KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መኪናው ተሰረቀ ሳምሪ ለፓሊስ ደወለች//PRANK VIDEO//
Күн бұрын
መኪናው ተሰረቀ ሳምሪ ለፓሊስ ደወለች//PRANK VIDEO//
Рет қаралды
108,248
Fani Samri
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 692
@mahitube4351
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆወች እኔ ቤተሰብ ነኝ ከጀመራችሁ ጀምሬ በ ናፉቆት ነው ምጠብቃችሁ Video እስከምትለቁ ጥግ ድርስ እወዳችሁዋለሁ ውድድድድድድድድድ ኮሜንቴን ፒን አድርጊ ፊሎዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mahitube4351
3 жыл бұрын
Tnx. Felo sweet 💋💋💋
@shamirasaed1791
3 жыл бұрын
❤️❤️💚💚💚👍👍👍💔💔💔❤️💚💚👍👍👍
@natanmedia8218
3 жыл бұрын
@@mahitube4351 seb argign wde
@natanmedia8218
3 жыл бұрын
@@shamirasaed1791 seb argign plz
@ataferemelaku4931
3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@geni2g919
3 жыл бұрын
እስቲ ማነው ፌሎን ውድድድድ ሚያደርጋት ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@user-gl3xk1oe6k
3 жыл бұрын
እኔ
@Em.YouTube.
3 жыл бұрын
ደምሩኝ እምወዳችሁ በቅንነት ያገሬ ልጆች እህት ወንድሞች
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@doctorabitube273
3 жыл бұрын
ቤተሰው እንሁን
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@doctorabitube273 ነይ
@user-bu2kc3ni8w
3 жыл бұрын
እንኳን ደነ ማጠቹ ሰምሪ & ፈኒ & fff የፊሎ አድነቂ ለይክ ስጡ
@natiselomon2388
3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁ ከ ናቲ ከ ቅን ልቦች 👇👇👇👇❤❤ፈካ ቲቪ youtu.be/UiMh5kwOK
@fafi9441
3 жыл бұрын
ማን ነው ፎሎን የሚወዳት ልጅ ውስጤ ነው😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️🙋♀️👍
@hannayotube7817
3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይኒሁን
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
እኔ
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@abdallaalhouti1393
3 жыл бұрын
እኔ አለሁ አድቀንም ስዉ ድስክላይክ አሪጌ እማላቅ እለሁ እሚል እደኔ☝️☝️
@natanmedia8218
3 жыл бұрын
Ene kkk seb argign
@aberasheosabo9116
3 жыл бұрын
Woooo tamiralacho
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-jn7xw4jk3j
3 жыл бұрын
እኔ አለሁ ከጠላሁ ዝም ብየ አልፋለሁ እጂ ዲስላክ አላደርግም
@abdallaalhouti1393
3 жыл бұрын
@@user-jn7xw4jk3j እኔ ለጠላሁትም ላክ ነዉ አልከፍልበት
@Eminetn
3 жыл бұрын
ፕራክ ሲበዛ እጂ እጂ ይላል ሌላ ነገር ፍጠሩ ፊሎሜና የኔ ማር ❤️
@truthteller9493
3 жыл бұрын
Ewinet bileshal eyeqeresat prank yilunal demoko 😊
@mahataher2707
3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@selamtesfaye7159
2 жыл бұрын
Aye habesha enken atatum aydel erasachihu berank sru eyalachihu beza stlu ydebral ena gn hulam 👏👏👏👏👏👏👍👌
@zuzuhabshawit828
3 жыл бұрын
እኔ ሳምሪን ጅጅጋ ሁና ነው እማውቃት ከተገናኛችሁ ጀምሬ አያችኋለሁ በጣም ነው እምወዳቹ ❤
@natanmedia8218
3 жыл бұрын
@@hananni8551 seb argugn
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
እንደማመር
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@natanmedia8218 ደምሪኝ እኔም እደመራለሁ
@Forever-pb2pk
3 жыл бұрын
Ezi wust reply yadregachu bemulu sub adrgichuhalow enantem sub argugn 💚
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@Forever-pb2pk ቤተሰብ እንሁን
@user-qu7dd9eb3e
3 жыл бұрын
ወይ ምስኪን ሳምሪዬ 😁😁 ደግሞ ፋኒ በቃ ጠፋ እያለ ይከተላል ስራዉን ስለሚያቅ 🤣🤣 ንብረታችሁንማ ለሰው አይበልባችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏😍😍😍 ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ እሟሟሟሟሟ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fyoritube
3 жыл бұрын
የነገው ቅዱስ ሚካአል ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ. ከፊት ጥላ ከሑኣላ ከለላ ይሁንልን ኣሜን
@eregoyarau5827
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@natanmedia8218
3 жыл бұрын
ኣሜን
@Em.YouTube.
