ይህ ፕሮግራም “ከሙሐመድ ጋር” ይሰኛል፤ በተለያየ የሕይወትና የስራ ዓለም ውስጥ ያሉ ሰዎችን በመጋበዝ፥ የህይወት ተሞክሯቸውን፥ አኗኗራቸውን፥ ፍልስፍናቸውን፥ በአጠቃላይ #LIFE JOURNEY# የሚያትት መሰናዶ ነው።
የዛሬው እንግዳችን አህመድ ሙሐመድ ይባላል። መምህርና ገጣሚ ሲሆን በጨዋታችንም የተለያዩ ጉዳዮችን አትተናል፡ ቁም ነገር እንደምትጨብጡበት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።
Негізгі бет #መምህር
Пікірлер: 12