እመቤታችን በአንቺ ምልጃ
እመቤታችን በአንቺ ምልጃ
ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ
መድኃኔዓለም ተዓምር ሠራ በማየ ቃና (፪)
ለጌታችን ተዓምር በማየ ቃና
ተመርጣ ታድላ "
መጀመሪያ ሆነች "
ቃና ዘገሊላ "
ቃናና ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ስፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
ታውቋት ስላለችው በማየ ቃና
ወይንኪ አልቦሙ "
ውሃ ወይን ሲሆን "
ሁሉ አዩ ሰሙ "
ቃናና ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ስፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
አሳላፊዎቹ በማየ ቃና
ግራ ቢገባቸው "
የድንግል ማርያም ልጅ "
ከጭንቅ አወጣቸው "
ቃናና ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ስፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
እኛም እናምናለን በማየ ቃና
በእርሷ ትንብልና "
ስለቃልኪዳኗ "
ሁሉ እንደሚቃና "
ቃናና ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ስፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
Негізгі бет እመቤታችን በአንቺ ምልጃ ድንቅ ሰርግ ዘማሪ ዲያቆን የአብስራ ታደሰ እና ዘማሪት ጽዮን ግርማ Amazing orthdox weeding song
Пікірлер: 10