3 жыл бұрын
አሜን እህት ደምሩኝ በቅንነት ያገሬ ልጆች
@user-nn2sp3mv6m
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Em.YouTube.
3 жыл бұрын
@@user-nn2sp3mv6m ደምሩኝ ያገሬ ልጆች እህት ወንድሞች በቅንነት
@ermitube02
3 жыл бұрын
ይህ ምርጥ ቤተሰብ የሚመቸው ላይክ 👍 ያርግ
@Tube-fp8gy
3 жыл бұрын
ውይኔ መኪና ተስረቀ ይገርማል በስንስለት ድራማ ነበር ግን ለዝህ ለዝህ እኮ አረብ ሃገር የተባረከ ሃገር ነች የትም እኮ ነዉ መኪናቸው የሚያቆሙት ምንም ፍራቻ የላቸውም
@fozyayoutube1140
3 жыл бұрын
ግን እኮ ሣኡዲም ይሠረቃል እኔ ያለሁበት ተሠርቆል ብጋላ ሢገባ ተከትሎ ገብቶ ወሠደዉ ኮሜራነበር ቢኖርም ተወሥዶል ይገኝ አይገኝ አላዉቅም
@user-qr8wx8ei9c
3 жыл бұрын
አረ አሁንቀርቶል የዘመዴን ከሰረቁት በሃላ አጋጭተውት ጣይፍወድቆ ተገኘ
@fozyayoutube1140
3 жыл бұрын
@@user-qr8wx8ei9c ዝሮ 6ወር እንኮን አይሆነዉም ከተሠረቀ እኛጋ ግን ሥለማንሠማነዉ እጂ አለ
@ሀናየአሰላልጅ
3 жыл бұрын
እኔ samrin'የማውቀት ገና ጂጂ ቤት እያለችነው ጂጂየ ፀጉሯን ሲሰራት የማስቀና እናትና ልጅ እያሉ ነው መከታታል የጃማርኩት በጣምነው ምወዳችሁ samrina'fani"እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈሎ family🥰🥰🥰🥰
@AliAli-xo1dr
3 жыл бұрын
እኔ የማቃችሁ ገና ሰትገናኛ ነወ ሳምሪ እና ፍጊ በጣም ነወ የምወዳችሁ ደግሞ የከው ልጅ ወለዳችሁ በናተ ፍቅር በጣም ነወ የምደሰተው ሰለዚህ አደለም መኪና ሊላ የገባሻል ካች እኔ ብዙ ተምሪለሁ መድሀኒለም ፍቅራችሁን የባራክላችሁ እደ እህት እደ ወድም ነወ የማያችሁ በኡነት መድሀኒለም ያቃል እናተ ባታቁልኛ እኔ ግን ኮሜንት አልሰጥም ሁሌዬ ላደክ ነወ የማደራገው ዛሪ ግን የሚቁን ሰትል ነወ ሳምሪ የፀፍኩት ፍቅር እናተ ጋር ነወ ያለው
@Rabi____queen
3 жыл бұрын
ክክክክ አይደለም ላይክ ያደረጉ እየመሠላቸው ነው ድስላይክ የሚያደርጉት😅😅😅😅😅
@almaztafera757
3 жыл бұрын
ክክክክ እኔም አረግ ነበር ሳላቅ
@meadmead8535
3 жыл бұрын
😂😂
@aberudiribaa9311
3 жыл бұрын
የኔ ማሮቼ 🙊🙊🙊🙊💞💞💞 ወደድድድድድድ ነው የማራጋቸው ,ጠሩ prank ነው ገን ህግዛብሔር ካማሰራቅ የተብቃቸው ዉዶቼ
@marizatube5186
3 жыл бұрын
እነዚህን ጥዶች ስወዳቸው. ከዚህ በላይ በዝተው ፈክተው እንደማያቸው ተስፋ አለ ምነው እንደኔ የሚወዳቸው በ ሰብስክራይብ ና በላይክ ግለፁልኝ. ውድ የሀገሬ ልጆች ቅን የቅን ዘር
@natiselomon2388
3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁ ከ ናቲ ከ ቅን ልቦች 👇👇👇👇❤❤ፈካ ቲቪ youtu.be/UiMh5kwOK
@hannayotube7817
3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይኒሁን
