KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ሁሉም ልክ አለው
Ай бұрын
ሁሉም ልክ አለው
Рет қаралды
18,293
Eman Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,1 М.
@fasikatube9475
Ай бұрын
🎉ዛሬ አያቴ ቤት ሄጄ የእናቷ ስም ጠቅሳ ልጇ ጠፍታለች አልተባለም ወይ አለቺኝ ወላሂ አያቴ ማን ነገረሽ ስላት እድር ልጥል ሄጄ ሲያወሩ ሰማሁ አለቺኝ በቃ እስኩቲ አልኳት😮
@LaylaNasry
Ай бұрын
ወይይይ😂😂😂😂😂
@sofiyakonju221
Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ግን ስታስጠላ የምር ባለጌ
@bintomer6193
Ай бұрын
ኡሙቢላል የኔቆጆ ጉድነዉ ዘንድሮ ተጫወቱበት ይህን ሞኝ ህዝብ
@user-io8vv1df1x
Ай бұрын
ጉድ የቡታ ጅራ ልጅ ናት እንደ ፍቅሩም ዉሸት ነዉሀ
@semiraebrahiml987
Ай бұрын
ለካ እውነት ነው የሚታወሪው❤
@ethiotg8213
Ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው ኢማንዬ ፈጣሪ ያክብርሽ🙏
@LaylaNasry
Ай бұрын
አሚንን
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
@@LaylaNasryደምርኝ🥰
@mrsadi3119
Ай бұрын
@ethiotg8213 ቲጂ ጓደኛሽ የጠፋች ሃንቾ ማለቴነው
@tube-ve7ce
Ай бұрын
አሚን
@LaylaNasry
29 күн бұрын
@@GalRayaRayumaእሺ
@modinaibrahim685
Ай бұрын
ኢማንዬ ይቅርታ አርጊልኛ እና በዚን አይነት ነገር ባትገቢ በጣም ጥሩ ነው አቺ ንግስት ሴት ነሽ አፍበይ እና ለራስሽ ጥሩ ስራ አለሽ በስራሽን በርትተሽ ስሪ የዚን አይነት ነገር እዳቺ ሴት አይምለከተውም አፍበይኝ ምን አልባት በኮሜቴ ካስቀየምኩሽ አቺ ንግስት ነሽ በስራሽን በርቺ ግን በዚን አይነት አልደግፍሽም ኢማንዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekiyajemal9132
Ай бұрын
አዉ የኔ ዉድ ይቅርባት እንደዚአይነት ነገር
@zekiyatube954
Ай бұрын
እሷ በደዚህ አይነት ቀርቶ ተራ በሆነ ነገር አሰራም ግን ቤተሰብ ያበትን እና እንዴ ሀገር ልጅ ይሄ አይደለም ለማለት ነው ተረዷት የእናት ስቃይ ማንም አይቶ ማለፍ አይችልም የችን ደግሞ ደጋፊ ነን የሚሉ እያጨበጨቡ ገደል ዶሏት እና ነው እንደ ሀገር ልጅና ጎረቤት የበኩሏን ለመወጣት እንጂ እድህ አይደለችም እሷ
@user-gv5kd9xk6m
29 күн бұрын
@@zekiyatube954 👌👌👍
@user-dw3bm2wn2j
29 күн бұрын
ሠዉ በምን ልሥራ ነዎ በማይመጥናት ነገር መግባቱ ከባድ ነዉ
@user-gp9sf9cn7g
29 күн бұрын
በሀቅ አታውራ የለ የለም።
@alamgir481
Ай бұрын
ሩታ የሽገር ልጅ እያላችሁ ስታሽቃብጡ የነበራችሁ ደህና ናችሁ😂😂😂😂😂😂
@user-sr2rf6nn6n
Ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔ እኮ ትናንትና ውሸት መሆኑን አውቂያለሁ ምክኒያቱም ከሩቅ ጫማዋን አውልቃ እሱ ሲሮጥ እሷ ስትሮጥ እሷ ስሮጥ እሱ ስሮጥ ወየሁ ተከታታይ ድራማ
@etopeetope62
Ай бұрын
ከከከ
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@mesitube8396
Ай бұрын
@@user-sr2rf6nn6n ማሪያምን እኔም ያችባርት ውሸት መሆኑ ገባኘ ለምን መሠለሽ አድቤትነው ያሉት😂😂😂 እኔንም ደምሩኘ
@user-gz7vx5hv5v
Ай бұрын
ወይኔ ትን አሥብለሽኝ ነበር ክክክ
@sadahussen6004
Ай бұрын
ኢማን አትዋሺም ወላሂ አበርታቷል ሲቀጥል እውነቱን አውሪን የመዳም በጎች ብራቸውን የሚጨፍጭፍ አሉ ግዲ በቀበሌ ምርጫ አርገውታል😂😂😂😂
@user-vc4qn9mz9y
Ай бұрын
በጠም እኮ ነው ምገርምት 😅😅😅😅😅 ያመደም ሰይሆኑ ያአብርሽ በጎች በይቸል😅😅😅😅
@LaylaNasry
Ай бұрын
በጣም
@user-uj2cg9fv9x
