KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መንሱር ጀማል - “ያልኩት ስላልተፈፀመ ክስ መስርቼያለሁ”
Күн бұрын
መንሱር ጀማል - “ያልኩት ስላልተፈፀመ ክስ መስርቼያለሁ”
Рет қаралды
12,671
EthiopikaLink Videos
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 97
@dawitdave6328
11 ай бұрын
መንሱርን የእውነት ባለሀብት አድርጎ የሚያስብ ሰው ያስቀኛል ቀኑን ሙሉ ቲክታክ ላይ ከላይቭ ወደ ላይቭ እየተሽከረከረ ሲያወራ የሚውል ሰው በምን ሰአቱ ነው ነው የሚሰራው😂 ደግሞ ብትገሉት የኢትዮጵያ ሀብታም አፍ አውጥቶ ሀብታም ነኝ አይልም😂 ይሄ ዋቴ ሰውዬ ገግሞ ሊታወቅ የተጠቀማት መንገድ ናት ለማንኛውም ይመችህ የአ.አ ልጅ ምቀኝነት አያውቅም ያርግልህ ይሄን ህዝብ አምታታው መንሱሬ🤘
@user-ym9tw5cj3j
11 ай бұрын
እይ ዳዊት አንተን ደግሞ በሀብቱ ብቻ ሳይሆን በጭንቅላት አስተሳሰብ በልጦሀል ቴክኖለጂ በረቀቀበት አለም ቁጭ ብለህ ጭንቅላትህ እንደዶሮ ጭንቅላት አንሶ ባለሀብት ከሆነ ሳይት ለሳይት ወይም ሱቅ ለሱቅ ይሩጥ ትላለህ አባቴ የቀጠራቸው ሰወች ምንሰርተው ይብሉ
@lenagreetsonglama1833
11 ай бұрын
እሱ አይሰራም ቀጥሮ ሰለሚያሰራ መሰራት አይጠበቅበትም😁😁😁
@emmushet
11 ай бұрын
ጠያቂው ለዛቢስ ነው። Respect Mensur for your patience.እጅግ ግልፅና ትዕግስተኛ ነህ።
@AbebeDemle-ec6pu
11 ай бұрын
የጠያቂው አድናቂ ነኝ ግን ሙድ የያዘበት ይመስላል በጣም ንቆታል። ያልጠየቀው ነገር የለም፣ የጥያቄዎቹ የሀሳብ ፍሰትም ደስ ይላል። የመንሱርን የጤና ችግር ግልጥልጥ አድርጓ ነው ያሳየን። ለክፉ የማይሰጥ ቢሆንም የአእምሮ ችግር ይስተዋልበታል።
@user-dh2xv9qx2m
4 ай бұрын
Geta Jesuse yebarkhe yetbke yasarfhe💙🙏 sew alemen byaterf nefeswun gen bygowda men tekem alew yelale baible. Geta yerdhe💙🙏
@MmD-jo2sc
11 ай бұрын
እዩኝ እዩኝ ....lol that is the final result.
