KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሊሰሙት የሚገባ @ግጥም በሲኤል
19 күн бұрын
ሊሰሙት የሚገባ @ግጥም በሲኤል
Рет қаралды
236
ዜድ ነኝ ዝምተኛዋ ቲዩብ
1
1
ሊሰሙት የሚገባ @ግጥም በሲኤል
Жүктеу
Пікірлер: 3
@MrBiruhTesfa
15 күн бұрын
ቃለሕወትን ያሰማልን እህታችን ጥበብንና ማስተዋልን ያድልሽ በጣም በሚገባን መልኩ ኀይለ ቃሉን በግጥም በመዘርዘር ከተለያዩ መጻሕፍት በጥቅስ በማስደገፍ ለነፍሳችን ምግብ አቅርበሽልናል በድጋሚ ቃለሕወት ያሰማልን እኛም በሰማነው 30፣ 60፣ 100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን ። እንደምስኪኑ አላዛር በሚደርስብን ነገር ሁሉ ታጋሽ እና አመስጋኝ እንድንሆን ይርዳን በእውነት በአጠገባችን ብዙ አላዛሮች አሉና እያየን እንዳላየን እንዳናልፋቸውና እንደነዌ በሰማይ እንዳንወቀስ ከምሳችን ቆርሰን እናብላ ሁለት ያለው አንድ ይስጥ ይላልና ከለበስነው አንዱን እንስጥ ብናጣ ብናጣ ቀዝቃዛ ውሀ አናጣምና በስሜ ቀዝቃዛ ውሀ የሰጠ ዋጋውን ያገኛል ባለው መሠረት ለተጠሙት ቀዝቃዛ ውሀ ለተራቡት ቁራሽ እንጀራ እንስጣቸው በላዔሰብእ በቀዝቃዛ ውሀ ገነትን ወርሷልና ። መንገድ ላይ ወድቀው ስለእመብርሃን ስለመድኀኔዓለም ስለጻድቃን ሰማዕታት እያሉ እየሰማን እንዳልሰማን ብናልፍ የድሀውን ጩኸት እየሰማ እንዳልሰማ ዝምብሎ እንዳለፈው እንደነዌ እንዳንሆን የድሀውን ጩኸት እንዳይሰማ ጆሮውን እሚደፍን ሰው እሱ እራሱ ይጮሀል ጩኸቱም አይሰማለትም በማለት እህታችን ሰሎሞን የተናገረውን ኀይለቃል በመጥቀስ አስተምራናለች እኛም እየሰማን እንዳልሰማን አልፈን በሰማይ እንዳንጮህ በምድር መረዳዳትን መተሳሰብን ተግባራዊ እንድናደር እግዚአብሔር ይርዳን ።
@user-mo7cx1pw4f
18 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ ሞክሸ በርቺ
@Mesibante6383
17 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሚየ ❤ግጥም በሲኦኤም ክብር ያድልልን
Пікірлер: 3