KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
LIYA SHOW የለይላ እና ፋሲካ
Күн бұрын
LIYA SHOW የለይላ እና ፋሲካ
Рет қаралды
43,202
LIYA SHOW
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 135
@HewanDaniel-f6w
Ай бұрын
ሊያዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል።
@reyuyenu340
Ай бұрын
ቱቱ ጓደኛሸ መልካም ሴት ናት❤❤❤❤ ጓደኝነት ይለምልም ብለናል ማሸአላህ❤❤❤❤
@SelamFikadu-fq7gg
Ай бұрын
ካናዳ ላሉ ገዝተው መጠቀም ለሚችሉ ከምትልኪ ለኔ እህትሽ እዚህ መግዛት ለማልችለው ለአዲስ አመት ስጦታ ስጪኝ👏❤😘
@shutup239o
Ай бұрын
ሊያ ሽሩባ ያምርብሻል
@MimiQueen-oc8wy
Ай бұрын
ሊያ ያንቺ ድድብና ጥግ ድረስ ነው እንዴት እንዴት ተጠቀመች ብለሽ ታስብያለሽ ይቺ ታስራ ቢሆን ኖሮ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ቢሆን ኖሮስ ልጇን እዛ አደባባይ ላይ ትታ እንደዚህ አይነት መንፈስ ያለበት ሰው መቶ ሜትር ነው መራቀ
@almazali4784
Ай бұрын
ፋሲጋ ሞኝ መስላ ብልጥ ናት ቆዳዋ ሞኝ ውስጧ ግን መዥገር ናት ለይላ ሞኝ ግልፅ ናት ሰወለዚሂ እኛ ምን አገባን 🤣🤣🤣🤣
@user-is8sc9xz9j
Ай бұрын
ከፈጣሪ በላይ ትልቅ ነገር የለም ማልቀስ ካለብኝ ለፈጣን ብቻ እና ብቻ ለፈጣሪያቸን፡ እንዲህ ብናለቅስ አንድ ነገር አይከፋነም አይጎለንም ነበር በሂወቴ ትልቅ ሰው ነው ያወኩት ብሉ ማልቀስ በስማም
@TaytuYeuf-ie1xl
Ай бұрын
በጣም አምሮብሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Martaethio363
Ай бұрын
አይ ሊያ ለይላን ስለማታውቂያት ነው ከድሮም ተሳዳቢ ናት ምኗም አያሳዝንም ለ ኢጃቧ ከድሮም ክብር የላትም ታነሳዋለች ትጥለዋለች
@userd76
Ай бұрын
የኢትዮጵያ።ባሕል።ደስ።ሲል።እኮ።ተባረኩልን።ቡናውን።ስላንከሸከሻችሁልን። ድምፁ።ራሱ።ደስ።ይላል።በአገሬ።ናፍቆት።ተቃጥያለሁኝ።ከኒውዮርክ።ከተማ።ይመቻችሁ።
@reyuyenu340
Ай бұрын
ከአዉሰትራሊያ ነዉ😂😂😂😂በደንብ ነዉ በማንከሸከሻ ምናፈላዉ ሸሮንም በሸክላ😂😂😂😂😂😂😂😂 አይዞን አገራችን ባንሆንም ባለንበት ያገራችንን ባህል አንተዉም አዉሰትራሊያዊና ጣሊያኗ ጎረቤቶቼ ቡና ሰጠራቸዉ ይወዳሉ They like the ceremony ❤❤❤❤አላህ በአገራችን ይሰብሰበን አንድ ቀን❤
@user-xp5xn2ge1q
Ай бұрын
ሊያ ሁሉም ሰው በጣም ነው የምወድሽ የ አውነት ባንወድሽ አናይሽም ነበር ስድብ አመል ሆኖባቸው ነው የምሰድቡሽ ❤ እ love liya
@EmuEmuuu
Ай бұрын
ሊያዬ የኔ ቆንጆ እርጉዝ መሰልሽኝ ከሆነ እንዴት ደስ ይላል 🥰🥰🥰
@user-lf7qg4iz1w
28 күн бұрын
የቡና ሽታ በጣም ደስ ይለኛል 😂😂😂
@TedyKebede-bf4qr
Ай бұрын
ልክ ነሽ ሊያ
@andishumulugeta8032
22 күн бұрын
ሊያ 1/ኛ ቆንጆ ነች 2/ኛ እውነተኛ ነች 3/ኛ የሚጠላት የሚቀናባት ነውውውውውውው
@KikiNasser-ll4ze
Ай бұрын
Food n gossip blog
@asmerawityas6538
Ай бұрын
It's more scoffing and back biting vlog.😅
@makebmakeb9987
Ай бұрын