@leylab6955
11 ай бұрын
ምንህም አይጥመኝም ቢሆንም ሞት አልመኝልህም
@Gerber5575
11 ай бұрын
በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ የሚለው ተረት መንሱር ላይ በትክክል ሰርቷል ።
@kukutilove
11 ай бұрын
ይህ ውሸታም የቲክቶክ መንደረኛ የመንግስት ካድሬ ስለሆነ የደሀው ገንዘብ ለሱ ይፈሳል
@fatiya8477
11 ай бұрын
360 ዎች ምቀኞች ባለጌዎች ዘረኞች ናቸው እነዚህ ዝፍጦች መንሱርዬ❤🎉
@kukutilove
11 ай бұрын
መንሱር አጬበርባረ
@mealatdemessie5939
11 ай бұрын
እጅግ በጣም እውነተኛና ግልፅ የሆነ ሰው መንሱር ጀማል! እግዚአብሔር እድሜ ሰላም፣ ጤና እንደሚሰጥህና፣ ያለህ መሆኑ ያስታውቃል። ፈጣሪ ይጠብቅህ፣ እንወድሃለን እናከብርሃለን። መብትህን ከማስከበርና ከማክበር ወደ ኃላ እንድትችል!!!❤❤❤❤❤❤❤
@ednajone9066
9 ай бұрын
መንሱሬ ልካቸውን አሳየቸው ቅናታሞች ❤
@feshtatube7425
11 ай бұрын
Yoni Mirt gazetegna ❤
@fatiya8477
11 ай бұрын
ሳህ በእስልምና ፍቅርን ምናምን ማፊ❤ጎበዝ መንሱርዬ የኔ ውድ ወንድም🎉🎉
@kukutilove
11 ай бұрын
ውሸቱን ሲሸረሙጥ ነው የሚውለው
@alemhailehaile8871
11 ай бұрын
ጊዜ የሰጠው ቅል ተሠቅሎ ጸሀይ ይሞቃል ትላለች አያቴ አረ ተው ባክህ እንደጀዋር ለምን ተከበብኩ ብለህ ፔጅክ ላይ አትለጥፍም ተው ቀዝቀዝ በሉ ያልፋል አብረን ብንኖር አይሻልም🤔🤔🤔
@bekalove3560
11 ай бұрын
ባለጊዜነህ አይዞህ
@betybetty8036
11 ай бұрын
የኛ መሲህ ዋው ያልከው አልተፈጸመም ኡኡቴ አጋጠህ ጠብቅ አቅለሸለሽከኝ ቋቅ
@ermiasassfa9516
11 ай бұрын
ዮኒን እና ብርሀኔ ንጉሴን በሰማንበት ተረኞች ጅሎችን መስማት በጣም ያማል! ይሄ ጅል ኢንተርቪ እየተደረገ መስሎታል ዮኒ ያራዳልጅ ሙድ ያዝክበት እኛንም አዝናንተህናል:: እናመሰግናለን
@FearLess-kj3qb
11 ай бұрын
አይን አውጣ ደረቅ እንዳንተ አላየሁም ጊዜውን የሚመስል ሰው ነው 🤑
@mesaymesay5638
11 ай бұрын
መኖ መጣ መባል ከአገር የሚወጡ በዙ
@kadijaabadiru6231
11 ай бұрын
Mashaallh jebadhu jeba Kenya bilibila kee naa eragi adara
@lenagreetsonglama1833
11 ай бұрын
ደምሳሸ ይቅርታ ጠየቀቅ ወዲያው ቪድዬም ሰርቷዋል በዛላይ እና ከይቅርታ በላይ ምን ያርግልክ
@emmushet
11 ай бұрын
መጀመሪያ ክፍት አፉን ቢሰበስብ ይሻለው ነበር። በኋላ እንዲህ ከሚሸና...
@filimon683
11 ай бұрын
መንሱር አባ ሳክሶ ሳክሳም
@mimialex2514
11 ай бұрын
ወይኔ ዮኒ 😂😂
@ilmaanagaro978
11 ай бұрын
መንሱሬ አላህ ይጠብቅህ።
@Marthahealthyliving
11 ай бұрын
ከመንሱር በጣም ያዝናናኝ ዮናስ ነው ቀላል ሙድ ይይዛል 🤣🤣
@genetdemissie
11 ай бұрын
Mensuri Anete wuloh keqrow keyaredi gari nwu wuloh yetchegeri hegeri merdate Atchelim yeAmara hezbi gedayi Abiyn lemon?
@abdujemal3234
11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ መንሱሬ ማሻአላህ
@Mihiret855
11 ай бұрын
እኔ አሶይዛለዉ ይሄ ሰዉዬ ከኔ የበለጠ ገንዘብ የለዙም
@Tigireda
11 ай бұрын
አብይ አስፈንድዶ ይዝናናብህ ..... ያንተ ድድብና ለየት የሚያደረገርው በየቀኑ እያደገ እየተሻሻለ መሄዱ ነው 😂😂😂😂😂 ህዝብ የሚያዉቅህ በድድብናህ ነው ። ቡሽቲ
@beingstrong3839
11 ай бұрын
ልብህ ንፁህ ስለሆነ ትመቸኛለህ መንሱሬ ክፉ አይንካህ
@user-ng1qx4ys3b
11 ай бұрын
ማ ነ እው ያ ለ ው አ ጭ
@luliyagebrehiwot2112
11 ай бұрын
ዮኒ❤
@kukutilove
11 ай бұрын
ዩናስና መንሱር ጅሎች ናቸው
@feve680
11 ай бұрын
@@kukutiloveየትኛውን ዮኒ ይሆን " " ያልሽው ?