Ай бұрын
@@user-vc4qn9mz9yእዉነትም የአብሽ በጎች
@mesitube8396
Ай бұрын
ኢማን አመካት ወይዘድሮ 😂😂😂😂😂😂
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምርኝ እማ🥰
@Temir-ky7dk
Ай бұрын
ብሩክታዊነሽ ሩታ ኧረ የተማርሽ ነሽ በፈጠረሽ ጌታ ለቤተሠብ ክብር ይኑርሽ የሱን ቤተሠቦች ተመልከች በደስታ እየኖሩ
@hamdaabdirahman6715
29 күн бұрын
ወይመቃጠል የምጣዱእያለ የእቅቡተጣጣ አሉ
@SusuLove-kn9cj
29 күн бұрын
Hirut new ስሟ
@MaslatMaslat
29 күн бұрын
ብሩክታዊት ነው ሩታ አይደለም።
@zamzammuhammed5829
29 күн бұрын
@@MaslatMaslatማለት ስሞም ሌላ ነውደ ጉዲ😢😢😮😮
@MaslatMaslat
28 күн бұрын
@@zamzammuhammed5829 አወ ሂሩት አቆላምጠው መሰልውኝ ሩታ ያሉት
@fatimaabdallah1397
29 күн бұрын
ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ❤❤❤
@maymoona2094
Ай бұрын
ኦ አሁን አመንኩ አንች አትዎሺም አያችሁ እሩታ የቡታ ጂራ ልጂ ነች መጀመሪያው ዲራማ ነበር ውይይይይ
@LaylaNasry
Ай бұрын
ኤክ
@muntahasharif85
Ай бұрын
ሳህ ኢማንዬ አትዋሽም❤❤❤ በጣም ነው ሚገርመው ተጫወቱበት በህዝቡ 😂😂😂
@muntahasharif85
Ай бұрын
ሳህ ኢማንዬ አትዋሽም❤❤❤ በጣም ነው ሚገርመው ተጫወቱበት በህዝቡ 😂😂😂
@zedahmed9371
Ай бұрын
@@muntahasharif85አጨብጫቢ ደጋፊ ዩቱበር ና ኮማች ገደል ገባ ቱ እኔ አልወዳቸዉም ጭራሽ ላያቸዉ 😣😣
@FatumaAssen-qu3hp
Ай бұрын
ተጫወቱብን የሸገር ልጂ እያሉ
@user-sk6jx6rw3y
Ай бұрын
ፊቅር ይቅር በይን ለካ በዚ ዲረመ ስለልተስመመሺው ነው ከሱ የረቅሺው ጎቦዝ
@user-mx5nf6sz5f
Ай бұрын
ክክ
@user-ux2dg7yj6f
Ай бұрын
😂😂አይይ አረከሷስጋ መለያየታቸው ለድራማው እንደሁ መቸ አወቅን ገና 😂😂😂 @@user-mx5nf6sz5f
@babibabi4471
29 күн бұрын
Kkkkk
@user-it8cz8sv3v
29 күн бұрын
እዉነትት
@zuzumchale
Ай бұрын
ኢማን አትዋሺም አምንሻለሁ😍😍👍👍
@user-bm2xy5hq7d
Ай бұрын
ኒቃብ ለብሶ ዉሸትማ እረ🎉🎉🎉🎉
@user-om8zz5qi5k
Ай бұрын
ምንም.አትወሸም.ትክክል.ነው
@kalargw2096
29 күн бұрын
@@user-bm2xy5hq7dየኔ እናት እኔ ግራ ገባኝእኮ ንገሪልኝ እነ ሩታ በቅረብ ባላቃት የምር አምናት ነበር
@kalargw2096
29 күн бұрын
@@user-om8zz5qi5kነይ ልገረሽ ውሸትዋ
@zemzems2429
Ай бұрын
😢ወላሂ ሴት አሰዳቢ ናት ሙስሊሞች ተው በነሱ ሚዲያ ውጡ።😢😢😢😢
@user-ym8dm3zz4o
29 күн бұрын
ደሚርኝማ🎉
@user-ks2dn6mf6n
29 күн бұрын
ወላሂ እኔ በፊት እከታተላቸው ነበር ፍቅር እያለች እቺ ስትመጣ ወጠቼ አለው
@user-ru6up4iv4k
29 күн бұрын
ሙስሊሞች ብሰው ነው እሚያሽቃብጡት እኔማ በጣም ትዘጋኛለች የሴት ባህሪ የላትም
@zemzems2429
29 күн бұрын
@@user-ru6up4iv4k 😥በጣም
@lubabadubai5580
29 күн бұрын
እኔስ አልከታተላቸውም
@user-rj1zz9fm8k
29 күн бұрын
አችን አምናለሁ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክልላቸው ትልቅ ሰው ይግባና ልጆች ስለሆኑ ነው
@thamarhasan6385
Ай бұрын
እነዚህ ቡታጅራዋች ከትልቅ እሰክ ትንሽ ውሽት ብቻ ነው ሰነምግብረችሁ ቱቱቲቲቱቱ አለኩም
@remla_8503
29 күн бұрын
ክክክክክክክ ልታደንቃቸው መስሎኝ
@zaharamuhammad2691
Ай бұрын
የኔዉድ ላላህ ብየ እወድሻለሁ
@feke2tube
Ай бұрын
