KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
LIYA SHOWከልብ አመሰግናለሁ በተለይ የማዳም ቀመሞች አሳፈራችዋት እኮ ጀዘቤልን
Күн бұрын
LIYA SHOWከልብ አመሰግናለሁ በተለይ የማዳም ቀመሞች አሳፈራችዋት እኮ ጀዘቤልን
Рет қаралды
46,701
LIYA SHOW
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 213
@mama-yz2iq
Ай бұрын
ሊያዬ ልጅ በ1 አመት አያወራም 4 ልጆች አሉኝ አትስሚያት
@cequa4067
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጆችሽ አላህ ያሳድገልሽ እሷም እኮ በሽተኛ ልጅ የሰላሳ አምስት ዓመት ልጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አላት በሽተኛ ናት ብላ ስታወራ እኮ ነበር ዛሬ የልጇን ፎቶ እለጥፋለሁ ልጇን ሄጄ አይቻለሁ ስትል እንደገና ደግሞ እሷ ቻናል ላይ እናቷ ኤችአይቪ በሽተኛ ናቸው መንገድ ጥራጊናቸው አለች እናትዬ ጂጂ እንኳን ባትረዳቸው ሳምሪ ዝም ትላለች
@user-yi7ko3wm2g
Ай бұрын
Each kid is different. Also, most of the time, one year old is not talking. They may say mom or dad or some limited words, okay. Liya, don't open your ears for those kind people.
@mama-yz2iq
27 күн бұрын
@@cequa4067 ያሳዝናል ታዲያ ምን ነካት ለሌላው ልጅ መጥፎ ምትመኝልን አላህ ወደ ቀልብዋ ይመልሳት በልጅ ሚመጣብኝ ሰው በጣም ነው ሚያናደኝ ሁላችንም አላህ ይጠብቅልን ልጆቻችንን
@user-pl8jl8yv7v
14 күн бұрын
እኔያቼጄጄን ደጋፌም አይደለሁም የሁለቱም ተከታይ አይደለሁም አለማዌ ነገር አልሰማም ቆጭ ብይማንንም አልከተልምግን አልፎ አልፎ ሳያቹ አዝነለሁኝ የማይነካ አትንኩ ልጅን ቤተሰብን እባካቹ አትንኩ።
@cequa4067
Ай бұрын
ሴትዮ መብላት መብላት
@user-ub5il4dg3v
Ай бұрын
ጂጂ ልክሽ ነገረችሽ ማን ንኪያት አለሽ አሁን ምታለቃቅሽው
@zeme9386
Ай бұрын
እንኳን የአንድ አመት ቀርቶ የሶስት አመት እንኳን በደንብ አይፈቱም
@biffteme4296
Ай бұрын
የ ባርያ ዘር ስትይ አጠገብሽ ያለቺዉን ጉአደኛሺን ግን አስተውይ በ ቀለም ሰው መስደብ አይከብድም?