@fatiya8477
11 ай бұрын
መንሱሬ አቢቢ❤❤አላህ ይጠብቅህ ዘመኑ ከፍቷል ጠባቂክንም አትመን ምድረ ምቀኛ መንግስት መደገፍም መንቀፍም መብትህ ነው ምድረ ደደቦች የበታችነት ስሜት ሊደፋቸው ነው አብሽር ከፊትህ እልህ ይቅደምህ❤❤
@kukutilove
11 ай бұрын
እሱ ነው ደደብ
@betybetty8036
11 ай бұрын
ገደል ግባ ባለጊዜው ተቀጅቅጀሀል
@fasilteshome9348
11 ай бұрын
ዮኒ አንደኛ
@anchishi8618
11 ай бұрын
ወይኔ ይሄ ሰዉ ነዉ ብላቹ ማቅረባቹ ነዉ ሚገርመዉ የወረደ ሚዲያ
@amirMahmed
11 ай бұрын
ዩኒ ግን ስለ ፕሬዝዳንትነት ህልሙ ብጠይቀው አሪፍ ነበር
@hiyamhiyam162
11 ай бұрын
Kezenam mnew atersugne alek
@almemenhote-xu8yn
11 ай бұрын
ኢቶፒካሊንኮች ትመቹኛላቹ
@almemenhote-xu8yn
11 ай бұрын
መንሱሬ ይቅርታ አድራጊ ሕይወት ያለው ሠው አሸናፊ ነው
@saddammohammed1813
9 ай бұрын
Tayakiw siyastela
@zebu4271
11 ай бұрын
መንሱሬ ምርጡ ወንድማችን
@mesaymesay5638
11 ай бұрын
ግልፅነትህ ይመቸኛል ሸኔ ነው ሚደራደርህ
@user-fn6ny8zl9v
11 ай бұрын
❤❤❤መንሱር ጀማል እራስህን ጠብቅ ብዙ ስው በቅናት ብን ብሎል
@yeshimebettilahun741
11 ай бұрын
በጭባጫ
@abiygebremichael1241
11 ай бұрын
እባካችሁ የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ከዚህ ቪዲዮ ትምህርት ውሠዱ. ለክብራችሁና ለመልካም ሥማችሁ መፋለምን ልመዱ. የማንም ሚዲያ ገጽታችሁን እንዲያበላሽ አትፍቀዱ.
@AbiyT-v9k
11 ай бұрын
Yoni malya keyrhe kezami 90.7 metah. Birhane nigussie dehna new? Selam belew...
@beersheba4316
11 ай бұрын
ዮኒ ሙድ አልያዝክም ትመቸኛለህ በቃ መንሱር ጀማል ተራ ሰው ነህ ከዚሰውዪ የበለጠ ብዙዋች ሰድበውህ አዋርደውህ ያቃሉ ይሄ የፍቅር ሲዝም መስራች ብዙዋቻችን ከፈሱ የተጣላ ልጅ መሆኑን እናውቃለን ይሄን ምስኪን ልጅ ይቅርታ ጠይቆህ 12 ሰከንድ ዘገየ ብሎ ከሰስኩት ይደብራል አንድ ነገር ያልገባህ ጥበቃ አያድንህም ሰው ሊያጠቃህ ቢፈልግ በፈጣሪህ ( በአላህ ) ታመን በጋርዶችህም ሊያጠቁህ ይችላሉ ተሽሎ መገኝት ነው ልጁን ፍታው ብዙዋች ብዙ ብለውሃል ሌሎች ሰዋች ከሰደቡህ ይበልጥ ደምሳሽ አልሰደበህም ። ይሄሁላ መዘባረቅ ገርሞኛል ዛቻ ገለመሌ ምትለው ውሽት ማን ሰለሆንክ ሰው ያጠቃሀል አቦ አታካብዳ አንተ ተራ ሰው ነህ በገዛ ፍቃድህ እያዙኝ ልቀቁኝ ያልከው እራስህ ቲክቶክ ታፕ ታፕ እያልክ ለምትሰጣው ሀብታም ነኝ ብለህ ትቦተረፋለህ ከፈራህ ሁሉንም ሶሻል ሚዲያ ሳይን አውት ብለህ ውጣ። ባንተ ስም ያንተንም ስም ጠርቶ ሊታወቅ ያሰበ የታወቀም የለም ፍቅርሲዝም በራሱ መንገድ የታወቀ እና የራሱ ፎሎወር ያለው ሰው ነው ታካብዳለህ ዱዝ