ኧረ ድራማ ሰለሆነ ለዛነው የተደበቀው😂😂😂 ይዞዋት የጠፈው የማግባት እቅድ የለውም የሩታ የሆነነገረ ሳያረጉባት አይቀርም አላህ ይሰቱ ከምንም በላይ የቤተሰብ ክብር ይቀድማል😢 አላህ ማሰተዋሉ ይሰጣቸው ሁለታቸውም
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምርኝ
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
@@user-uj2cg9fv9xደምርኝ🥰
@Yogu-zx7zo
Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@feke2tube
29 күн бұрын
@@Yogu-zx7zo ደምረኝ እመልሳለው
@hamdaabdirahman6715
29 күн бұрын
ያቺስከፈ ምንትመሥላለች በፈጣሪ
@rurubintbaba7160
Ай бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አንዳኛ ነኝ እስክ ላይክ አርጉኝ
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-io8vv1df1x
Ай бұрын
የእኩል የመዳም ቅምም መባሌ ይቆጨኛል አሠደቡን ለማያቁት ብር እየመጡ ሥንት የተረበ እያለ
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-io8vv1df1x
29 күн бұрын
Ok@@TemimaNasir-cv2jw
@tabiagfddd
Ай бұрын
እህቴ ላላህብዬ እወድሻለሁ🌹🌹🌹🌹
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@hadiethio-
Ай бұрын
እረ ኢማንዬ እኛ የሸገር ልጅ እንደሆነች ነው የምናውቀው እንዲህ ነው ያሉን ያረቢ ሰብርኒ ባስ ጭራሽ የአንድ የሰፈር ናቸው ጉድ😅
@nuhamin9673
Ай бұрын
Wushetamoch nachew ye adis abeba liji aydelechim
@kalargw2096
29 күн бұрын
@@nuhamin9673በምን አውቅሽ ቆይ እነዚ ህዝብ ምን የሆነ ነው ቆይ ግራ ገባኝ እኮ እንዴ እሩታእኮ ባንቀራረብም እንተዋወቅአለን እኮ እኔ ማቃት አ.አ ነው ቆይ ሰው ምን የሆነ ነው ወይኔ
@sadh5915
Ай бұрын
እየመጣሽ ተኚ የኛቤት ሰፊ ነው ስሟም ብሩክታይት ነው እሯ😅😅😅 ኢማንዩ ሀቢበቲ የኔ የኒቃቢስተሸ ጀግና እወድሻለሁ ሀቢበቲ ኢስላም አይዋሽም 🎉🎉
@Ekramm.Mohammed
29 күн бұрын
😂😂😂
@user-qn4kx5no9s
29 күн бұрын
😂😂😂😂ጉድኮነው
@user-fo8je1md8n
29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@bintomer6193
Ай бұрын
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኒቃቧ ቆጆ ሽኩረን እህቶቸ በቤተሰቦቻችሁ አትደራደሩ አክበር ትከበራለህነዉ ነገሩ
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-qx7sc4hu8b
Ай бұрын
ባልሽኮ ያችን ቤተሠብ የሚክብርዉ አች ስታክብሪችዉ ነዉ ሩታኮ ለቤተሠቧ ክብር የላትም ባለጌ ናት ስለዚህ ባብርሽ አልፍርድም
@user-ji6mo8lh6h
Ай бұрын
እኔ ሁሉም አይመለከተኝም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለአንድ ሙዕሚን የማይመለከተውን መተው ከኢማን ነው አሁንስ ዩቱዩብ አስጠላኝ
@UMAbdelah
Ай бұрын
ሚስጥር ወጣ ብሩክታይት ነው ስሟ😂😂😂 የመዳም ቅመሞች ታውረዋል በነሱ
@cgf8399
Ай бұрын
ቀላልታዉረዋል አላህሂዳይስጣችዉ
@tube-ve7ce
Ай бұрын
በጣም ከልጀቶ በሰዉ ታዉረዋል
@rahima1683
Ай бұрын
የማን😳😳😳
@user-rh2un1qs2f
Ай бұрын
😂😂😂😂😂ተበላቹህ አዳሜ
@Saadah1seadi-ky9kc
29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ያገርበግ ቀላልታውረዋል
@Mmm-lp9ef
29 күн бұрын
እህት ንግግርሽ ልክ ቢሆንም እዚህ ቦታሽ አይደለም ማማየ ከዚህ ራቂ እዳጋጣሚ ነዉ ያገኘሁሽ አላህ ይሕድሽ ኡህታ
@user-qm2ou8xc6z
26 күн бұрын
ሳህ👌👌👌
@user-vt3om7qe3o
29 күн бұрын