@ethiotube8395
Ай бұрын
Esewas menden nech hulachinem lefetari bareya nen lesew gen no❤
@senaithagos8687
Ай бұрын
@@biffteme4296 የባሪያ ዘር ማለት ጥቁር ማለት አይደለም ባሪያ ማለት የሚሸጥ ተገዝቶ በግድ እየተገረፍ የሚሰራ እግር እጁ የሚታሰር ብቻ የተናቀ ነው
@cequa4067
Ай бұрын
አላህ ልቦና ይስጣችሁ ነጭ ፀጉር አውጥታችሁ ትሰዳደባላችሁ
@user-gp9sf9cn7g
Ай бұрын
😂😂😂ተይ ባሪያ ዘር ቀረ ሁሉም ፍጡር አንድ ነኝ
@cequa4067
Ай бұрын
💋💙👍
@cequa4067
Ай бұрын
ምን ዋጋ አለው በምግብ ቢቸ መጾም😢😢😢
@hayatadela
Ай бұрын
ጥፊ
@kalkidantsegaye2812
Ай бұрын
Esunes aytehal
@hanajad1416
Ай бұрын
Minagebashi
@MayeIove
Ай бұрын
በጣም ማስተዋሉን ይስጠን😢
@kalkidantsegaye2812
Ай бұрын
@@MayeIove mnagebash qoy deha
@senytekassa8003
Ай бұрын
አንቺ. አረ. በእግዚአብሔር. የኢትዮጵያ. ሴቶች. መቼ. ነው. የምታድጉት. 50 በ60 ኸፃን. የሌላው. ሀገር. ልጅ በ16. አመቱ. ለትውልድ. የሚጠቅም. መፅሀፍ. ይፅፋል. እናንተ. ቋ ቅ😊😊😊😊
@user-ie5ot3zq4e
Ай бұрын
የአሹሩካ ቃለ መጠይቅሽ ላይ ይርበኝ ነበር ብለሽ ነበር ያን እርሃብሸን በቀል ላይ ትመስያለሽ ሁሌ ቪዲኦ ስሰሪ ህዩልኝ😖
@cequa4067
Ай бұрын
አንቺም ያው ነሽ
@selamawitwondu9975
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Alias23686
Ай бұрын
አይዞሽ ሊያዬ። ፈጣሪ ባርኮና መርቆ የሰጠሽ ወርቅ ልጅ አለችሽ።
@veracity8968
Ай бұрын
በፍልሰታ አይስ ክሬምዋን አየላሰች የምን ፈጣሪን ስም መጥራት ነው አረ በሳው ትውልድ አየጠፋ ነው ያሳዝናል
@Alias23686
Ай бұрын
@@veracity8968 የፆም አለ። ዘመኑ ፈጠነብሽ አደል። ተከተይው። በነገርሽ ላይ እግዚአብሄር መልካም ነው። የሰውን ልጅ እግር ግብር እየተከተለ አይሰራም።
@cequa4067
Ай бұрын
😢😢😢 የዩቲዩብ ገንዘብ አሰከረሽ አደረደ ዶላሩ ጨምሯል በቃ ሰከረሽ
@veracity8968
Ай бұрын
@@Alias23686 ስድብ አየጠቀመች የቅድስት ድንግል ማርያምን መጥራት አራሱ ሳታኒክ ነው ! ትውልዱ አዋ ፈጥኖ አንዳንቺ አየጠፋ ነው አኔ ደሞ ፈጣኑን ዘመን አግዚያብሔር የሰጠኝን የጥንት ቃል ይዤ አብሬ ነው ምግዋዘው፡፡ ሥነ ልቦናቹ ተበላሽትዋል ዘመኑ የበላቹ የሰይጣን ብኩር ልጆች ፡፡ ዛሬ ፍልሰታ 1 ቀን ነው ለምን አንደሚጾም ለምን ፍልሰታ አንደሚባል ተማሪ ! የአግዚያብሔርን ቃል ስበኩ አሁን የያዘችው መንገድ የመጥፍያ መንገደ ነው ማት 26 አንብቢ ' ! አንደበትዋ የሰይጣንን ሥራ አንጂ ምንም በጎ የለውም አዝናለው ! አውነታው ይህ ነው ለማረጋገጥ አሁንም መ/ቅዱስን በተለይ ምሳሌን አንብቢ ! አግዚያብሔር ይርዳሽ አራስሽን አድኚ ይች ትልቅ ሴትዮ አራስዋ ልጅ ብላ የምትጠራ አረ ያሳፍራል ! ንስሃ ግቡ
