KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መዳምበቅናትአላስቀምጥ ካለች
Күн бұрын
መዳምበቅናትአላስቀምጥ ካለች
Рет қаралды
3,257
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 71
@EbSShort
Ай бұрын
t.me/+sEkr4O4-MzIzZTI0
@ZeenahZeenah-zv8uq
Ай бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይር ክክክ እኔቤት ቅነት እስከ ጥግ ነዉ ግን ምንም አድርጌ ሰይሆን በራሴ ፅደት ብቻ አላህ ከሰዉ ሰራተኝነት አዉጥቶን ምኞተችንን ያሰከልን
@EbSShort
Ай бұрын
አሚን
@MarefaMarefa-kl6fv
Ай бұрын
አሚንን
@user-adena
Ай бұрын
አሜን ወይኔ ጊዚዬ አሥኪደርስ ነው የጓጓውት
@SamsungA04-ct7zz
Ай бұрын
አሚንንን
@user-qx1dp6ti9h
Ай бұрын
አሜን ለሁላችንም
@Tiringo.k.n
Ай бұрын
ተባረኪ።እኔ አዲስ ነኝ ቋንቋአልችልም ግን በጣም ነው የምትቀናው።እንዴት እንደምነግርሽ አልወቅም ሰላምዋ አሊኩም
@MarinaMari-tc6rv
Ай бұрын
😂😂😂😂እኔ ሽንት ቤት ሳጥብ አፍጣ እንታየኝ ለምን ነው እል ነበር ለካስ ሌላ ሀገር የምታይመስልዋትነው ወየውሸቃሊት ኑሪልን🎉🎉🎉❤❤
@Ghshsh-uq2nj
Ай бұрын
ወላሂ አሣቅሺኝ 😂😂 አልሺውናልጄ የኔአሁን ቁሞ አይሄድም በክረቻነው ነውሚሄደው ታማማነው እና እሡ ባለበት ሣልፍ በአይኗቂጢነው ምታዬኝ ወላሂ ሡበሀን አላህ ቅናታቸው ወደረ የለውም ወላሂ
@FkrnanFkrnan
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatemahSayed-p5y
Ай бұрын
ዛሬ በጣም ሣኩኝ ግን ከየት እየተማርሺ ነዊ እኔ ጫማየን እሷ ገሥታልኝ ነዊ ግን ፅዳት ሥጨርሥ ሽንት ቤት እዛዉ አጥበዋለሁ ሥራመዲ ቋቋ እያለ እባለኝ እግር እግሬን ታየኛለቺ ምላዲርግ ሌላም የለኝ ሸቁየ
@user-yl8xp3wi5p
Ай бұрын
በጣምነውያሣቅሽኝ ካልሽውሁሉ አድንም አርጌአላቅም እስካሁን😂😂
@qrr-k7w
4 күн бұрын
እውይይይ ሸቃልቲ ንግግሮችሽ ሁሉ ማር ❤❤❤❤❤
@user-adena
Ай бұрын
እኔ ኡፍፍፍፍፍፍ ቅናቷ ፊቷ ይቀያዬራል እሱ ካለ ጉድ ነው እምነት የላትም የኔዋ
@MarefaMarefa-kl6fv
Ай бұрын
ወይይ እሱ እያለ ተፍስ አልልም. ነይ እኛጋ ተጫወቺ ይሉኛ አልሀድም እሱ ሲወጣ. ነይትለኛለች
@FkrnanFkrnan
Ай бұрын
❤❤tadileshi
@SamsungA04-ct7zz
Ай бұрын
ይመችሽ አቦ❤❤❤
@RahimeYesuf-lb8wj
Ай бұрын
ፉን ፉን 😂😂 የምትለዉ ቃል የመችታኛለች ወንድ ብርቃችዉ ነዉ ሁሉም ነገር እዉነት ነዉ
@Reham-p4g
Ай бұрын
ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን የእኔ ውድ ቅመምየ❤❤ ወላሂ እኔ መቸም ተይው ከመጣሁ 1 አመት ሆነኚ አንድም ቀን ሳታስለቅሰኚ ሳትጨቀጭቀኚ ውላ አታውቅም ወላሂ። ሁልግዜም ባሌን ፈልገሽዋል እያለች ግልፁን ትናገረኛለች ትጨቀጭቀኛለች ልትመታኚ ለመግዴለ ም ነው የምትፈልገው እኔ አንገቴን ዴፍቸ ነው ያለሁት እንኳን የሷን ብሽቅ አዛባ በአይኔም አላይላት ቱ ቱ
@EbSShort
Ай бұрын
አይዞሽ ማር ግን በፍጹም እዳታለቅሽ ጠንካራሁኒ ያልፍል