ባለፈው እህቷ ከተናገረች ወድህ እኔ አላያቸውም እናም ሩታ ለቤተሰቧ ትንሽ እኳ ክብር የላትም በዚህ ደረጃ
@KsaKsa-hl2vi
Ай бұрын
ሩታ ለቢተሰቦቹ ክብር የላትም ባለጊናት😅 ቱ ፍቅር ጀግናነች❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-bl9jk7rr8u
Ай бұрын
Sah
@KsaKsa-hl2vi
Ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw እሺ
@user-vp6oe9vb9m
Ай бұрын
የሉም የአብረሐም በጎች ያጥረገርጉሽነበር አልመጡምክክክክክ
@MaslatMaslat
29 күн бұрын
ብርክታዊት በያት
@chfhrthfh4586
Ай бұрын
😂አሽቀበጮች ምን ትሉ ይሁን ከአድሰአበበ መጣች ለፍቅር ብለ ያለቹ ደናናቹ
@seadahusin634
Ай бұрын
😂😂
@user-gv2pk5cn4g
Ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@mrsfatema9947
Ай бұрын
😢😂😂@@user-gv2pk5cn4g
@user-ds5yn4gi7z
Ай бұрын
ወላሃ በጣሚ መመንአቀታኝ
@user-zx8fo2fj4h
Ай бұрын
እኔ የገረመኝ እሱ ነዉ 😂😂😂😂 አቤት የሌበ አይን ደረቅ ሱሙዋ ረሱ ሌላ ነዉ
@zekiyatube954
Ай бұрын
ሲጀመር የቡታጅራ ዩቱበሮች ከተወሰኑ ልጆች ውጭ በተለይ ፍቅር ብለው የሚሰሩት እንዳለ ውሼታም ናቸው አኡዙቢላህ ከትንሽ እስከ ትልቅ ቤተሰብን ጨምረው የሚሰሩ በተለይ የትልልቆቹ ሰዎች የትልቅ ቅሌታም ከክብራቸው ይልቅ ገንዘብን የሚያስቀድሙ እርካሾች ናቸው ማንንም ሰው መናገር አልፈልግም ነበር ግን ዛሬ ነግሪያቸው ይቀራል እነዛ እራሱ ዘመድ መድሬኤሹ ምናምን ብለው ላሽ አሉ 😅😅 እናት የለንም አናቅም አባት ጀግና ባለሽጉጥ እልም ያሉ ፊልም ሰሪ እኮ ሆነው ከአጎት ልጅ ጀምሮ ማስመሰል ምን አለ አንድ እውነት ነገር እንኳን ቢኖራችሁ አላየንም ፍቅር ፍቅር አለበት አለ ሂዱና ተማሩ እናንተ ገንዘብ ያሰከራችሁ እርካሾች ናችሁ በእንደዚህ አይነት ተሰርቶ ተቃጥፎ የመጣ ገንዘብ የእውነት ሰራን ብለው ነው የሚተዳደሩበትና የሚበሉት እደው ቅር ኢማን የኔ እህት ዛሬ መናገር ስላለብኝ ነው የተናገርኩት እንጂ መናገር አልፈልግም ነበር *ግን እየመረራቸውም ቢሆን እውነቱ* *ይሄ ነው ይዋጡት ብየ ነው*
@user-bl9jk7rr8u
Ай бұрын
Sah😊
@user-bl9jk7rr8u
Ай бұрын
San yana koonjooo
@user-ux2dg7yj6f
Ай бұрын
ትክክል ሁሉም ድራማነው የሰሩብን
@user-ok7sn8bu3i
Ай бұрын
_በተለይ የዛ የአብራሀም ቤተሰቦች በጣም የወረዱ ናቸው ከልጆቹ ጋ አብረው እየዋሹ ለገንዘብ የሞቱ ቱ ውርደታሞች ለፍቅር ሽማግሌ ሂደን ከለከሉን ሲሉ ነበር ፍቅር ውሸት ነው ስትል በጣም ነው ያስጠሉኝ የትልቅ ትንሾች ርካሽ_
@zekiyatube954
29 күн бұрын
@@user-ok7sn8bu3i እኔ የዛሬ 5 ወር አከባቢ ነው ያወኩት እና በጣም ነው ያስጠሉኝ በዛች በትንሽዬ ልጅ አባት የላትም ብለው ትንሽ በር ያገኙ ጊዜ የተጫወቱባት ከትልቅ እስከ ትንሽ በተለይ አባትዬውና እህቱ እናቲቱ የትልቅ ትንሽ ሁላ እነሱም ሰው ሁነው ድራማ እየሰሩ አሸማቀቋዋት በጣም ነው ያሳዘነችኝ በለለችበት የምር በጣም ነው ያስጠላኝ ይሄ መኩዶና ድስት አፍ እሱም ሰው ሁኖ በሰው መጫወቱ እነዚህ ከክብራቸው ይልቅ ብር የሚያስቀድሞ ሆዳም ቤተሰብ ናቸው ለብላቢ ሁላ ትንንሽ ስጦታ ለመለቃቃም ሰው መስለው ብቅ አሉ ለነገሩ ለብሰው ሰው ሁነዋል
@semusemu6775
Ай бұрын
እኔ ሚገርሙኝ ለምን ሀቅ ተነገረን ብለው የሚሳደቡት አጅብ
@Yogu-zx7zo
Ай бұрын
ማሻአሏህ ተባረክአሏህ በሰላምታሽ ብቻ ተቀበልኩሽ ሌላዉንተይዉ እዳልሽዉ ጨርሼ ሳላዳምጥ ኮመትኩም ቻናልሽን ተቀበልኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaharamuhammad2691
Ай бұрын
ልጀቱን እየተጠቀመባት ነዉ የሁነነገር አሰነክቱታል አሁን እሱ ለብቻዋ ፊመሰ መሁን ትቸላልችቢወዳት ወዳዉ ነበር ሸማጊሌ ልኩዉ እሚገባት
@mrsfatema9947
Ай бұрын
ትክክል
@moonrise3291
Ай бұрын