@bitanyahabesha4830
3 жыл бұрын
@@hannayotube7817 enedemamer sani
@merryyederrick
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@merryyederrick
3 жыл бұрын
@@natiselomon2388 ቤተሰብ እንሁን
@habi-21tube83
3 жыл бұрын
እኔና አንተን ለሚያቁን ላልሽው ተመችቶኛል ሳምርዬ በጣም ነው ምወዳቹ የናንተን video በቤተሰብ ነው ምናያቹ video እስክትለቁ በጣም ነው ምንጓጓው እና በጣም ነው ምንወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ajeebahussain7844
3 жыл бұрын
አረ ሳምሪ እናትሽን ብታጠፋም ይቅርታበያት ልጅሽን አሳቅፋት ኮመቶች ኑና ጨፍሩብኝ መቼም እናንተ……
@user-il9qk3dz1q
3 жыл бұрын
ለጂጂ ይቅርታ አይገባትም
@user-sm6gj9se9z
3 жыл бұрын
ልክነሺየኔቆጆ፣እናትእናትነት፣እኛጥፍትአጥፍተን፣ፈጣራይቅርይለንየለማሬትክክልብለሻል
@ajeebahussain7844
3 жыл бұрын
@@user-sm6gj9se9z አው ውዴ ለምን እዳሻታ አታረግኝ አክሩፍት የሆነነገር ቢፈጠር ከፀፅተኝ እስዋኮ አውቃም ወዳም አደለም አላህ ይስቱር
@ajeebahussain7844
3 жыл бұрын
@@user-il9qk3dz1q ይገባታል በራስክ ቦታ ሆነክ እየው እናቴ ብቶን ብለክ የናት ፍቅር ካለክ
@እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ
3 жыл бұрын
@@user-il9qk3dz1q ጅጂናት እዴእናቷ
@tube3507
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፊሎዬ አላህ ያሣድግሽ።ፍቅራችሁ ይብዛ ይለምልም ከመጀመሪያ ጀምሬ ነው ስከታተላችሁ የነበር ለዛም ነው ይገባታል ያልኩ።ሳምሪ ቆንጆ ፋኒ ፀባየ ሰናይ
@yemaleda
3 жыл бұрын
ውይ እኔ በጣም ነው የምወዳቹ እንደ እናተ ያርገኝ ፍንዬ ሣምርዬ እወዳቹሀለው በርቱል እግዛብሄር ከናተ ጋ ይሁን ፍቅራቹ ያሥተምረኛል ዲሥ ላይክ የሚያረኩ ተዋቸው ሠው እራሡ በዛ ሥለ ሚገልፀው ተባረኩልኝ
@user-zm2hf7je7o
3 жыл бұрын
የኔ ውዶች ናፍቆቶቼ ኑሩልን ግን ሁሌ ጥያቄ እሚሆንብኝ ነገር ፊሎዬን ግን ለምንድነው እናተ ማክስ ስታደርጉ እሶን ግን እንዴት ነው እደዚሁ ነው እማያት ብቻ የኔ እንቡጥ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ
@user-pz5oo3zs6s
3 жыл бұрын
ሳምርዬ እኔ የማቅሽ ጂጂ ጋ እያለሽ ነው እማቅሽ እደቅም ትዝ ይልሻል ጂጂ ጸጉርሽን እሰራችሽ አንቺ ተኝተሽ ምን አለበት ያ ፍቅራችሁ ቢመለስ እዲመለስም የዞትር ጸሎቴ ነው
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
እፍፍፍ ፊሎየን እኔ ብቻ ግን በጣም እምወዳት ትርንጎ ማር ጣፋጭ እረ ስንቱ።።።።።
@fetihahassenhassen8861
3 жыл бұрын
ፋኒና ሳምሪን ማየት የጀመርኩት በፋኔ በመጀመሪ ሰፕራይዝ ነው እና !