@veracity8968
Ай бұрын
@@cequa4067 ዝም በላቸው የአግዚያብሔርን ቁጣ ይቀሙስታል ትውልድ አያበላሸች ነው
@makbel-ep
Ай бұрын
አንቺ ምን አለብሸ ተዘፍዝፈሽ ወሪ እያወራሽ በyoutube ዶላሩን ተፍሺዋለሽ በተወደደ ዶላር ህዝቤ በኑሮ ውድነት ይሰቃያል
@cequa4067
Ай бұрын
👍👍👍👍💙💙🙏
@gebretekle5610
Ай бұрын
ልጅ የአምላክ ሰጦታ ነው ልጅ መልአክ ነው ልጅ ፀጋ ነው ድንግል ማርያም በቀሚሶ ትሸፍንልሸ 🙏🙏🙏
@cequa4067
Ай бұрын
እሷም እኮ የሰው ልጅ እየነካች እኮ ነው
@atselove
Ай бұрын
አይ ሊያ ዛሬም ደገምሽዉ እባክሽ እንዳንዴ ከማለትሽ በፊት አስበሽ አዉሪ በርበሬ🤪🤭
@meazamita7683
Ай бұрын
ውይ ሊችዬ እኔም ስለ ኬኳ እና እሚረዳ እናት የለኝም ምናምን እያለች ስትናገር ማርያምን ሊች ሳላቀው እባዬ እግፍ ነው ያለው ለምን ከደዚች አይነት ባለጌ ጋር ወርዳችሁ ስትመላለሡ ነው ክብር የሠጣችሀት ሊችዬ በማርያም ተያት ናቄያት ዮኒም ቢተዋት ቢንቃት ጥሩ ነው ልካችሁን እወቁ
@cequa4067
Ай бұрын
😅😅😅😅
@user-qg7lp6ju9f
Ай бұрын
Tey tey ena ferchaleshalhu Egziabhern masekom atechey lejeshen asebe endatalekeshe
@fatymashamin278
Ай бұрын
ምንም አላደረገችም ለምን ታለቅሳለች ጠላትዋ ያልቅስ
@ababishrizk6603
Ай бұрын
ሊያ እኔ ትናትበጣም ነው ደሜ የፈላው ስለኬካ ስትናገር በጣም ባለጋናት ሊያ አንተን ልጅሽም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
@Shalome235
27 күн бұрын
ሊያ ለወሬ እና ለሆድ አይደለም የተፈጠርሽው እባክሽ የህይወት ትርጉም ይግባሽ እንደዚህ ተዝረክርከሽ ወደፈጣሬሽ መሄድ አለ እና ቆም በለሽ አስቢበት። እግዚአብሔር የፈጠረሽ ለአላማ እና በአላማ ነው።
@user-xq1qs2qe9o
Ай бұрын
ቢቀርብሽስ ከ ጂጂ ጋር በስማአብ የፈለገ ብር ብትሰሪ በሷ የመጣ አይበላ😢ጌታን
@yonatanteshome6800
Ай бұрын
Wow liyaye konjo amrobishal beautiful ezgiyaber yitebekesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@educate-t1
Ай бұрын
እወጣለሁ ለማለት ተጋጋጥሽ
@user-bu4yi9tk2o
Ай бұрын
በክረምት አያሰክሪም አይከቡድም
@cequa4067
Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@KaleSisay
Ай бұрын
Anchi men. Selasew taweriyaleshi baleshi live lay beledena sideb sisadeb alenaber lezawem alenaber yerasuwa siyarebat yesaw tamaselalechi balege
@cequa4067