@user-xl7yf8qk5o
5 ай бұрын
Ere mn aynet tiyaqe new emiteyiqew sew midy lay kalota tera sew new mlt new lemitilew ngr tinikake arg
@mikbunya2522
11 ай бұрын
tadia mejemeria arfeh mekemet new eko yante tefat new mensur
@2Kmt
11 ай бұрын
እኔ እንደውም ልገልህ የምፈልገው መንሱር ሌባ ነው ደምሳሽ በሕይወቱ ጥሩ ነገር የሰራው አንተን በመስደቡ ነው😂😂
@yainymarsha1435
11 ай бұрын
Kkkkkk. አንድ አባት ፍርድ ቤት ለሞስክርነት ተጠርተው ሟች እንዴት ነዉ አሟሟቱ ተብለዉ ሲጠየቁ??? ሟች ከመሞቱ በፊት ቀን ሙሉ አስፋልት ለይ ሢሮጥ ነዉ የሚዉለዉ አሉ
@samrialem1917
11 ай бұрын
Eyugh eyugh yehan yametal
@privatecell3665
11 ай бұрын
Selmitwataw nagre lamin tinagrlh gelxe atuni
@fatiya8477
11 ай бұрын
መንሱርዬ የኛ ሰው አብረክ ስታክ ይወድካል ስትበልጠው ግን ሊያጠፋክ ይፈልግካል ሲቀጥል ደሞ አንተ ሙስሊምና ኦሮሞ ስለሆንክ እንጂ አይማኖተኛም አይደለህም ለዚህ ነበር ተው ለነሱ አታሸርግድ ስንልክ የነበረው ይህው ዞሮውን ጭረሽ ኦርቶዶክስ ትል አርገው መግቢያ መውጫ አሳጡኩ እነዚህ ቅንቅናም ምቀኞች
@kukutilove
11 ай бұрын
ጋላ ነው እንዴ?
@samrialem1917
11 ай бұрын
Menatie meh leb kaleh power yalew sew gar endi atargem
@samigola
11 ай бұрын
ምነው ዮኒ ማኛው ይሃ ሁላ ስድብ ሲሰድብህ ምንም አላልክም እንዳውም ስምህን እየጠራ ነበር ሲሰድብህ የነበረው ሌላው ደግሞ ከምንም ነገር የሚከላከልህ ፈጣሪ ብቻ ነው ሰው ለይተህ እትክሰስ 🤣🤣🤣
@user-Smartlife
11 ай бұрын
Qanteshe now gazetagna metbalow Woyee qinat Yee masur Cammaa nek ante Danze
@mesaymesay5638
11 ай бұрын
ፋኖመጣ መባል ከአገር ለመውጣት ተበራከተ
@wubishettilahun5990
11 ай бұрын
የትውልድ አካባቢህ የቱሪዝም ሳምን የon line ውድድር ላይ ድምጽህን ለምን ነሳሀት? ምንም ብሆን ሀገርን መውደድ ለአካባቢህ ቦታ ከመስጠት ነው ምነሳው። ቤተ ሰብህ ደግሞ ተጋብተው አንተን ወልደው ባሳደጉበት ሀገር ተከብረው እየኖሩ እንዳለ ነው የምናውቀው።
@amenamen8239
11 ай бұрын
ደምሳሽ ትክክል ነው የትልቅ ትንሽ ባለጌ ዘረኛ ነህ አንተ ማን ሆነህ ነው የምትከሰው? እውነቱ ተነገረህ እንጂ አልተሰደብክም
@undermysaviour
11 ай бұрын
በምድሪቱ ላይ የተፈጠረውን ብቸኛ ጤነኛ ሰው ልክሰስ ትላለህ መንሱር? ተው ጥሩ አይደለም ተው።
@gedioneshetu1124
11 ай бұрын
ያ ህመም ይሆን?