ሳህ
@user-pd2vy3ic2c
29 күн бұрын
ትክክል
@rawdalhammadi8524
Ай бұрын
ወላሂ ትክክል ነው❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@Tybatube
Ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች
@user-hy2bh8tn4h
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
አሚንንን ዉድ ደሚሪኝ
@Tybatube
Ай бұрын
ወድ አች ዞሬ ደሚሬኝ እኔ ነገ እደምሪሸ አላሁ ወድ
@umueimran
Ай бұрын
ዘሩቀለጠ ደህና እንሁንእጅ ገና ብዙ እናያለን
@moonrise3291
Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-nv2tv5bc8t
Ай бұрын
ክክክ😂😂😂😂😂 ወይኔ
@user-om8zz5qi5k
Ай бұрын
ትክክክል
@user-uc5nd4kl5x
29 күн бұрын
ትክክል😂😂
@Zerye-xz2sm
29 күн бұрын
ክክክክክ አጂብ ሀያት ይስጠን እህቶቼ
@user-cd7fv6ju7r
Ай бұрын
ኢሙ አንቺንስ አምንሻለዉ ለካ ድራማ ነዉ አይ ዘንድሮ የማንም መጫወቻ ሊሁን
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-uc5nd4kl5x
29 күн бұрын
ወላሂ እኔም እዳችው ሁኛለሁ😢
@user-pd2vy3ic2c
29 күн бұрын
እኔ ድሮም አለመኩም ለምን ለፍቅር የዉሸት ሽመግሌ አለ ሩታዬ ተሰዝነኛለች
@Alhamedulilah651
Ай бұрын
ወይ ኢሙዬ❤❤❤ ጉድ ነው ዘንድሮ😂😂😂 እኔስ ዝም ብዬ እየተመለከትኩ ነው
@mamatube9715
Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኢማንዬ ሰላምሽን አላ ያብዛዉ የኔ ዉድ ሼር አድርጊልኝ ለአላህ ብለሽ ከአላህ ታገኝዋለሽ
@ahmedtube3504
Ай бұрын
ይች ባለጊነት ሴት አሰዳቢ ቤተሰብ የማታከብር ዘላን ዝና እየሰሩ የሺገርልጂ ናት እያሉ እኛን የማዳም ቅመሞች እየሸወዱን ነበር ጉድ አይሠማ የለ ብሩክታይት ነው ስሟ ደሞ ኢማንየ እናመሠግን አለን እውነቱን ነገርሺን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MadinhRr
29 күн бұрын
ለቤተሰቧክብር ያላት ቆራጥሴት ሔሉ ነበረች😢😢😢😢ይችዝምብላ የተለቀቀች
@GT-eg1fd
27 күн бұрын
ምነዉ ተቆራጭ እያረግሽላት ነበር እሩታ ሰትባል አሁን ብሩክታይት በመባሏ ተቆራጭ ልታቆሚ ነዉ ወይሰ ምንድነዉ የአንች ችግር ከሰሟ እንደዉ በማያሰጨንቀን ባንገባ ዝም ብንል እንደዉ
@user-uy7qs3ty3t
Ай бұрын
ምናለ 50 በታስገቦት ሀቅን የምታወራዉ
@user-gv5kd9xk6m
29 күн бұрын
ኬት የመጣ ተበርቼ ሰላም
@madibintalemu2388
Ай бұрын
እኔ በአብረሺ አልፈረድም ይቺ ሩታ የምትባል ነች እረካሺ ነች ቤተሰቦቿን ማክበር ያለባት ሩታ ነበረች እንቢ አልፈልግም ቤተሰቦቼን አክበር የማለት ግዴታ ያለባት ሩታ ነች ነበረች
@user-qy6rx4rl4z
Ай бұрын
እኔ ደግሞ በሷ አልፈርድም ምክንያቱም ልጅቷ ከሞኝነት አልፋ ጅል ናት ሚገርመው እኮ በጣም የሚወዷት ተከታዮቿ እራሱ ቁጥሯ የላቸውም ምክኒያቱም እሱ ነው የከለከላቸው ይመክሯታል በማለት ። ምክንያቱም ሀይለኛ የገቢ ምንጫቸው ስለሆነች ።
@user-vl6ck5ko6k
29 күн бұрын
እኮ
@user-pd2vy3ic2c
29 күн бұрын
@@user-qy6rx4rl4zአይይይይ ትክክል ቁጥሯን አይሰጡም ተበለ አይ ሩታዬ መጨረሻሽ ምን ይሁን
@hayte.mohammed8011
Ай бұрын
እርፍ ሥሟም ብሩክታይት ነዉ ያሠላም ተበርቼ ሠላም
@UMAbdelah
Ай бұрын
😂😂😂😂ሚስጥር ወጣ አይ የመዳም ቅመሞች አሳዘኑኝ በነሱ ታውረው
@hayte.mohammed8011
Ай бұрын
@@UMAbdelah ክክክ በጣም ዉሸት ዉሸትነዉ አዳዳቸዉ ብታያቸዉ የማታቀቸዉን ሽጣቸዉ ገትረዉ ሢከራከሩ ይገርመኛል አይፈረድባቸዉም አይምሮቸዉ በዉሸት ሥለሞላ ነዉ
@user-be6ki1dm5f
Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እኮ ኮፒተር ነን😂😂😂😂
@user-sr2rf6nn6n
Ай бұрын
😂😂😂😂😂እየመጣሽ ተኝ የኛ ቤት ሰፊ ነው አለ ያገሬ ሰው
@ssaa6161
Ай бұрын
😂😂😂😂
@Temir-ky7dk
Ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌሽ አለሁ እህቴ በርች
@mrsadi3119
Ай бұрын
wa wr wb እባካቹ እድሜና ጤና ካለን ሁሉም ነገር ተሰርቶ ይደረሳል ለምድነው እንደዛ ያልኩት በሃገራችን በሶሻል ሚዲያ ገንዘብ እንደሚገን ከታወቀ ጀምሮ ሶሻል ሚድያውም በጣም ተሥፋፍቷል እና ትክክለኛ የሆነ ነገር እያሥተላለፍን ገቢ ለማግኘት ብንሞክር እላለው በጣም ብዙ ነገር እያየን ሥለሆነ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ እንደተባለውም እናንተም ቤተሰቦቻቹን አፉ በሉን ብላቹ ወደ ቤተሰብ ተመለሱ ለተመልካችም ጥፋታቹን ግልፅ አርጋቹ ድጋሚ እንደዚ አይነት ሥተት እንደማሰሩ ቃል ገብታቹ ሥራቹን ብትሰሩ ባይነኝ ኢሙ እናመሰግናለን
@belayneshamare4137
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ምን የቀረው አለ ብለሽ ነው የመዳም ቅመሞች ሁሉ አደንዝዟል የሚሰድቡሽ ወደው አይደለም😂😂😂😂
@madibintalemu2388
Ай бұрын
ጭራሺ ስሟ ሩታ ሳይሆን ብሩክታዊት ነው ስሟ ጉድ 😂😂😂😂
@asmeretgebremariam1313
Ай бұрын
Kkkkkkkkkk
@Foaiz238
Ай бұрын
የወድሞስም
@SalamAddis-ou2cx
Ай бұрын
Kkkk😮
@user-zb1lz3vc2d
Ай бұрын
ብሩክታዊት ሩታ ነዉ ስሟ
@user-uc5nd4kl5x
29 күн бұрын
ወልደሺ በሶ ስም የሰየምሺው ልጂ ነይ እሪምሺን አውጭ😂😂😂
@JemilaJemila-yh4mi
27 күн бұрын
ጡሩ ምክር ነው ኢማንዬ❤❤❤❤
@Roziy179
Ай бұрын
ኢማንን እኔ አምናታለሁ አትዋሽም በአንዲት ዘልዛላ ልጅ ቤተሰብ አንገት ይድፋ ያሳዝናል በጣም😢
@user-rj1zz9fm8k
29 күн бұрын
አወ ሩታንም ቀልብ ይስጣት
@user-ok7sn8bu3i
Ай бұрын
_እህቷ እኮ እየተናገረች ነበር ደንቆሮ የሆኑ ተከታዮች ቀንተሽ እያሉ ይሰድቧታልጅ ምድረ ደነዝ ልጅቱ በጣም ባለጌ አግድም አደግ ናት አኡዙቢላህ አለሌ_
@user-ks2dn6mf6n
29 күн бұрын
እኔ ድሮውንም አውቄ አለው ብቻ የተናደድኩት ከእነሱ ተጨምሬ የአረብ ሀገር ሰራተኛ መባሌ ነው😢😢
@user-yb8ej7fn9n
29 күн бұрын
እኔማ አብሬ በመጠራቴ አፈርኩ
@user-ks2dn6mf6n
29 күн бұрын
@@user-yb8ej7fn9n ከባድ ነው ደሞ ሲያለቅሱ አብደዋል እኮ😂😂
@SidraEthio
27 күн бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
@Medi-Habeshawit
Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሁቢ ጀዛኪላህ ኸይር ለሰማ ጠቃሚ ምክር ነው አጨብጫቢወቻቸው ናቸው ለዚህ የዳረጌቸው እንጅ ልጅቱ በዚህ ርቀን ላትሄድም ትችል ይሆናል
@zone8505
Ай бұрын
ቱ ጭረሽ ጎረቤት ነቸው😂😂😂😂የሸገር ልጅ ነት ሲሉ ቆይታው😂😂😂😂
@mrsfatema9947
Ай бұрын
ወ
@LaylaNasry
Ай бұрын
😂😂😂
@semia7620
Ай бұрын
😂😂😂
@Roziy179
Ай бұрын
😂😂😂
@semira1604
Ай бұрын
እኔ በሳቃ ነው የምፈነዳው ሸገር ሸገር ሲሉ ነው የሞግዚነት ሸገር ሄዳ ነው እላለው
@KsaKsa-hl2vi
Ай бұрын
ሩታ ባለጌ ቤተሰብ አሰዳቤ ነች
@user-gp9sf9cn7g
Ай бұрын
እናት ከምንም በላይ ስንት ዋጋ ከፍላ ያሳድገች ወንድ ልጄ ነጌ ጥልሽ ይሄዳል
@munasherefa
29 күн бұрын
አይ ቡሪኪታይት የምር አዛንኩበት ያኔ ጃግና የኒቃባ ኒግስት አሏህ ይጣብቅሽ በኒቀበችን ምንፀና ያድርገን ያራብ
@zekiyatube954
Ай бұрын
የሸገሩ ሲገርም ሩታ ስትባል ብሩክታይት ሆነ መጣች እንዴ 😂😂😂😂😂 የጉድ አገር
@Roziy179
Ай бұрын