@user-nm2ew7qm7x
3 жыл бұрын
የኔቆጆ በጣምነዉ የምወዳቹህ ማለት እናተየተናገራቹህት ትክክልነዉ ማለትእናተደስ አላቹህና እነሱም አላቸዉ አይደለም ግን እኔ ከራሴ ይልቅ የሰዉ ያሰደስተኝን ማለት ነገም የኔበሰአቱ እናም በአላህ ፈቃዲ ሁሉም በሰአቱ እደሚመጣሰላማዉቅ እናም እወነተኛ ፍቅር ከናተነዉ ቀጣምነዉ ደስእምቱለኝ ሰልክከማወራ እናተን ባየነዉ እምመርጠዉ ወይም ፍቅር አዲስን ባዳምትነዉ እሚሻለዉ
@user-xg6jb6rs3s
3 жыл бұрын
ጠንካሮች ናችሁ እንኳን መኪና መልካም ሀሳብ የሚሰጥ ወድ በጠፍበት ሰአት ፍኒ ጐበዝ ነህ ሳምሪየ ምርጥ ነሺ ፊሎየ የኔ ማር
@etaferawmoga768
3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የህጻኗ መቀመጫዋ ወደፊት እስኪዞር ድረስ አንዳቹ ጏላ መቀመጥ አለባችሁ እሷን ለማየት ትንታ የለበሰችው ብርድልብስ ፊቷን ሊሸፍናትና ሊየፍናት ስለሚችል በተቻለ መጠን አንድ አመት እስኪሞላትአንዳቹ ከኋላ ብትቀመጡመልካም ነው እንደሀሳብነው ጥሩ ጥንዶች ናቹ
@sitrazee13
3 жыл бұрын
እኔም ቤተሰብ ነኝ ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው የማውቃችሁ ስወዳችሁ እኮ በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ
@qidisitauae2001
3 жыл бұрын
የኔ ማር ሳምሪዬ እኔ ከተገናኛችሁ ጀምሬ አያችኋለሁ በጣም ነዉ እምወዳቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@fentawerke4904
3 жыл бұрын
እውነቱን ልንገራችሁ ሳምሪየ ኮሜንት መፃፍ አልወድም አንዳንዴ ብቻ ነው የምፅፈው ግን ላይክ ሳላደርግ ቪዲዮአችሁን አላይም እና ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦችየ ፊሎየ ነፍ አመት ኑሪ
@temimayasin7604
3 жыл бұрын
Lik nashi samir wanew tana new. Makina tana kale ngame ygazale ergatashi batam des yelele masha allah
@user-tc7wi4pq9c
3 жыл бұрын
እኔ አለሁ ከጀመራችሁ አስቶ እስካሁን አለሁ ፊሎም ተወለዴች ይህው ሰባት ወሯ በሰላም በጤና ትዴግላችሁ ስወዳችሁ ዴሞ ጥግ ድረስ ነው ስለኮሜቶች አትልውሩ ስታወሩም ሰንቸ አላቅም !!!
@user-hp3nc8zd5l
3 жыл бұрын
ሳምሪየ ወላሂ አንች መልካም ሴት ነሽ ከመጀመሪያው ጀመሬ ነዉ የናት የማያችሁ
@SaraSara-kc8lt
3 жыл бұрын
እኔ በጣም እወዳቹኋለሁ ተከታታያቹ ነኝ ግን በብዛት ካለፈነው የማየው ያው ስደት እደዚህነው አይመቻችም ታውቁታላቹ ስራ በዛ ይልብኛል እንጂ ወረተኛ አደለሁም ፋኒ ሳምሪ በጣምነው ምወዳቹ
@user-cy1ib3rt2h
3 жыл бұрын
ጣፋጮች ኖሩልን ፍቅር ያሸንፋልን የነሱደሰታ የተመኛ ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ ልጆቹ ድውውውው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
@melatkl7275
3 жыл бұрын
እኔ ከመጀመርያ ነው የማያችሁ ሳምሪ ከናትሽም ጋር ሆንሽ አዳድ ግዜ አይነበር ስትለያዩም ከፋኒጋር ሆነሽም ውስጤ ናችሁ ለጂጂም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
@SaraSara-kc8lt
3 жыл бұрын
ሰላም ሳምሪዬ እኳን ደስአለሽ ከዚህም በላይ ይገባሻል የኔ ፍልቅልቅ የፍቅር አስተማሪ ሴትነሽ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹፊሎየን ያሳድግላቹ
@fatmaadam5376
3 жыл бұрын
ሳምሪ እንደሆነች ብትሞት ተገኝቻለሁ ብላ አታምንም ድርቅ ነው ምትለው ሳምርዩ ጎበዝ
@rawdaheyru3084
3 жыл бұрын