Ай бұрын
እናት ልጅ የተከበረ ነው እለጥፋለሁ ምትዪው በምን መብትሽ ነው የሷን ልጅ ምትለጠፊው ሁለታችሁም አትመቹኝም
@kalkidantsegaye2812
Ай бұрын
Amedam mnagebah
@cequa4067
Ай бұрын
@@kalkidantsegaye2812😅😅😅😅😅😅😅😅
@MestawetKassaye
Ай бұрын
ምግብ. ብርቁ
@milan8639
Ай бұрын
እኛ ቤት ሁላችንም ቶሎ አፋችንን አልፈታንም ነበር ግን ጤነኞች በዛ ላይ በትምህርታችን ጎበዞች ነን! ዝም በያት እሷ እንኳ ይሄንን ሁሉ ግፍ ሰርታ ጤነኛ የልጅልጅ አግኝታለች እንኳ አንቺ
@JijijojoJiji-tc6bt
Ай бұрын
Akatare abroshe yalew goremsa mndenew
@user-wn5pu8oh2e
Ай бұрын
ሊያዬ አንቺ ጀግና ነሽ እያየንሽ ያደግሽ ጀግና ነሽ ጂጂ ኪያ ባናቃት ኖሮ ነበር እሷ ለልጆቻ ያልሆነች ባለጌ ናት በልጆች ስትመጣ ማንም ዝም አይላትም ምክንያቱም እናት ነን
@tt381
29 күн бұрын
እራስሽን ጠብቂ ሚዲያ ላይ የምታደርጊውን የምትናገሪውን ነገር ነገ ስታይው የምተፍሪብት እንዳይሆን
@ethiopiahagera5623
Ай бұрын
ዝሆኗ ያለእኔ ሰው የለም ብላ ሁሉንም ስታዋርድ ስትሰድብ ኖራ ዘንድሮ አዋረድሻት አንበሳ ነሽ I’m proud of you 👍
@cequa4067
Ай бұрын
ማርያም ብትሰማሽ ኖሮ በጥፊ ትልሽ ነበር አስር የማርያም ማርያም ስትዪ
@AlemTadese-bk8zm
Ай бұрын
ለምንድነው በጥፊ የምትላት በሸተኛ አስተውለሽ ፃፊ ማይገናኝ አታገናኙ
@almazali4784
Ай бұрын
ማሪያም ትማታለች ወይ🤔🤔🤔
@AlemTadese-bk8zm
Ай бұрын
@@almazali4784 ዝም ብለው የማይገናኘውን እያገናኙ ይለፈልፈሉ
@cequa4067
Ай бұрын
@@almazali4784sorry🙏🙏💙 የኔ ቆንጆ ምን አልባት ካነበበችው ወደ ልባዋ ከተመለሰች ብዬ ነው የጂጂ እናት ኤችአይቪ አለባት ያለችው ነገር በጣም ተናደድኩ የሰው ሚስጥር ቢኖርባት እንኳን አይወራም ነውር ነው የጂጂ ልጅ 36 ዓ.ም ናት በሽተኛ ናት ያለችው ነገር እንደ እናት ቆርቁሮኝ አሳዝኑኝ ነው ❤
@Luna23official
Ай бұрын
ደሞ በልጆቻችሁ መጣችሁ ኧረ ባካችሁ ተረጋጉ ልጆቹን ለቀቅ አድርጉና እዛው እናንተ ተቧጨቁ።
@user-ti8om8xj5u
Ай бұрын
Exactly
@cequa4067
Ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍 youtube ጉድ አመጣኮ በጣም ነው ሚከፍላቸው ለዛ እኮ ነው የሚሰሩት ሁሉ አያውቁም እናቷ ኤች አይቪ አልለባቸው ብላኩ በህግ ያስቅጣለ❤
@foziyamohammad7257
Ай бұрын
ድርቅ አትበይ በንጀራው ላይ አይሆንም ካለ ተፋችው
@yordibm7855
Ай бұрын
አልሳደብም ፃም ነው ብለሽ ሳታበቂ 😂 እግዞ
@MezegebeSisay
Ай бұрын
ሁሉም ነገር ብርቅ የሆነብሽ ጅል
@kalkidan6147
Ай бұрын
sew endat hulum ngr yamrbtal my blood nurikg ❤❤❤