ምግቡ እየፈራሽ አሸማቀቅሽው ሰው ብቻ የሚሸማቀቅ መስሎኝ ነበር ለካ ምግብም ይሸማቀቃል ይመችሽ እህል ለበላው ጤና ጤና ይሁንልሽ ምን እላለሁ
@linalina-xy8ik
Ай бұрын
Egzaber yegsteshe anhey yetenkye zere
@user-zc7cu8hv8x
28 күн бұрын
ሊያ ቆንጆ
@user-qk1uw9sv8d
Ай бұрын
ሊቾ ፍቅር ሹርባው ሲያምርብሽ የኔ ውብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BelaymeshYelma
Ай бұрын
Konjoooooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rayeraye8498
29 күн бұрын
እጅሽን መጀመሪያ ታጠቢ
@addisalemmekonnen6637
6 күн бұрын
እግዞ
@user-ip1tf6ph5l
Ай бұрын
setamriiiii😍
@kalkidan6147
Ай бұрын
@@radtarofalymn asknash yemn miracle nw😂😂😂
@AzebWeldearegay-cx3hm
Ай бұрын
ሊያዬ መ ኪና አለሽ ነገር ግን እንድ ቤት ገዝተሽ የማይከስር ንብረት ይዘሽ እያከራየሽ ትንንሽት ቤቶ ችን ብትይዥ ጥሩ ነው ትልቅ ቤት ብዙ ግዜ እይከራየም ለኬኳ ለወደፊት ንብረት ታዘጋጅያለሽ ስታረጅ መ ጦሬያ ነው የሚሆንሽ ።ሊያዬ ሁሌግዜ እንዳማረብን እንቀርም።ቢስማማሽ በተግባር እድርጊ።ይሄ ለእንች የዘላለም ኢንሹራንስ ነው ።
@semiraabdo7080
Ай бұрын
ኮንዶሚኒየም ቤት እኮ አላት አከራይታው ነው እሷ ተከራይታ የምትኖረው መኪናም ንብረት ነው ጥሩ መኪና መንዳት ማን ይጠላል
@makebmakeb9987
Ай бұрын
ብዬ ባትባይም እየበላሽው ነው በስመአብ ትጠርጊዋለሽ አይገልፀውም የተባረከ ይሁንልሽ እንኳን የሸመተ ምን ያለ አይችልሽም አሉ
@EmuGetu-ce7em
Ай бұрын
ሊያዬ የኔ ቆንጆ ምን ሆንሽ አንችንማ እንዳይከፋሽ
@mekdesassefa1559
Ай бұрын
በናትሸ አበላልሽን አስተካክይ አደባባይ ላይ እንደዚህ አይበላም
@MaranataAbebe-um3lm
Ай бұрын
ሊች ለምንድን ነው ዝንብ የማይጠፋው 😢
@Samri-gl4bi
Ай бұрын
Li kongo 😊
@hlemaNgest
Ай бұрын
ዋው ሹርባው ሲምርብሽ ይመቺሽ ሊያየ ቆጅየዋ
@Luna23official
Ай бұрын
ይቺ ልጅ ግን ጠንቋይ የምትመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ ሁሌ በጭሳ ጪስ ታጅባ ሰለምትታይ😅😅😅😅😅 ሹሩባው ግን ያምርብሻል food ላይ ግን ኣልተሻልሽም😅😅😅😅
@almazali4784
Ай бұрын
ጠንቋይ ቤት ሄዶ የለመደ ጪሱን ያውቀዋል እኛ አንዉቅም 🤣🤣
@AlemTadese-bk8zm
Ай бұрын
እንግዲህ የጠንቋይን አመል የሚያወቀው የሚያስጠነቁለው ነው እናንተ አስጠንቋዮች ነገሩን እኛ አናውቅም
@user-hh4ye8um1p
Ай бұрын
ወይየልቤን ተናገርሽልኝ😂@@almazali4784
@hannaastatke6775
Ай бұрын
ወይ ጠንቋይ ናት ካልያም የጠነቋይ ረዳት ናት ሁሌ ጀበና ሁሌ ጭስ
@ruthzewduzewdu6909
Ай бұрын
Welakit nesh ende
@mahideraddisu156
28 күн бұрын
Cheretaw mn nber li
@EmuGetu-ce7em
Ай бұрын
ገባን እናመሰግናለን ብናዉሸቶናል
@yordibm7855
Ай бұрын
ተረዳንሽ አንቺንም ከጂጂ እናስታርቅሽ አደል???😂😂😂
@sherrydachew6634
Ай бұрын
5 million car Mene Yeseraleshal??
@rayeraye8498
29 күн бұрын
ትን ብሎሽ ነው እንዴ ስትንገበገቢ?