እኔ ገና አብራቹ ሳትሆነ ነበር ማየት የጀመርኩኝ እን ከናንተ ውጭ ሌላ በጉጉት ምጠብቀው ሰው የለም በናንተ ብዙ ፍቅር ተምሬ አለው ሶ በጣም ነው ምዋዳቹ አላህ ሂድያ ይስጣቹ ፌሎ እድግግግግግግግ በይ ዲስ ላይክ ማረግ ፊልዴ አይደለም የጠላሁት አላይም እጂ
@AbebechYoube
3 жыл бұрын
እኔ ሰሚራን፡የማዉቃት ጅጅጋ ሆናንዉ እና እርግት፡ያሉ ጥንዶች ነቸዉ በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ
@user-qi7jn3um9l
3 жыл бұрын
ሳምሪዬ ስወድሽ ፋኒንም እደዛው ስወዳችሁ ፌሎዬ ሁላችሁም ኑሩልኝ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘
@user-kj8is9pw5d
3 жыл бұрын
ሥታምሩ ፍቅራቹ እስከ ጥግ ውቦቼ ❤❤🌹🌹
@iambest7963
3 жыл бұрын
ሙስሊሞች እሥኪ በአላህ የኡሥታዞች፣የመሻኢሆቻችንና ድንን የሚያሥተምሩ መልካም ወንድምና እህቶችን እናበረታታ በማይጠቅመንነገር ጌዜና እድሜን ከማቃጠል kzitem.info/rock/mPYue4rmXC1P1jgoBLb4Qg ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ እናበረታታቸው ሸርአድርጉት
@zd9022
3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እነዝህ ብር የስበስብ ነው እኛ ሙሚኖች ምን እንስራለን እዚህ ከኔ ቸምሩ ቀልባችን ለዱኒያ ለብልጭልጭ ተስረቃለች አይ ዱኒያ
@emam9191
3 жыл бұрын
ወላሂ ውነትሽ ነው ውደ እኔም ሁልግዜ እላለሁ እሚሰማ ጠፍ ባስካ ባያዳምጡ ላይክ ቢያረጏቸው ለሳቸው የጠቅማል አላህ ይስጡር
@fozitube1771
3 жыл бұрын
ሳምሪየ ፋኒ። ብዙጊዜ ኮሜንት አልሰጥም ግን እከታተላችኋለሁ በጣም ታምራላችሁ ፊሎየ ጣፋጭ ናት መልኳ ትንሿ ጂጂ ናት ታምራላችሁ ግን ሴት ስለሆንሽ አላማ ሥሩ ሀገር ላይ የሆነ ነገር ማለት ቋሚ ነገር አድርጉ ፋኒ ቋሚ ነገር አድርግላት ምንም ብቃት ቢኖራት ግን ቡሀላ የልጅናት ስትሆን አይታወቅም በሰው ላይ ስንት ችግር አለ በርግጥ ዋናው ፍቅርጤና ነው ፋኒ አስብበት ሁሌ እንደተመቸ አይኖርም ትረዱኛላቹህ ብየ አስባለሁ ይሄ ደግሞ ለናተ አይነገርም በተረፈ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ
@ilovethiopia9470
3 жыл бұрын
ኧረ ከመጀመሪያው ጀምሬ ሁሌ በደስታ ነው የማያችሁ ጥንካሬሽ ደስ ስለሚለኝ ለፍቅር ያለሽ ቦታ ለሰው ያለሽ ክበር ደስ ትይኛለሽ ስስቂ ደስ ይለኛል ሲከፋሽ ይከፋኛል በተለይ ስትወልጅ በጣም ነበር የጨነቀኝ
@abdulkarimkml4092
3 жыл бұрын
ማአሻላህ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል አላህ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ አይለያቹ
@user-rv2cg5em2s
3 жыл бұрын
ከመጀመሪያዉ ጀምሬ ነዉ የማቃችሁ ጥሎብኝ ስወዳችሁ ልቤ ናችሁ ከምር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የተፈተነ ፍቅር መጨረሻዉ ያምራል ፍቅር ሲለካ በሳምሪ እና በፋኒ ተለካ
@kalethiopia2550
3 жыл бұрын
ልጃቹ የምታምር ቆንጅዬ ነች beautiful family love you
@tadilatibebu2485
3 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ እምር ብሎባችሆል ፌሎዬ እመቤቴ ታሳድግሽ ሁሌም በፍቅር ያኑርላችሁ
@hanalove2898
3 жыл бұрын
ከምር ከስር ከመሰረቱ ነው እኔ የምከታተላችሁ ከምር እወዳችኃለን የምወዳችሁም ፍቅርን በናንተ ውስጥ አየዋለሁ ከዘር የፀዳችሁ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤❤❤
@natiselomon2388
