በቤተ ሐጌ ሚዲያ አማካኝነት ሰኔ 16 ወደ አንጎለላ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ የደርሶ መልስ ጉዞ ይህን በመሰለ መልኩ አቅርበንላችኋል። ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። የጉዞአችን አካል ለነበራችሁ በሀሳብ በጉልበት በገንዘብ ለደገፋችሁን በሙሉ የሰሚነሿ ንግስት ኪዳነ ምህረት እናታችን የልባችሁን መሻት ከኃጢአት በስተቀር ትፈፅምላችሁ!!!
"በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን አትዘጋም!!!"
ቤተ ሐጌ ሚዲያ
We present to you the great spiritual journey organized by Bete Hage Media on June 23th to Angolella Seminesh Kidanemhret Church. Thanks all of you being a part of this journery.
This Content is produced by Bete Hage Media. has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to @Betehage_Media
Copyright ©2024: @Betehage_Media
Негізгі бет 🔴 እመቤታችን ዋርካ ላይ ተገልጣ የምትታይበት ድንቅ ቦታ! 300 ስውራን አባቶች ያሉበት ስፍራ! - ቤተ ሐጌ ሚዲያ | 2024
Пікірлер: 24