KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መንፈሳዊ ብርታትን እንዴት እናግኝ ?
5 ай бұрын
መንፈሳዊ ብርታትን እንዴት እናግኝ ?
Рет қаралды
10,394
Mekre kidusan
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 54
@Creat.idea3
5 ай бұрын
መጀመሪያ ነኝ 🎉
@Mekerekidusan
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-ug8dm2cw4i
5 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሄር የቸርነቱ ብዛት ስራው ግሩም ነው ብርታት ፅናት ጥንካሬ ሀይል ጉልበት መበርታት ጥበብ ሁሉም የልኡል እግዚአብሄር ነው ሁሉም ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤
@Mekerekidusan
5 ай бұрын
አሜን እህታችን🙏🙏🙏
@Mekdes2024
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሔ✅️ ሄ❌️ ይቅርታ እህቴ
@user-ug8dm2cw4i
5 ай бұрын
@@Mekdes2024ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስህተቴን ስለነገሩኝ ሔ✅
@AsagedechShewafera-oz6bu
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@sanayesanaye-yp5rv
5 ай бұрын
አሜን ቃሉን በልባችን ያፅናልን
@tekatom8796
5 ай бұрын
መምህር የመንፈሰዊ ብርታት ስለሚያሰፈልገን አግዘን ‼️ እግዚአብሔር እንደ እናንተን ያሉ መምህራን ባይሰጠን ኖሮ አውን በመንፈስ ውጊያ ላይ ላለን ምን እንሆን ነበር "ላያስችል አይሰጠም" ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኑርልን‼️‼️‼️ 🙏🙏🙏
@sanayesanaye-yp5rv
5 ай бұрын
ወንድማችን የሕዎትን ቃል ያሰማልን አሜን❤❤❤
@mulumulu6983
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌷👏አለማመኔን እርዳው ጌታ ሆይ😢
@user-xs8jw7wp1s
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adanadanish6456
5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
@yohanisjulicamenamenamen2490
5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@gantgant6451
5 ай бұрын
የእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን ጥበብህና መስተዋልህን አስተምረን😢
@user-zz4rc4ep3w
5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ሃይልና ብርታትን አድሎ በቤቱ ያቆይልን
@user-oj2zs7if8k
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ❤በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤☦️
@HappyCornflowers-bc9by
5 ай бұрын
ከ እግዚአብሔር ከ አባታችን ከ ጌታም ከ እየሱስ ክርስቶስ ይሆነ ሙሉ ሰላም ፀጋ ለ እናተ ይሁን ቅዱሳን አሜንንን እየሱስ ያደርጋል ይታዳጋል ሃሌሉያ ታማስገን አምላኬ ሲላ ሁሉም ናጋረ
@Mekerekidusan
5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-zk1pr9sm5v
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤🙏
@etsegenetalemu2713
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-ug8dm2cw4i
5 ай бұрын
አሜን(3)ቃለ ህይዎት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሄር ይሠስገን ወንድማለምየ በጤና በሰላም በረጂም እድሜ በፀጋ ጥበብን ያብዛልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ልኡል እግዚአብሄር❤🙏
@Mekerekidusan
5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@habtamlove7266
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤
@hannateshome4721
5 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤
@Tgs542
5 ай бұрын
Qale hiwot yassemalin wandimachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hana4687
5 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemelen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🤲🤲🤲💚💛❤️
@mulumulu6983
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@user-vc4bq3oi5f
5 ай бұрын
በእዉነቱ ቃለሂወት ቃለበረከትን ያሰማልን 🥀🌹🌹🌺🌹🌺🌺🌹🌺🌹🌺🌺🌺
@roberasintayehu8323
5 ай бұрын
Ameen qale hiwotin yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetanberber7929
5 ай бұрын
Amen kale hiwot yasmalen
@adbarungatu2820
5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን
@user-ol8fs1yc7p
5 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አለማመኔን ርዳው ጌታዬ❤❤❤
@soonata670
5 ай бұрын
ቃለህይት ያሰማልን
@Mekerekidusan
5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@jemayenshreta8146
5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን የአባታችን የአባ ሽኖዳ በረከት አይለን አሜን!!
@Mekerekidusan
5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@DeginetDilase-fs6ry
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mekdes2024
5 ай бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን🤲
@biruktayitsisay7011
4 ай бұрын
እሰይ ደስ ሲል ቃለሕይዎት ያሰማልን እንድንፈጽመው ይርዳን ፡፡አለማመናችሀንን ይርዳው
@user-ss6lq3ju7e
4 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን
@Mekerekidusan
4 ай бұрын
አሜን🙏
@Haimanot-py8ef
5 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ስለ ግብፃዊቷ ማርያምና አባ ዘሱማስ ፊልም ስራልን❤
@Mekerekidusan
5 ай бұрын
እሽ እሰራለሁ
@user-yc9pp2rr8t
4 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin
@MogesAbebe-dp1ux
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህዉት ያስማልን ዎንድማችን ❤በፆሎት ኣሱብኝ እህት ዎንድሞቼ ወለተ ስንበት ነኝ ኣዳምጣሎሆ ግን ተገባራዊ ሞሆን ኣቃተኝ 😢
@user-gy6li4up3u
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ሁላችንም ነን
@Mekerekidusan
5 ай бұрын
ጸሎት ንስሀ ስጋወደሙ ምጽዋት በደንብ ማድረግ ነው🙏🙏🙏
@user-gy6li4up3u
5 ай бұрын
@@Mekerekidusan እውነት ነው ግን ያለንበት ቦታ ከደጁ ርቀን ፈጣሪ ለንሰህ ሞት ያብቃን ብቻ
@user-ug8dm2cw4i
5 ай бұрын
እህቴ በጨለማ ውስጥ ብርሀን የሚያበራ ልኡል እግዚአብሄር ያስብሽ🙏
@MogesAbebe-dp1ux
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ያክብሪልኝ
@tigistalemu889
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Пікірлер: 54