3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁ ከ ናቲ ከ ቅን ልቦች 👇👇👇👇❤❤ፈካ ቲቪ youtu.be/UiMh5kwOK
@momi7086
3 жыл бұрын
እኩዋን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ አደኛነኝ ዛሬ ወጉ ደረሠኝ ላይክ ግጩኝ ምርጦችየ
@natiselomon2388
3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁ ከ ናቲ ከ ቅን ልቦች 👇👇👇👇❤❤ፈካ ቲቪ youtu.be/UiMh5kwOK
@lolman8495
3 жыл бұрын
ሰሚርዬ እኔ ቆንጆ ውድድድድድድ
@fafiethiotubez6252
3 жыл бұрын
ቆይ ሰምር እነንቴ ህፃን ኮሮና አይዝምእድ ወይ መክና ዉስጥ መተዉ ወይም የሆነ ነግር በፍቱዋ አልብሽዉ ፍሎ እደኔ ሙጩጭ የምቶዱት ልይክ ገጩኝ
@ethiopialove9780
3 жыл бұрын
እኔ ነኝ ገባ ወጣ ከሚሉት ....ጌታ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ መቀኛ ያርቅላችሁ ወንድ ልጅ ደግምሸ ወለጂ አሜን በይ ...❤️
@medi2217
3 жыл бұрын
Welcome አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ 👍👍
@doctorabitube273
3 жыл бұрын
ቤተሰው እንሁን
@medi2217
3 жыл бұрын
@@doctorabitube273 ok
@maya7837
3 жыл бұрын
ሳምሪና ፋኒኮ ሰዉአክባሪ ናቸዉ ልጃችሁም እንደናንተ ሰዉአክባሪ አድርጋችሁ እንደምታሳድጓት አልጠራጠርም ፊሎ ትደግላችሁ ሰብስክራይብ ሳላደርጋችሁ ብዙ ጊዜ ቆይቼ ነበር ግን አድርጌያችኋለሁ በማድረጌም አልተቆጨሁም
@azizagashu3676
3 жыл бұрын
እነዚህን ድስ ላይክ የምታደርጉ ኑሮችሁ ድስ ላይክ ይሁን
@mirfamirfa5480
3 жыл бұрын
መብታቸው ነው ድስላይክ ማድረግ ግድ ውደዱ አለ እንደ
@amiratube6888
3 жыл бұрын
ሳምሪዬ የምር ነው የምልሽ ገና ከፍኒጋ ሳትገናኝ በፊት ነው የምከታተልሽ ከፍኒምጋ ከተገናኛችሁም ጀምሮ እከታተላችሀለው ፊሎንኮ እኩል ነው ያረገዝናት የወለድናት ።ውድድድድድነው የማረጋችሁ ምችት ድልትይበላችሁ
@banmele7883
3 жыл бұрын
kedro jemero nw makachehu....u too hv real love each other.......i like all ur video
@Bader-hb8dq
3 жыл бұрын
ከመጀመሪያ ጀምሬ አያችሁለሁ በጣም ጠካራ ናችሁ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያርግላችሁ
@ethiopiaethiopia3849
3 жыл бұрын
እኔ ሳምሪ የማውቃት እናትዋ ቤት ሆና ነው ሳምሪ በጣም ጠንካራና ቅመም ልጀ ነች ፋኒም ትእግስተኛ ጎበዘ ልጀ ነው በጣም ነው የምውዳቹሁ የማደንቃችሁ በተለይ ከፖሊተካ ነፃ ናቹሁ ትልቅ ሁንልኛ ።
@ameieworkameiework61
3 жыл бұрын
እኔ ከመጀመሪያውም አቃችጛለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቃችሁ አሜን
@sunsun8433
3 жыл бұрын
ሳምሪ ፋኒ ምርጥ ጥንዶች
@mimidibrye7427
3 жыл бұрын
እኔ ነኝ የዳርካቹ ሳምሪ ቴጂ ጋር ሆናነው ማቃት ፋኒም ሲግል እያለ አንዳንዴ በላፍ አየው ነበር በቃ እናተ ተጋባቹ ወለዳቹ እኔ መዳም ቤት ነኝ እናም በፍቅር ነው ምወዳቹ እናማ ቤተሰብ ነኝ ፍቅራቹ ለዘላለም ይሁን ፊሎም እግዚአብሔር ያሣድጋት
@user-nj1dz9bf9o
3 жыл бұрын
የኔ ማሮች የናተ ፍቅር ሁልግዜም አስተማሪ ነው ስጀምሩም አብርን ነን እስካሁን
@Sara2127
3 жыл бұрын
እኔ በደስታችሁ ሁሉ ያኔ ቀለበትሽ የጠፍውን ግዜ ትዝ ይለኛል የእናተ ከፍታ ያስደስተኛል ከዚህ በላይ ብዝት በሉልኝ ምርጦቼ 💚💛❤️💐💐💐