ሩታም አይደለም ስማ ሂሩት ነው አሉ😂😂😂😂
@aminaadem7381
Ай бұрын
ክክክክ ጉድኮ ነው
@betiTub
Ай бұрын
ክክክክክ የመዳም ከመሞች ምን ትላላችሁ ሰማም አገራውም ውሰጥ ነው
@user-ux2dg7yj6f
Ай бұрын
@@Roziy179😂😂😂😂 እርፍ ሂሩት 😂አሁንስ ኢትዮጵያዊነቷም ይጣራልን ርእስ የለለው ድራማ 😂ተቸገርንኮ
@Roziy179
Ай бұрын
@@user-ux2dg7yj6f ሂሩትን ነው ወደ ሩታ የቀየሩት😂😂😂🤝
@islamislam-yg7qz
29 күн бұрын
አይ ዶላር ምናለ የአብራሃም እናት እና አባትዬው ሲያስተዋውቁ ልክ እንደማያውቁ ተደርጎ ነው ድራማ ነው ይገርማል ደሞ እያለቀሱ ሲሰሩ እንዴት ነው የሚሰሩት ይገርማል ግዜው ከፍትዋል ስውንም ተጫወቱበት
@Sas-ly5gk
Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የኮሜተር ኢጭ አብርሽ እና ሩታ መቸም አይለያዩ እያላችሁ እዛ ቤት የምካምቱ ደቆሮወች ለበተስቦቻችሁ ክብር ቢኖራችሁ እድህ ባላላችሁ ነበር የማታቁትን ኢጭ
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
እማን ማንቻዉ አይምኑሽ ደሞ ሙሰሊሞቻ እያወሹነዉ የለነዉ በፈጠረሸ ነጌ የሩታ አነት ገ ሄዳሽ አንታረቨ በቪድይ ስረልኝ
@sadahussen6004
Ай бұрын
የአላህ እኔ ለራሱ በጣም አብጄ ነበር ወዲጃት ግን ዲራማ አልመሰለኝም ነበር ከዛ ከጊዜ ወዲህ በጣም አሰጠሉኝ ወላሂ አሁን ጭራሺ አላይም
@user-ym8dm3zz4o
29 күн бұрын
ደሚርኝማ🎉
@MaslatMaslat
29 күн бұрын
ለምን ነው የምወዶቸው ግን ዝሙት ነው የማሳዩት ፍቅር ማየት ከፈለጋችሁ ምርጥ ምርጥ ጥዶች አሉ ትክክለኛ
@saratube670
29 күн бұрын
ግዜን ማባከኒ ነው የቆጨኝ እኒ😂😢
@MDARIF-rh4cd
29 күн бұрын
እኔ ድሮም አጭበርባሪእንደሆነ አቃለሁ ልሞትነው ያዙኝ ልቀቁኝ እያለነበር 😅😅😅😅
@kal12213
29 күн бұрын
tebareki wudie lik new yalshiwo yihie betam yewerede astesaseb new yakewo sibeza balegie new ewonet
@Bzu632
29 күн бұрын
እረጋታሸ👌 በርችልኝ እህት❤😊
@muna3604
Ай бұрын
ኮሜተሮች ክክክክክ ኢማንዬ በርችልኝ
@hshhehsge7113
Ай бұрын
ማሻአላህ አንች የሤቶች ተምሣሌትነሽ አለባበሥሽ አነጋገርሽ በሀያእ የተሞላ ነቄፈታየለለው ግንአንዳንድ እህቶቻችን ለዩቱብ ብላችሁ ወንጀል ባትገቡ ኸይር ነው
@mesfinta9105
29 күн бұрын
ሩታ የቡታጅራ ልጅ ናት የአዲስ አበባ ልጅ አይደለችም እህቷ እና እናቷ ተናግረዋል ድራማ ለ KZitem ብሎ የሰራው ድራማ ነው የሩታ ወዳጅ ነን የምትሉ ከቤተሰብ አትበልጡም ደሞ ስሟን ማስቀየሯ ብሩክታይት
@user-pv2zd4bu4m
29 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ እህት
@madibintalemu2388
Ай бұрын
ሩታ የምትባል ትልቅ ልጂ ነች ለቤተሰቦቿ ማሰብ ነበረባት በስንት መከራ ወልዳ አሳድጋ አይ እናት ሴት ልጂ አሳዳቢ ነች ስነስርዓት ከሌላት 😢😢
@ASH-zk4tf
Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-vp6oe9vb9m
Ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱእሕቴ በርችልኝ የኒቃቧንግስት ለአላሕ ብየ እወድሻለሑ እሕትሽ ከወሎ🌹🌹🌹🌹🌹
@JemilaJume
29 күн бұрын
ሀቢብቲ❤
@user-vp6oe9vb9m
29 күн бұрын
@@JemilaJume ወይየ እሕቴ🌹🌹🌹
@subscrid7822
29 күн бұрын
አሚንንንንንንንን🎉🎉
@user-ng3bn3vx9l
29 күн бұрын
ይህ አችን አይመጥንም እህት እደዚህአይነት ቪዶ አትስሪ በድንሽ በርቺ የምታቂውን አሳውቂ አላህ ይጠብቅሽ አድስ ኮማች ነኝ❤
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ወልኩም ሰሰለም ወረሃማቱለይ ወበረከቱ አህለን
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምሩኝ🥰