@addisalemmekonnen6637
6 күн бұрын
ሥራዋ ምንድነ
@user-lf7qg4iz1w
28 күн бұрын
ፆም አይደለም እንዴ 😂😂😂 እንዴት ሥጋ ትበያለሽ
@EmuGetu-ce7em
Ай бұрын
ኡፍ ሊዬ የኔ ደግ አንቺ ንፁህ ሰዉነሽ እንዳንቺ ሁሉም ቢሆኑ
@bettytadesse3005
Ай бұрын
የጂጂ ቅናት ሊደፍሽ ነው። በጂጂ ባትቀኚ ነበር የሚገርመኝ።
@user-bm1zw5kn2w
Ай бұрын
etan teru aydelem le cakeo
@JijijojoJiji-tc6bt
Ай бұрын
Werega
@user-un9zc5ux6j
Ай бұрын
abelal wow tadelesh
@BezaMengistu-ez2tb
Ай бұрын
Segemera shurba ayemeribshm
@hayatsharafa1258
Ай бұрын
እረ ቢስሚላ
@user-du6bq6yp3v
Ай бұрын
የሊያ ድድብና ጥግ ድረስ ነው ልጅቱ ታይዛ ቢሆንስ ወይም አስገድላት ቢሆንስ ጀዝባ ነሺ
@slemama2704
Ай бұрын
እረረረ ሊያ ወጥነገር እየበላሽ በዚህ መጠጫ አትጠጪ ጠረን ያመጣል
@user-hh4ye8um1p
Ай бұрын
የማገቡበት የሌላችሁ ሰውማ ታሞል😂😂😂
@mahlet6809
Ай бұрын
Ewnet new
@user-pm1de8tr2d
Ай бұрын
😂😂😂
@user-cq5or4if4c
Ай бұрын
enkuan leflseta tsome aderesachhu ❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lemlemlem54
Ай бұрын
Egzabyere yalew yewnlese ayzose
@asmerawityas6538
Ай бұрын
Anchi hodam bezu atebye bakish.
@Batyetesfaye
Ай бұрын
Yamrabesali
@user-fp3dg1yt9w
Ай бұрын
ሐጥያተኛን ሐጥያቱ ያሳድደዋል ይቺን ምስኪን ስለበደለች ፈጣሪ ሰው አስነሳባት በቅንነት አና በእውነት ፈረደላት ለፋሲካ ክፋስ ደርሶባት ቢሆን ዛሬ ይሔን ነበር የምታወሪው በቅን መፍረድ ጥሩ ነው በቅን ተፈርዱዋ ህርቁ እንዳለ ሆኖ ፋሲካ እራስሽን ጠብቂ ውሾን ያየ ውሾ ይሁን ።
@jemilseid7385
Ай бұрын
Leya egzihabaer besw bemsel bemsel b yoni yemselale
@Mesret-xg8vy
Ай бұрын
❤❤❤❤
@meaza660
Ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ።
@TaytuYeuf-ie1xl
Ай бұрын
ምሁነሽ ነው አይዞሽ
@EmuGetu-ce7em
Ай бұрын
ሊ ለበጎነዉ ፈጣሪ ላንቺ ያሰበልሽ ይኖራል
@mahlet6809
Ай бұрын
Cereta tezegtwal Bekremt cereta yelem kecada
@saron4252
Ай бұрын
usa
@meronayele8629
Ай бұрын
Kalsemashe ataweri ebibelalch
@kebede91
Ай бұрын
ሊያ ደህና ነሽ
@HanaBeyene-qc1rq
Ай бұрын
Kedafa jodame
@Miriamkk
Ай бұрын
እስካሁ፣እውነተኛ፣መስለሽኝ፣ነበረ፣ሌላ፣ሰው፣ነች፣ባላልሽ🤔🤔🤔🤔
@user-gy3ej4zm8i
Ай бұрын
Amrobshal konjo
@MesfinAlemu-ic5lh
Ай бұрын
Selam
@fatymashamin278
Ай бұрын
አረ ቢስሚላህ ሳኡዲ እንደዚ የለም ወረቀት ያለውም የሌለወም ያው ነው እኔ ወረቀቴ ትዝ የሚለኝ ሀገር ሄጄ ስመጣበት እንጂ ትርፉ ወጪ ነው እንደውም
@Lemlemlem54
Ай бұрын
Egzabyere ankebaroe eynorse new
@BezaMengistu-ez2tb
Ай бұрын
Hule ye wuchi meghiba echi yemiterba belsh
@Somayube
Ай бұрын
💞💞💞💞
@tsegenetlemessa-hc4go
Ай бұрын
hulem ymerbshi yecakuwa enat👍🙏😍
@cbmksa7389
Ай бұрын