@mariamakmad9897
3 жыл бұрын
ሣምሪ ፋኒ ፌሎ እወዳቹዋለዉ እና ዝርዝር ኪሥ ይቀዳል ለማይረብ ሠወች መልሥ አትመልሥ ፋኒ ጀግና ባልሽ ነዉ ሣምሪ አንች ጠንካራ ነሽ ጎበዝ ፋኒ ግን እዉነተኛ አፍቃሪ ነዉ እኔ እመሠክራለዉ ወርቅ በእሣት ተፈትኖ ወርቅነቱ ይረጋገጣል እናተም ተፈትናችዋል አሁን የደሥታ የከፍታ ጊዜ ነዉ ይመቻቹ
@sarayedinglmariamlije184
3 жыл бұрын
እኔ ሳምሪና ፋንን የወከዋቸዉ የሰርጋቸዉ ግዜ ነዉ ሳምሪ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ዉብ ነዉ 😍😍😍😍
@user-kx9he3is6b
3 жыл бұрын
እኔ ከመጀምራያው ጀምሬ አያቸዋለው በጣም ነዉ ምወዳችሁ የኔ ማሮች ❤❤❤
@hanantube3937
3 жыл бұрын
እንግዲህ እኔም ልኮምት እስኪ ሳምሪ እኔ አንችን ማቅሽ ጅጅ ጋር ኮሰርት ልትገቡ ተከልክላችሁ አትገቡም ስትባሉ ያኔ ነው ያየሁሽ እና ልሻለሁ እስካሁን ድረስ እከታተላችሁዋለሁ ❤❤❤👌👌
@albadr666
3 жыл бұрын
ውድድድድ ጥግ ድረስ ከድሮ አንስቸ ነው እምከታተላችሁ ከዚህ ላይ ደረሳችሁ ሰላየሁ ደሰሰሰ ብሎኛን♥♥♥♥
@seble1020
3 жыл бұрын
በማርያም ከንፈሬ እየደረቀብኝ ነው መድኃኒት የምታቁ ንገሩኝ ባዝሊን ነገር ማታ ቀብቸው ካደርኩ ጥዋት ይነፈርቃል ባዝሊን ካላደረኩ ይደርቃል አሁን ቀላብኝ ከመላጡ የተነሳ ምን ላድርግ
@amalshaarani5293
3 жыл бұрын
Ethiopia
@amalshaarani5293
3 жыл бұрын
J
@yusrayoutube4930
3 жыл бұрын
እኔ ከስር መሰረቱ ነው የማውቃቹ ሳምሪ ከጂጂ ጋር ፀጉርሽ ስትሰራሽ አብሬሽ ነበርኩ ስንቱን አሳለፍን ፈጣሪ ይመስገን ፣🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@serkibamlaku4980
3 жыл бұрын
እኔ ከመጀመሪያ ጀምሮ ነው ማውቃቹ በጣም እምወዳቹ ጥንዶች ናቹ ፊሎዬ እድግ በዪልኝ የኔ ማር😘😘😘
@yeshiyeshi308
3 жыл бұрын
ፊሎዬ እድግ በይ ስወድሽ ። ፍቅር የሆናችሁ ልጆች አከብራችሗለሁ በርቱልን !!!።
@natiselomon2388
3 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁ ከ ናቲ ከ ቅን ልቦች 👇👇👇❤❤ፈካ ቲቪ youtu.be/UiMh5kwOK
@user-ph8vq5ob7e
3 жыл бұрын
ሳምርዬ አስተዋይ ሴት ነሽ አተም ፉኒ መልካም ባል ነህ እረጅም እድሜ ተመኛው ።
@user-cy1ib3rt2h
3 жыл бұрын
ልጃቹ እመቤቴ ታሳድግልሽ ውድ
@fanyeabichuwadaje1952
3 жыл бұрын
Ena ke majemriwu jemre nwu yemktatelechehu betam nwu yemewodachehu. hulem ye Allah tebka ayelyachehu fkrrachehun yebrkewu weddddd ❤❤❤
@mesuyoutube1089
3 жыл бұрын
እር ቀልቤን ገፈፉችሁት መኪናው ተስረቀ ስትሉ በድንጋጤ ወደኩኝ የእውነት አያርገው በተርፈ እወዳችሆለሁ እግዛብሄር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ፊሎዬን ሳሙልኝ
@user-eu2wl3cb3k
3 жыл бұрын
እረ ሳምሪዬ እኔ ማቅሽ እናትሽ ጋአ ሆነሽ ነው ግን አንቺ ፋኒጋ ሙቪ ስታረጊ እኔም አረኩ ተገናኝታቹ ወልዳቹም እኔ አብሬአቹ ነኝ ከመዳም ቤት አልወጣሁም ከ6 አመት ቦሀላ አገሬ ልገባ 2ወር ቀረኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
@tigstalebel2300
3 жыл бұрын
ሳምሪ ና ፋኒ በጣም ነው እምወዳችህ ግን ተከታትየ ግን ምንም ነገር አይቸ አላቅም
@asterfeleke3983
3 жыл бұрын
Samrii inaa fanii bexam wedachuwalewu nuffffff amet bafqrii beselam bedesta nuriling filoyen damoo samuling wdddddddd new maregatii