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
@@GalRayaRayumaደሚሬሸለዉ አንቻም መልሽ
@yyyyynvjv4657
Ай бұрын
ኢሙየ የዘመኒ ጀግና ❤አንቺ አትዊሺም❤
@Ra7ema1995
Ай бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ❤❤❤
@user-hs5ju4sd1e
Ай бұрын
እላህ ኸይር ጄዛ ይክፈልሽ 🎉 የኔ ዉድ
@user-ew6qp1lt3g
Ай бұрын
የአድሳባ ልጂ ነች ሲባል ነበር እኮ እዉነት ቢዘገይም ይወጣል ይብላኝ ለአሽቃባጮች እኔ የለሁበትም ነጣ ነኝ
@mariyammariyam1669
Ай бұрын
እኔ ኢማን 100 ፐርሠት አምናታለሁ
@user-vo3ut1gg6n
29 күн бұрын
ከቡታጀራወች ሰቤን አነሳሁ ገና አሁን አመኩኝ ኑሮ ትላልቆቹኳ ምን ሁነዉ ነዉ በአላህ ስም የሚዋሹት😭"☝️ አስተግፍርላህ ወአቱቡ ኢለይሂ
@hvgb6263
Ай бұрын
Allah Yawnat Saw Yargan Duneya Alafe Xafe Naw
@user-ef5co1jg2k
Ай бұрын
ይሄ ልጅ ድራማ ሰራ በእኛ ላይ
@etopeetope62
Ай бұрын
ኢማን ልከ ነሸ ወላህ ኢቺ ሩታ ተብዬዋ ዶቆሮ ናት ፍቅረ ናት ጉበዘ ጀግና ናት ቆፍጥነ ቅልጠፍ ያለቸ
@user-om8zz5qi5k
Ай бұрын
ሄሩት.ነት.ተቀይሮ.ነው😂
@azainab2799
29 күн бұрын
ኢሙዬ በጣም እወድሻለሁ እንደዚህ አይነት ጉድ አትግቢ ከጀመሩት አይለቅም አሚ ዩቱብም ገብታ መውጣት አቅቷታል ወላሂ ተይ እኛ ሙስሊሞች የማይመለከተንን ነገር ስንተው ነው የሚወደድልን
@saratube670
29 күн бұрын
ሙስሊም ሰለማይሽ አመኩሽ ❤❤
@zone8505
Ай бұрын
አህለን ኢመንዬ 😊
@betiTub
Ай бұрын
ሩታ የምትባለዋ ለራሷም ለቤተሰብም ከበር የላተም ለጅታው
@habeebahh2900
27 күн бұрын
ትክክል ✅✅✅ ቤተሰቤን ካላከበር እዛዉ ወላሒ በናት ቀልድ የለም ።
@jdkddoox9s99sosossp
29 күн бұрын
ገና አሁን አመንኩ ኢማንየ ጀዛኪላሁ ኸይረን ውደ
@mariyammariyam1669
Ай бұрын
አስኪ የወሸት ሸላሚሁላ እንደዚሕ እዉነት እሚያወራ ሠዉ አበርታቱ
@Sas-ly5gk
Ай бұрын
የምር በአብርሽ አልፈርድም ያስደፈረቻቸው የገዛ ልጃቻውናት ሩታ ናት ጥፊተኛይቱ ይች ግብረቢስ
@user-xt9nw6wm9k
Ай бұрын
ዋሊኩም ሰላም ትክክል ነሺ እህቴ❤
@luluri89e
Ай бұрын
እልህ በረካ ያርግሽ እህቷን የተጠራጠርኩ ነበርኩ አሁን አመንኩኝ
@madibintalemu2388
Ай бұрын
አህለን ኢማን
@zedfiker
29 күн бұрын
ወይ ጉድ ወደ ፍቅር የገቡት በሰው እይታ ነው ለብር ብሎ ነው አብርሀም ሲጀመር አይወዳትም የመዳም ሸቃላ ስጦታ ምንናምን እያሉ ሲሰጧቸው እውነት አረገት ይሄ በገዘብ የተገነባ ፍቅር ነው የቡታጅራ ሆና የሸገሯ ይሄ አንድ ውሸት ቀለበት አሰርን አንድ ውሸት እይታ እንዲበዛላቸው ነው እንዲህ ያረጉት ባለጌዎች ናቸው ስለዋሹን ሰብስክራይባቸውን ዜሮ ማስቀረት ነው ፍቅርንም ድራማ ሲሰራባት ነው የቆየው ይሄ ባለጌ ፍቅርን ስሰብስክራይብ አርጓት እውነት ትወጣለች ያለችው ደረሰ የኔ ቆንጆ
@nxjfdghxhdfh1754
29 күн бұрын
Rutye and abrish ❤❤❤❤❤❤❤👌👌
@aymeukamohammed3607
Ай бұрын
ተባረኪ
@user-ds5yn4gi7z
Ай бұрын
ወለይኩሙ ሰለሙወረሃማቱለህ ወበረከቱህ እማንለሚድነዉ ሽርአለዳርጉሽሊኝ
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-ds5yn4gi7z
Ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw እደሚርሸለዉ መልሸ
@TemimaNasir-cv2jw
Ай бұрын
@@user-ds5yn4gi7z መልሸለዉ ወድ ቀረቻ
@user-st3yz3ej2s
Ай бұрын
ቆይ ምን አገባን እኛ 🤔🤔
@የትንሹእህት
29 күн бұрын
ትክክል ወላ😢😢😢😢😢😢😢😢
@uadh7751
Ай бұрын
ጡሩ ምክር ትክክል❤❤❤🎉🎉
Пікірлер: 1,1 М.