@eletderash
Ай бұрын
ሊችዬ ቢቀርብሽስ ከ ጂጂ ጋር በስማአብ የፈለገ ብር ብትሰሪ በሷ የመጣ አይበላ😍😍
@SaraSarita-wv9sh
Ай бұрын
እንድት እንዴት የሚያደርግሽ በስመአብ
@solesole9648
Ай бұрын
ሊያ ጂጂ ኪያ አለባበስ አስተማረችሽ አይደል
@cequa4067
Ай бұрын
😅😅😅 ትክክል
@kalkidantsegaye2812
Ай бұрын
Telebesalech ende yachi
@fatymashamin278
Ай бұрын
😂😂😂 ጂጂ ለብሳ ታቃለች እንዴ😂😂
@user-fx5ph6mi1q
Ай бұрын
ደግሞ ወረሞ አለባበስ ያቃል ግን
@foziyamohammad7257
Ай бұрын
በክረምቱ እስከዛሬ አይስክሪም ሳበይ በፆሙ የፆም ቢሆንም
@veracity8968
Ай бұрын
አረ አንደው ትውልድ አንዲጠፋ ነው ሥራዋ ሁሉ ፤ ደሞ አኮ የጾም አይስክሬም ነው ብለው አረፉት ሃሃሃሃ ጾም ምን አንደሆነ ሚስጥሩን አንክዋ አላወቁት ! የጌታችን ደም አንዲህ ቀላል መስልዋቸዋል አግዚዮዮ ምህረቱን ያውርድላቸው የትንቢት ማጽፈጸምያ ትውልድ አያበረከተች ነው
@tigist6457
24 күн бұрын
አልቀረብሽም እኔ የምታሳዝነኝ ምንም የማታውቀው ህፃን አንቺ አንደኛሽን የሚጋልብሽ መንፈስ አለ ሰው እንደ ሸክላ ተሰባሪ ነው ንስሀ ገብተሽ ተመለሽ አይሰለችሽም
@yordibm7855
Ай бұрын
ባሪያ የባሪያ ዘር አንቺ ነሽ ልቅምቃሚ.... እሷ የትልቅ ሰው የባላባት ልጅ ናት ,የደሀልጅ አርፈሽ ኑሪ 😅😅😅
@Etiopa
26 күн бұрын
አረ እሷ ሐሜት ብቻ ነው የማትፆመው 😂😂😂😂😂
@mehretteklay2620
29 күн бұрын
Neketeshate new dege aregechesh anchi mar new metekebiyate banchi siderse tengebegebesh
@AsnakechZewde
Ай бұрын
Koshasha atwerwyi
@Tybatube
Ай бұрын
እስላም አሌኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ❤
@Ghp7657
Ай бұрын
Liya Bariya ayibalim! Pls
@Blacky_love702
Ай бұрын
Aye gigi libona yesitate mariamn liyaye pls anchim ke andebetesh tekotebi eshi yene konjo
@cequa4067
Ай бұрын
የሷ ቆንጆ ልጅ ስለ ያዘችምን አንገበገባችሁ ግን በአላህ
@fatymashamin278
Ай бұрын
😂😂😂😂 አረ ቢስሚላህ የሆነ አሮጊት ነገር ነው
@aleassefa
Ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርች❤❤❤
@cequa4067
Ай бұрын
ዘንድሮ ጀግና ማለት እንዴት ረካሳ ጀግንነት ምን ሰርታ ነው
@veracity8968
Ай бұрын
አናዳጅ ልጅ ነኝ አላለችም ሃሃሃሃ አረ አንች ቆራቢ መሆን ያለብሽ ትልቅ ሴትዮ ነሽ ንስሃ ግቢ አና ትውልድን ስለ አግዚያብሔር ስበኪ አሱ ይሻልሻል አሳፋሪ! አፍሽ ስድብ ሙሉውን ደሞ የአመቤታችንን ስም ትጠርያለሽ አግዚያብሔር ይገጽጽሽ!