Biy belugn kezih balay Afnaji engeda tito Lebicha Mebilat Sisafir
@nadarkhan5369
Ай бұрын
ሊይ እኔ ጭሰበጣም ናው የምወደው የምር አንች ሰታጨሺ እኔ ደሰየለኛል
@yayahala615
Ай бұрын
ላይላ ሱዳናዊ ናት ወይሰ ሶማሌ ።።ምቀኛ ቀናተኛ ትመሳለች ።።።ፊቷ ያሰታወቃል ተንኮለኛ ነገር ናት ።።።
@reyuyenu340
Ай бұрын
አበሻ ምቀኛ ቅናተኛ አይደል እንዴ ሱማሌና ሱዳን የዋህ ናቸዉ አበሻቆቆች ነን ለራሳችንም ዜጋ ማንመለሰ😢😢😢😢😢
@netsibereket8003
Ай бұрын
Zare zemdocheshn meslshal
@user-wc2vy3om6n
Ай бұрын
ጂጂ ምንም የተደበቀ ነገር የላትም አይን አውጥታ የበላች ነች ማስፈራራቱን ተይው አወጣለው አጋልጣለው ይልቅ አብረሽ አትውረጂ ከሷ ጋር
@yordibm7855
Ай бұрын
አንቺ ጅል ስታስጠይ ብትበላብኝስ አልሽ??? የሚባላ አውሬ ይብላሽ....ጂጂ ምን የመሰሉ ቆንጆ ልጆች አሏት ...ቅናት አሳበደሽ....ልጅ ብርቁ በስተእጅና ያገኘሺው ልጅ ስለሆነ አይፈረድብሽም
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
Ай бұрын
አይ የኔ እህት የእማማ እጂጋየሁ ልጆች መልካም ናቼው ግን እሳቼው ግን መጥፎ እናት ናቼው
@user-gs4on1ly1w
Ай бұрын
Anechi demo yebasebeshe neshe ye 1 amet lij yemetesadeb dezez selehunechi new eko buda nat yetebaleji men asadebat yechi teneshe lij men tawekalechi atedezezi anchim
@saratekle7627
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@almazghilamicael5934
Ай бұрын
Swedeshe 🥰❤️🥰❤️
@user-bm1zw5kn2w
Ай бұрын
etan not good for you baby please
@user-qm3yi9bo7k
Ай бұрын
ሊ❤❤❤❤❤
@kidanemhret9681
Ай бұрын
ወረቀት ቢኖራትም ብደውል ማስረጃ ከሌላት መጥተው አይዙም የምር ግን ሲአይድ እሚደክላት ቸከስ ከሆነች ልታሲዛት ትችላለች
@belakat
Ай бұрын
ህዝብ ፊት ይቅርታ ብላለች ውሽዬ አልቀበልም አልታረቅም ያለችው ሌይላ ናት ዮኒ ሰደበችው
@JijijojoJiji-tc6bt
Ай бұрын
Anche koda
@Jonny-z9n
Ай бұрын
ስምህ / ሽ ነው 😂😂😂
@Dior768
Ай бұрын
በየሱስ ስም ትቀብሪያታለሽ አለች??? ለሷያድርገው ባለጌ ናት ልጅሽን ያሳድግልሽ❤
@sinkebeyene8239
Ай бұрын
Inkani
@fjghhthhhf9126
Ай бұрын
ሊች ላንች ስላለሁ ነው
@Miriamkk
Ай бұрын
Gege bruise be bruise honalech 😳😳😳
@GenetMelsaLema
Ай бұрын
ayxuse
@makebmakeb9987
Ай бұрын
ጉራ አለብሽ 5 ሚሊየን አላለችም 😳😳😳😳😳😳 በህልምሽ አስመሰልሽው እኮ
@meknan
Ай бұрын
Men emtakiw neger ale seleserawa mekegna
@mismtg5829
Ай бұрын
Yetabash mtakatin knknam mkegna
@user-xm4ex8gj4c
Ай бұрын
@@mismtg5829ከፍላሽ ነው አሽቃባጭ
@Etiopa
Ай бұрын
@@mismtg5829እሷን ማወቅ ምን ይከብዳል 😂አውርቶ እዳር እንቺ ደግሞ እሽቃባጭ ተቀጣር 😂😂😂
@ethiopia6030
Ай бұрын
Anchi kenat alebesh defar
@hamdihussein126
Ай бұрын
2111111111
@Miriamkk
Ай бұрын
Lela is a thief 😜😜😜😜
@eletderash
Ай бұрын
ሊቾ ፍቅር ሹርባው ሲያምርብሽ የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-so5pj2rb5d
Ай бұрын
❤❤❤❤
Пікірлер: 135