw
3 ай бұрын
ቅረፉድ ባረያ 😂😂😂😂😂
@HHg-rq3vg
3 ай бұрын
ዛሬ ግን ተስፋ እየቆረጥኩ ነው ቅመምችየ የብራችን ነገር 😢 መዳም እየጮኅይብን እየሰራን አሁን ቦታችነም ብራችነም😢😢😢 ምን ይሻለነን 😂
@امناصر-و8ز
3 ай бұрын
ከባድነው😢😢😢
@መቅዲ-ቐ3ነ
3 ай бұрын
😢😢😢😢ታይኚ እማ
@HHg-rq3vg
3 ай бұрын
አይዞን እማ
@AyniBaye
3 ай бұрын
ብርቁን ግን ብዙ የጅል ገፀባህሪ አበዛቹህበት በዛው እንዳያሳስበው ማርያምን ሌላ ስራ ይስራ ሌላው አሪፍ ምርጥ ስራነው ምትሰሩት ግን ካቆማቹህበት ብትቀጥሉ ጥሩነው❤❤❤❤❤❤
@saidsd1013
3 ай бұрын
አይብርቁ😂😂😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@SamsungAs-tm7wf
3 ай бұрын
አቶ አረቄ የሚ ሰራው ሰራ😂😂
@Abiግርግር
3 ай бұрын
You have no idea how much I love this comedy
@shemlesgremaw5367
3 ай бұрын
አይዞችሁ
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@MymasMymas
3 ай бұрын
ምንም ስሩ ምንም ስራቹሕ ያምራል ጠክሩ ❤❤❤❤❤❤❤
@AlemAbebaw-t2t
29 күн бұрын
ሰፈሩ ሲያምር
@GFg-uj2gv
3 ай бұрын
ገና እገባልሻለሁ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@NuriiHussen-p5v
3 ай бұрын
በርቱልን ❤❤❤
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@Mmmm-do4iv
3 ай бұрын
የብርቁ የትወና ብቃት የሚገርም ነው ከሁላችሁም ብርቁ ያስቀኛል የእውነት ሰይፉ ሾው ለምን እንዳልጋበዘው ይገርመኛል ከታኩር ብርቁ 100%ይበልጣል
@yibeltalabie5340
3 ай бұрын
በጣም አንበሶች እየሆናችሁ ነው እነ ብርቁ በርቱ
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@habeshaengdaw103
3 ай бұрын
ጣሃይ ❤❤❤❤❤❤❤
@gzaKasu
3 ай бұрын
ሚስኪን እየበላሺ ቻይው
@rahmahaa6143
3 ай бұрын
አይጨረቃክክክክክክ😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@Mmmm-do4iv
3 ай бұрын
እህቴ ጋር እየጋገርን የምንበላው ቄጣ ቤተሰብ።ልቅሶ ወይም ገቢያ ሲሄዱ አቤት ደስታችን
@yunusesmail4061
3 ай бұрын
ቆላሽ አንገረገበሽ 😂
@Bamlakudemeke
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤mrtochiii
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@neimcaabdoulkaderchardi1306
3 ай бұрын
ውዶች
@burthkanburthkan1652
3 ай бұрын
ወዬ ጨረቃ የገጠር ሴት እድህ አትሆንም
@bhhhh8094
3 ай бұрын
ጥሩአለም፡የተመታሽ❤❤❤❤😂😂😂
@EnchalewMengie
3 ай бұрын
ቀጣይ በጉጉት እጠብቃችኋለሁ
@SamSam-hv7yj
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@banchiamsalu6053
3 ай бұрын
ማሮቼ ፍቅሮቼ ደሞቼ
@nardossisay8400
3 ай бұрын
Habebay😂
@Yoyobfjcgd
3 ай бұрын
አይይይይይይቦታዉ 😢😢ሀገሬን አስታወሰኝ ትዝታዬዋ😢😭😭😭😭
@gietuyirga7260
3 ай бұрын
Girum new tiwenaw
@MesratMesrat-q5n
3 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክኧሯ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ብርቁ ሳይመሽ ትተኛለሽ አላልክም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zindzind3952
3 ай бұрын
😁😁😁 36:23
@ancanv1578
3 ай бұрын
ደሥትላላችሁውዶች
@zamanaybelet5021
3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅በሳቅ ጭርስኩት😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@TigistT-e4i
28 күн бұрын
😮😅😊❤❤
@blackhabeshawit5954
3 ай бұрын
እረ ቆይ ግን እመዋ እንዴት አስቻላት የብርቁ ጉዳይ እእ አምጡልን አያ ታዴን የእመዋን ወንድም
@سندسكيب
3 ай бұрын
አይ አረቄ😂😂😂ተማሩበት በጣም አሰተማሪነው ላይክ አድርጉኚ አትከፍሉበት
@saedia27
3 ай бұрын
ነይ እንደማመር
@ethio1283
3 ай бұрын
ጥሩ ነዉ ግን ባለፈዉ ክፍላይ የታዴ ልጅ አይደለችም ሥትሉ ነበር ስትሠሩ ሰአት ጨመር አርጋችሁ ባልተንዛዛ መልኩ አሣምራችሁ አቅርቡልን
@Hነኝያአላህባሪአልሀምዱሊ
3 ай бұрын
አይ ብርቁ❤❤❤❤😅😅
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@Muna336
3 ай бұрын
ቀጣይይይ❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@hannaalmaz2394
3 ай бұрын
ብርቁ ሰተት ብለክ ገብተክ እኮ ሙዳቸውን አጠፋክ 😂😂
@Abiግርግር
3 ай бұрын
I’m the first
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@chuchumike3286
3 ай бұрын
እርኡኡኡ ቁሩንፍድ ባሪያ በዚህ ላይ ደሞ አጩሎ ጥሉዋት እርርር እያለች ቂጣዋን ትገምጣለች😂😂😂😂😂😂
@fifinon2380
3 ай бұрын
ብርቁ 😂😂😂😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@ሳቤላሳቢና
3 ай бұрын
ብርቁየ😂😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@ሳቤላሳቢና
3 ай бұрын
@@-againyoutube5771እሽ ማማየ
@MymasMymas
3 ай бұрын
ቂጣ ሰርቀው ሊበሉ ከዛ ሢጨርሱ ገፎ 😂😂😂😂😂
@zelalemasmare8816
3 ай бұрын
Biy eshi
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@adisealemmedia4676
3 ай бұрын
ጥፍጥ ያለ ስራ ለመስራት ሞክሩ ብዙም እየተመቸን አይደለም
@adelalbalooshi8054
3 ай бұрын
Ayii biriku aqorexachewu😂😂😂😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@rabiyaabrar3349
3 ай бұрын
Ende diro abrachu setseru new metamrut
@turky3346
3 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@senaitaytenew
3 ай бұрын
tehay gn 1gh 😂
@hanazewge9176
3 ай бұрын
የችሎታ ጥግ
@EmebetBikis-zw3px
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@hanazewge9176
3 ай бұрын
😂አበጀሽን መቸ ነው ምጠይቃት
@zedtube-xe6zh
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AzaluDejene
3 ай бұрын
Ayi birku nafqahagni nabar alak inde 😂😂
@mamimami1739
3 ай бұрын
kkkk❤❤❤❤❤😂😂😂
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@marieemariee1196
3 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤🥰🥰🥰
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ
@NeimaMohammed-e1w
3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
እህታለሜ በንነትደምሬኝ❤
@eneyeshbirhanu8962
3 ай бұрын
ስቀሽ አታስቂኝ
Пікірлер: 178