@uintytube7533
11 ай бұрын
የኦሮሞ ባለ ግዜዎች ነን ባዮች መረጋጋትካልቻላችሁ ዋጋህን ታገኛለህ
@chombetube7415
11 ай бұрын
በሽተኛ
@yasinmohamed5914
11 ай бұрын
አይ መንሱር ቱል ቱላ
@yainymarsha1435
11 ай бұрын
ወይ ባለ ጊዜ አረ ተዉ እግዚአብሔርን ፍሩ በጣሞ መሬት ጠበባችሁ ሐገሪቱ የናተ ብቻ አይደለም ያለቅጥ በዚ ልክ አትጥበቡ ለሚያልፍ ቀን እራሳችሁን በቅጡ አሳያችሁን ድሮ ለኦሮሞ ሦልጣን መስጠት ለህፃን ብርጭቆ መስጠት ነዉ ይባል ነበር እና ተረጋጉ ደሞ ሠዉ ዘቅዝቃችሁ የሞትገሉ ዘግናኝ ፍጡር ናችሁ በሱ ጉዳይ ዉስጣችሁ ያልተፀየፈ ሞድረ ማፈርያ
@TseganehKuma
11 ай бұрын
ከብት ነህ:: በአንድ ሰው ምክንያት ሕዝብ ከመስደብ የባሰ ሕፃንነት የለም::
@user-ng1qx4ys3b
11 ай бұрын
አየባልም
@fadhus
11 ай бұрын
ተራ ጋዜጠኛ የመንደር
@user-dj2jf4he9o
8 ай бұрын
harggww
@user-ng1qx4ys3b
11 ай бұрын
ቱ ል ቱ ላ
@TewodrosIsrael-vl6pt
11 ай бұрын
Mensure ymechish
@kiroswase876
11 ай бұрын
አንተ ቀዳዳ ሀናን አደል እንዴ ያ ጠብደሉ
@marsilastewodros3599
11 ай бұрын
ወሬ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል አልነበር እንዴ 😂😂😂 ስጋት ያለበት ሰው ወቅታዊ ሁኔታውን ከዘረዘረ ውሸት ነው የእውነት ስጋት ካለበት ያለውን የጥበቃ አቅም የእንቅስቃሴ ሁኔታውን በዝርዝር ይናገራል ደደብ ወሬ ውሸት
@user-wn4cu1je4w
11 ай бұрын
ተከብረ ለምን ቁጭ አትልም በጣም ቀለልክ ወሬኛ ሁሉም ቀን አለው እንደውጣክ ትወርዳለ በሚዲያ እያወራ ለቤተሰብ አልነገርኩም ይላል ቀዳዳነትህን ያሳያል
@kukutilove
11 ай бұрын
influencer አላቹ እናንተ እራሰ የሱ ቢጤ ናቹ :ይህ ማፈሪያ የቲክ ቶክ መንደረኛ ዩኒ ማኛና መንሱር ማለት የሰው አእምሮ የሌላቸው: ከሰው ተራ የማይመደቡ የማይረቡ ምንም የማሰቢያ አእምሮ የላላቸው ናቸው: የብልፅግና ካድሬ ስለሆነ የደሀው ገንዘብ ይሰጠዋል: ደደብ ነገር ነው ደሞ ላገባ ነወ ይላል ? ምን አይነት ደደብ ነች እሱን የምታገባ ?
@JahAdam
11 ай бұрын
ቀዳዳ ቱልቱላ ነገር ነህ ደግሞ የታባቱ ተቀደድ እስኪበቃህ ተቦትረፍ ተንዶቅዶቅ
@fatiya8477
11 ай бұрын
360 ዎች ምቀኞች ባለጌዎች ዘረኞች ናቸው እነዚህ ዝፍጦች መንሱርዬ❤🎉
@user-ng1qx4ys3b
11 ай бұрын
ቀ ዳ ዳ
@tsigagebresaldic8980
3 ай бұрын
ቀዳዳ
@user-ng1qx4ys3b
11 ай бұрын
ቱ ል ቱ ላ
@user-ng1qx4ys3b
11 ай бұрын
ቱ ል ቱ ላ
Пікірлер: 97