@hanajad1416
Ай бұрын
Alkelaki min agebshi or minagebak
@veracity8968
Ай бұрын
@@hanajad1416 ትውልድ አጥፊዋች ተንጫጫቹ አግዚያብሔር ይገጽጻቹሃል ዋ ዋ የሱን ሃይል አታውቁትም
@Ghp7657
Ай бұрын
@@veracity8968mikiru endale hono tiliq setiyo malet min ametaw. Yihe erasu kifat new. Melikitisin yabelashal
@hanantube3937
Ай бұрын
ሊች ኬክዋን ሳሚልኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ❤❤
@user-cx9zu5xd5h
Ай бұрын
ሊያዬ እበት እኮ ነች ለወለደቻቸው እንኳን ያልሆነች የኔ ልጅ 1አመት 5ወር ነው ያወራችው ይቺ የአሮጊት ድርዬ
@user-wn3ch9xi5v
Ай бұрын
ቱቱ ስታምሪ በደንብ አየሁሽ
@meseretbanga3583
Ай бұрын
አንቺ ስንቱ በተራበበት አገር አንዲ መሁን አይከብድም
@kalkidantsegaye2812
Ай бұрын
Chegar
@blackbeauty6306
Ай бұрын
Sertesh biy aykebdim 🤔
@adisamen6320
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TaytuYeuf-ie1xl
Ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ሥሪት ያምርብሻል
@MelatHaftey
6 күн бұрын
Endanchi kefafi balege yelem asasagi yebedeleshe
@swiz_good
Ай бұрын
እናንተ እንደፈለጋቹ ለስሙ ትልቅ ሰው ናቹ ህፃኗን ግን ተዏት በእውነት በምን ሀፅያቷ
@blackbeauty6306
Ай бұрын
Nanin alaswera alechat eko tilant 😂😂😂
@senaithagos8687
Ай бұрын
ሊያ ዝሆኔ ያወቀች መስሏት በኮፊደንስ ቧሌ 30 ሰዎች አስፈትቶ ከሊቢያ ጀርመን አስመጣ ስትል ትልቅ ወንጀል መሆኑን እንኳን በኢሮፕ ተቀምጣ ይህን ማለቷ የሚገርም ጭራሽ ሰድበውኛል ጀርመን ያሉትን እከሳለሁ ስትል የሚከሰሱት አሳፋሪ ነው እኔን ያመጣኝ የሚያሳግት እሱ ነው መረጃ ሁለቱም በአፋቸው ያሉት ተተርጉሞ ቢቀርብ ፍርድ ቤት እድሜ ልክ እስራት የሚጠብቀው እሷም ተጠያቂ ነች የጀርመን ፖስፖርት ይዛ ሲሰጣት ተምሎ አገራን ወንጀል ማበረታታ እንደሌለባት ሆና የተቀበለችው ምን አለች በይ የተጣሉት እለት በዚህ ነው የምታስፈራራው አስለፍልፈዋለች አላወቃትም በፈረንሳይ ለመሻገር ለንደን ስንያዝ የሚጠይቁን ፖሊስ ማነው የመራቹ አሳፋሪ ሲሉን በራሳችን የምንለው አንናገርም እድሜ ልክ ነው እስራቱ አንቺ ሊያ ቢያስፈራራሽ እንኳን ቪዲዮው ይዘሽ ጀርመን ላለው ኢንባሲ ብትሰጪ ከነፎቶው ተይዞ የሚገባው አንቺ ላይ አስልኮ ለመጉዳት ከፈፀመ ቪዲዮ ሴፍ አድርጊ ሊያጠፉት ይችላሉ ነቃ ብለሽ ጠብቂ
@netsib3805
Ай бұрын
Liya, jegena nesh ewonet, Addis Ababa layi, mekena gezetesh menedates❤❤❤
@ETHIOPIA7773
Ай бұрын
አይ ላቭ አይስክሬም😜
@AydaNemani
Ай бұрын
❤
@Queen774Tube
Ай бұрын
ዉርቅ ነሽ ሊቾ❤
@user-wn3ch9xi5v
Ай бұрын
ስለ ኬኳ አልሰማሁም ነበር ይቺ እርኩስ ጂጂ ያለችውን እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ሊችዬ እግዚአብሔር ነው የልጅሽ ጠባቂ
@tsegenetlemessa-hc4go
Ай бұрын
tebareku😍🙏👍
@EtuGe-bj1ic
Ай бұрын
በናትሸ በረያምኑሽ ይመኑ ባያምኑ ይቅርብሽ በልጅሽ አትማይ ልጄን አትበይ ባክሽን🙏
@IntisaarAhmed-p2f
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@user-gj5pr1kj1c