@WardehAmmar
9 күн бұрын
ወይኒ አር እኒም ላብድነው😅😢😢😢
@MeznashMm
Ай бұрын
,ማሬ,የኔይቱስ,ልትገለኝ,ነዉ ቀናቷ,ብታያት ኧር,አሰመረረኝ ,አለች.ቋቋ,የሚል,ጫማ,ነበር,ከክላሴ,ገብታ,በጠሰችዉ,እኔ,አለቃም,ነበር.ከዛ,እስካሁን,ግራ,ገብቶኝ,ማን ,ይሆን,እያልኩ,እኔማ,ሸቶ,ግዢልኝ,አልኳት,እምቢ,አልቸኝ,ያልሽዉን,ሁሉ,በተቃራኒ,ነዉ,የምሰራዉ,አዲስ,ነኝ,አላውቅም,እሷ,ግን,ተጠራጥረኝ,አለች.በጣም.ለካ.ደሟን.እያፈለዋት.ነዉ.ደሜን.የምታፈለኝ.ኧር.ጉድ.ከዛ.ደግሞ.ባሏ.ሲመጣ.እኔ.ምግብ.ሰረቼ.ጨረሼ.መታ.ትገባና.ትጮሃለች.እሷ.የሰረቸዉ.አሰመሰላ.ታወረዉ.አለች.የኔ.ማር.ያልሽዉን.ሁሉ.ላድርግና.ልያት.ደግሞ.ኧር.አዉርቼሽ.አይዘለቅም.ዉዴ.ዉድድድድድ.በጣም.ነዉ.የምንወድሽ.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatemahSayed-p5y
Ай бұрын
ምሥኪን አይዠዞሽ
@MeznashMm
Ай бұрын
@@FatemahSayed-p5y ምን,ላድርግ,ልዉጣ,ማሬ
@DemshBelachew
Ай бұрын
🎉🎉🎉አሁን የልቤን አገኝሽ ስሰቃይ
@user-zl2fi5ig1m
Ай бұрын
ዘጠነኛው ነው ያሳቁኝ😂😂😂😂
@TrngoBelachew
Ай бұрын
😢😢😢እኔ ይጨቀኛል ቅናትዋ 🎉🎉🎉ምንም አልናገራትም
@user-gl8li6bq6g
Ай бұрын
ፊን ፊን አየ እህቴ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤😂❤❤❤❤❤
@hayatburhan4654
21 күн бұрын
ማሻ ኣሏህ ዓሌኪይ ሙሉታዝ❤❤❤❤❤
@EysaMohammad
18 күн бұрын
የኔ መዳም አንገድሽን ስትደፊ የምትወድ አይመስለኝም
@masreshaAwgchaw-zh8gt
Ай бұрын
እናመሰግናለን ሸቃሊት የኔ ውድ እነሱ በስንቱ እንደሚቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቀን ምን እንደሚያስቡ ስለማናቅ
@user-iq5qq1ji6p
Ай бұрын
እኔ እያፀዳሁ ይገባል እኔ ግን ቶሎ ነዉ የምወጣዉ አንድ ቀን ግን አላየሁትም እሷም መጣች ግን ምንም አይመስላት ልብሴንም ወሽቄ ነዉ የምሠራዉ ሁሌም ፀጉሬንም አትሰሪ ብላኚ ነበር
@SameeraDemisa
2 күн бұрын
ምነዉ ጨርሰሺ የሷንቤት እስርቤትአረግሺዉ
@hayatburhan4654
21 күн бұрын
የኔ ትቀናለች ወይ ጉድ 😂😂😂
@user-wq6zv9ds8b
Ай бұрын
😂😂እኔ ምንም አልልም ግን ሁሌ ሰው እንደት ትክክል ይናገራል አሁንስ ጠረጠርኩሽ ሸቃሊትየ መዳም ነሽ መሰል አማረኛ ችለሽመሆን አለበት እንዳችይ ትምርት ምቹ እና ጠቃሚ አላየሁም ሁሌም ልዮዮዮዮዮዮነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makaum4737
Ай бұрын
ሽኩረንውድእህታችን❤❤❤🎉🎉🎉
@mmohammed9998
Ай бұрын
አልፌ ይሆንንን ሱብሀን አላህህህህህ አጂብብብብ
@user-hi3zk1qg1h
Ай бұрын
የኔውድ የኔ ሴትዩ ምግብ እድሰራ አፈልግም ግን ሁሌ ለሱ ነገር ታቀራቅራለች እኔም ቆቆ ስለማልችል ምን ላርግ
@makaum4737
Ай бұрын
ያአላህውላሕእኔጋይህእውቀትየለም እናአመትተሰባትወርእሳትናጪድሁነን😂😂😂😂ውይውይውይአቃጥላልዴፋኚየደርሰችውእየተጋገዘችከልጆቻጋር😢😢
@Hilm.Ethiol
Ай бұрын
ከከከከከከከ የእኔ ማዳም ትጮህብኛለችእ ባል የላትም ልጂ ነው ያላት ጭራሽ አትታጠብም ነው የምትለኝ