@user-bu2kc3ni8w
3 жыл бұрын
ዘራ የመጀመረ ኮመንት የሰጠሁት ኢኔ ነዉ ተዲዬ
@masoodhbdkhan5112
3 жыл бұрын
ይህው እኔ ከትጀናጀኑ ጀምሮ እስከ ፍሎ ድረስ ተከታያቹ ነኝ አይ ይሄ ስደት ሳምሪዬ የናተን ተመልካች ሆኜ እንዳልቀር
@zeharaousman3499
3 жыл бұрын
ሳምሪና ፋኒየ ሰወዳችሁ መግቢያችሁን እንዳትቀይሩት በጣም መሳጭ ጥሪ ነው💖💖💖
@user-ve3ol3xv2f
3 жыл бұрын
ፕራክ ነወ ቢሉኝ ወይ የነገው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ እስኪ በቅንነት subscribers adrgon sewadachu❤
@bitanyahabesha4830
3 жыл бұрын
Enedemamer
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@merryyederrick
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@felieyihunlebegonew814
3 жыл бұрын
Fsf በጣም አምሮባቸዋል የምትሉ like
@janetmeskle5014
3 жыл бұрын
Enant ebakachu metfo prank atsru tiru aydelem .Samrinm ataskefat .
@tonytannous9875
3 жыл бұрын
Bayye bareduu qashitiwwan love you so much FSF winds😍😍❤❤❤❤❤💏💏💖💖💚💙💚
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
በፈጣሪ ደግጨ ነዉ የገባሁት ለፊሎየ ስወዳት
@rozitube2150
3 жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ሳምሪዬ አፀፋውን እንደምትመልሺለት አልጠራጠርም😂
@tigesttemesgen2780
3 жыл бұрын
ፍሎዬ አፍዋጋ አባትዋን ነው የምትመስለው ። እድግ በይልኝ ፊሎዬ የእውነተኛ ፍቅር ውጤት።
@abte9541
3 жыл бұрын
Bakachu prank mehonun tawkalech sijemrm mekinaw endaltifa tawkalech enam video eykrsik endhone tawkalech biyans endaystawk adergu🤪😂
@UserUser-om3er
3 жыл бұрын
FSF. Betam new metamerut. Samirye lefetarishi techenki. Amelak abezeto feker yisetchu
@yonatanteshome6800
3 жыл бұрын
WOW NICE PRANK I SWEAR SAMRI FANI FILO YOU GUYS THE BEST #1 BERTU ENEWEDACHUALEN EZGIYABER YITEBEKACHOU.💚💛❤
@nejatlovetube5979
3 жыл бұрын
እኔ ወላሂ ሳምሪን ሳወቃት ገና እናቷ ጋር እያለች ነበር ያንን ጊዜ እንደውም ቤታቸው ወሀ በዉሀ ነበረ ጂጂ ከወጭ ስትመጣ ብር ክፍለሽ አሠሪ እያለቻት ነበር ያንን ቀን ጀምሮ ነው የማወቃት ወላሂ ኑሪልኝ ኮሜቴን ካነበባችሁት ፌሎዬን በአላህ ስም ሳሚልኝ በጣም ከልቤ ነው የምወዳት ♥❤🇸🇦🇪🇹
@samrawittube9195
3 жыл бұрын
ከመጀመሪያ ጊዜ ነው የምከታተላቹሁ ፌስብክ ላይ እራሱ የሶስት አመት ጏደኛዬ ነሽ ሞክሼ
@yaredhiwet466
3 жыл бұрын
የመግቤያውን ዘፈን ዘፋኝ ስም ንገሩኝ 🙏🙏🙏
@kebebew9985
3 жыл бұрын
ፊሎዬ የልጄ እኩያ የኔ ቆጆ እድግ በይልኝ
@Geni790
3 жыл бұрын
እኛም ለእናተ ትልቅ ክብር አለን ሳምሪዬ 💗💗💗 ፊሎየ ደሞ በራሶ ዩቱብ መጥታ ለማየት ያብቃን
@Em.YouTube.
3 жыл бұрын
ደምሩኝ ያገሬ ልጆች እህት ወንድሞች በቅንነት ያገሬ ልጆች
@sebelwengali7654
3 жыл бұрын
የልጅ አዎቂዎች እኮ ናችሁ ማርያምን ❤
Пікірлер: 692