Ай бұрын
አይ መበላሽት
@BettyAyele-u5b
Ай бұрын
Lechoo konjjjjjjjjjooooo ena wube adergo geta yefeteresh enwodeshalen geta lijeshinm beteshenim yitebikesh yene jeginaa ❤️❤️ zenjebil arerech 😅😅😅
@user-hp8fy3qr2n
Ай бұрын
Amen Amen ❤❤
@user-qg7lp6ju9f
Ай бұрын
Ewnet new egzehabher endayketashe asbebet belejeshe endatkefeywe
@user-fx3tp9ip1x
27 күн бұрын
ስትቀፌ ብታቂው ውዳቂ
@natanemu9304
Ай бұрын
አሱ ሰዉ ሰይሆን መተት ነዉ ሚያስፈታዉ ደሞ የኔ ጣፋጭ ልጅ ደሞ ወሬ ሲያወራ አልወድም ቀስ ብላ ታዉራ እድግግግግ ትበል
@MandelaMandela-x7j
Ай бұрын
Bzu memtet atlmeji
@FannyMag
19 күн бұрын
Jones Betty Lewis Timothy Jackson Laura
@hutadawed2
Ай бұрын
🤮🤮🤮🙃
@SabaBerhane-rm8lb
Ай бұрын
ሰትምሪ 😍
@AkberetHintsa
Ай бұрын
Tilant bole ayteneshal endet endemetamer be akal ❤
@LiyaFanta
Ай бұрын
እቺ ቡዳ የኬክዋን ጦስ ይዘው ገደል ጊቢ በልጅ መተሻል የልጅ አምላክ ይፍረድብሽ እጅጋየሁ ቡዳ እንካን የሊን ልጅ የልጅሽን ልጆች በልተሻል አስቀይሜ
@user-fz2lg2cd3q
Ай бұрын
Yena enate zeme belshe lejeshen asadege teyate er uuuuuuuuuu menme yemataweke lije benata mekenyate menme endatehuen emebta tetebkate
@atselove
Ай бұрын
አሳበድናት 1100 ሰዉ እያለ ወጣች
@user-cq5or4if4c
Ай бұрын
❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘😘❤❤❤😍😍😘😘😘☺😊
@meron6398
26 күн бұрын
Yosee sem new
@lemlemtekeste5566
Ай бұрын
ስላም ሊዬ አምሮብሻል
@ethiopiahagera5623
Ай бұрын
ሊያዬ የእኔ ቆንጆ ሁሌም ከጎንሽ ነን ይህቺን ዝሆን አዋርደሻታል አይዞሽ❤
@mama-yz2iq
Ай бұрын
ነግሪያት ነበር ሊያ በሜካብሸ ሙድ ትይዝብሻለች አልኩዋት ኮመት ላይ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@AbdoSehim
Ай бұрын
❤❤❤
@msrak4498
Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ey9gr4rd1y
Ай бұрын
Yana lje ba 4 amatu naw yawarawe menem cegar yelwem lje atenku
@Banchu-dz8vw
Ай бұрын
Yina feker lcho❤❤❤❤❤
@tesstefera6334
11 күн бұрын
EYESUS YADENAL, TAYALESH ANCHI BE GETA TEHONGNALESH BECAUSE JESUS WANTS YOU
@hanafetsum5939
Ай бұрын
Yena webe ye ckecka enate kunjte yaleshe tutuya enwodeshalne❤❤❤
@lenaib7947
Ай бұрын
Papapa betam yameral
@salamnegusi5386
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Queen774Tube
Ай бұрын
ሊቾ የሴት ልክ ነች❤
@netsib3805
Ай бұрын
Teyat bdenb negereshatal, please 🙏
@Lemlemlem54
Ай бұрын
Sejemre be 1 amte sewra alayeneme betame new yzenkobate
Пікірлер: 213