@Erahmeት
Ай бұрын
የኔ ዉድ የኛ መካሪ ለካ እደዚህ ነዉ አሁን ገና ገባኝ እሱ ሲመጣ እሩጫየኮ ባልተሠበርኩኝ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-adena
Ай бұрын
እኔማ በዚሕ ምክንያት እርሀብ መሞቴ ነው ባሏ ካለ ጭራሽ ከክፍል አልወጣም
@Erahmeት
Ай бұрын
@@user-adena የኔ ዉድ እራብ ከኔ የተጎዳ የለም ለራሳቸዉ እየበሉ እኔ ስበላ ያብዳሉ ልጆቹ ሁላ ብቻ አልሀምዱሊላ ካገኘን መብላት ካጣንም ዉሀ ጠጥተን ማደር ነዉ አድስ ስለሆኩኝ እኔንማ ተጫወቱብኝ እስከምለምደዉ ነዉ ሁሉንም
@user-ii2ud2qy4j
Ай бұрын
እረዉዉለኔኮአልደረሰኝምቢዲዎዉ ኮሜቱብቻ😢
@RyDt-ib8dh
Ай бұрын
ታኪዉ
@Medanit-f2y
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Jemalmohammed-es7yz
Ай бұрын
Shkuren habibeti
@SadaSahi
24 күн бұрын
❤❤
@BetereLawgalet-iu8yc
Ай бұрын
የኔ ሠውዬ ሽማግሌ ነው ሴትዮዋም ሽማግሌ ነች ግን ሰውዬው ምን ሰራሽ ጣእሙ እንዴት ነው እያለ ይመጣል እና ምክንያት እየፈለገች ጥምድ አርጋ ያዘችኝ እና ምን ላድርግ መስራት እፈልግ ነበር ግን አላሠራችኝም እንድሄድ ትፈልጋለች ምን ትይኛለሽ ሽቁዬ እስኪ በኮሜት መልሽልኝ
@EbSShort
Ай бұрын
ታገሽ ውደ ስለአሮጊቶችሰርቻለሁቪድዮ
@BetereLawgalet-iu8yc
Ай бұрын
@@EbSShort አረ አልቻልኩም ለመማታት እራሱ ዱለዋን ታዞራለች የው አሮጊት ስለሆነች እራሴን እጠብቃለሀዡ አልመተታላትም
@BetereLawgalet-iu8yc
Ай бұрын
@@EbSShort የአርጊቶች የሠራሽውን ቪዶ አላገኘሁትም
@kalTegaye
Ай бұрын
ኧረ ተይኝማ ልገለኝነው
@NureMohmud
Ай бұрын
Yewunat baxam enamesaginalen qaxiyibat 🌹
@Zz-uk3rl
Ай бұрын
አረተውዴ አታስቂኝ
@user-zq4sn5pe6w
5 күн бұрын
eswa nat sheto yesetechegn
@AsSa-xp7bl
Ай бұрын
ኧረወላሂ እንደት እንዳሳቅሽኝ ሀቁን ነው የተናገርሽው
@Hayat-uh8pw
Ай бұрын
በሳቅኳ እኔ አንደኛ ነኝ ቱ
@BagrliAziz
4 күн бұрын
Selme ehta sewyu yebte megbthn sylke lmdma cengrt enan ngrhe eyalh
@zztrtr
Ай бұрын
እኔ10ውጪነኚግንለምንእደምታስቸግርኚአላውቅምወላሂ
@AsSa-xp7bl
Ай бұрын
ክክክክክክ የምር ታስቂያለሽ
@masaretmas2402
Ай бұрын
👍👌❤
@WooltChet
Ай бұрын
❤❤❤❤👌👌👌
@MekiaSiraj
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@masaretmas2402
Ай бұрын
qentenya sewu shegre newu😂
@SameeraDemisa
2 күн бұрын
ጭራሺ ሺቶ
@user-qh9ke1qz3d
Ай бұрын
ኢድኩም ማለት
@EbSShort
Ай бұрын
እናተጋር
@SayedAhmada-mu3ig
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-zp8ld5wq5v
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 71