KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መርሳ ከተማ የተሰራ እጅግ አስገራሚና ድንቅ ስራ ይህንን ሳታዩ ቤታችሁን እንዳታሰሩ
No video
Жыл бұрын
መርሳ ከተማ የተሰራ እጅግ አስገራሚና ድንቅ ስራ ይህንን ሳታዩ ቤታችሁን እንዳታሰሩ
Рет қаралды
8,159
የሱፌ Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 90
@user-tb2zj9kx4o
9 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ስራ የተሰራው እኔም እንደናንተ የጂብሰም ባለሙያ ነኝ
@meki391
Жыл бұрын
ዋጋውን እየተናገርግ በተረፈ አሪፍ ሰራ ነው
@zaynabaa4034
Жыл бұрын
የሚሰራ ወጣት በጣም ደስ ይለኛል በርቱ የኛንም ትሰሩልን አላችሁ ኢሻአላህ
@kalidhadiya6766
Жыл бұрын
በጣም,
@user-nw3wt5ij6i
Жыл бұрын
በጣም ማሻአሏህ
@AhmedinAbebe
9 ай бұрын
መሻአላህ አሪፍ ነው ኢንሻአላህ ትሰሩልኝ አላችሁ 2 ወረ ብሀላ
@rukayamohammed6454
Жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ብር ወጦበት እደዚህ ሀሪፍ ነገር ሲሰራ እደት ደስ ይላል
@user-nw3wt5ij6i
Жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣምመስ ይላል በርታ ወድም አሏህ ይጨምርልህ
@user-tl9od9qj2z
Жыл бұрын
ማሻአላህ መርሳ የሚለውን አይቸ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ
@rjdjjrjr5607
Жыл бұрын
ማሽአላህ ያምራል በርታ
@umudanya8946
Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ ሀሪፍ ስራ ነው
@fatmasaid2959
Жыл бұрын
Wow batma ymrla 👍
@SamirahSamira-cm7ne
3 ай бұрын
መሽአሏህ እጂህ ይባረክ ግርፍ ትሰራለህደ ቤቱን የገረፈዉ ባለሙያ ቁጥር አስቀምጥልኝ ወደወልደያ ሂዳችሁ ከሰራችሁ ቻክ እና ኮሪኒስም ትሰራልኛለህ ቅድሜ ይገረፍና
@hayatube4721
Жыл бұрын
M.alah ejih yebarek berita wedim
@medihussen1542
Жыл бұрын
የእውነት ድንቅ ስራ ነው በርታ
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
መርሀባ
@lubabayyimer
Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም እጅህ ይባረክ
@magdessafely2358
Жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይላል በረቱ
@mustapaethopiya7877
9 ай бұрын
በርታ
@selimtube404
Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከረህማን እጃችሁ ይባረክ
@user-ny7of6tn1v
6 ай бұрын
ማሻአላህበርታወንድሜ
@user-su9nd9xy4n
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱ
@mami_mersa
Жыл бұрын
መሻላህ ያገሬ ልጅ እጃችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏
@user-vi5oh5bd9d
Жыл бұрын
ማሻአላህበርቱበጣምያምራል
@user-of3po7uh3l
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወንድሜ በጣም ልዩ ስራ ነው
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
መርሀባ አበረታቱኝ አስተዋዉቂልኝ
@rukayamohammed6454
Жыл бұрын
እጃጃችሁ ይባረክ
@user-rq7is6ds5t
4 ай бұрын
ማሽአሏህ 👍👍👍👌👌👌
@rahmatemam8704
Жыл бұрын
Wellcome yesu melikami yesira zemeni berta
@fatemamahamad7662
Жыл бұрын
መሽአላ ተባረከላ
@sdemssi1962
10 ай бұрын
በርቱ ❤❤❤ወንዲም
@najatmohammed1504
Жыл бұрын
በርታ ወድም
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
እሺ
@Habeshwit
Жыл бұрын
Gozewch bertewlin enga degmo enaten enabertatal ❤❤❤
@hawa-mo3ha4me9d
3 ай бұрын
መርሳወች በሩቱ
@fjgdgg1538
9 ай бұрын
ማሻአላ
@user-oi4pd2tz7w
Жыл бұрын
مشالله
@fatimabibi5517
Жыл бұрын
👍👍👍
@user-ms6zj9qg7p
Жыл бұрын
ማሻአሏህእኔም ቤቴንበዚህመልኩታዘጋጁልኝአላችሁመርሳነውኢሻአሏህ✅✅✅
@hayath3823
Жыл бұрын
በርቱ ማሻአሏህ ደስ ይላል ሁሉም ለምን መርሳ የለም እያልኩ ሁልጊዜ እራሴን እጠይቅ ነበር ይሄን ሳይ ግን ደስ ብሎኛ በርቱ
@hhdhjbbg8770
Жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ
@hwiimohomed7787
Жыл бұрын
ane afelgalehu
@aniegnyerayawakembet6032
Жыл бұрын
እጃቹ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ብርሃን ደስታ ፈጣሪ ወደቤታቹ ያግባላቹ ❤❤❤❤❤ሰላም ፍቅር ኣንዲነት ለሃገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
Amin
@yesufgashaw4285
9 ай бұрын
amin
@user-nl1qs1tx6g
9 ай бұрын
🇪🇹✔️✔️✔️
@user-dc6jq1ey8q
9 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ወጠት ታታሪ ማሻአለህ
@user-bp3gs7hi9e
Жыл бұрын
በርቱ፣በጣም፣አሪፊ፣ነው
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
እሺ አችም በርቺ
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
በርቺ
@hayatmehmmd3663
9 ай бұрын
ሀይቅ ትሰራላችሁ
@yesufgashaw4285
9 ай бұрын
,አወ
@user-vq5jt3vg4d
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል በርታ ወንድም ኮቦልቻ ትሰራለህ
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
አወ እሰራለሁ
@user-vq5jt3vg4d
Жыл бұрын
@@yesufgashaw4285 ኢንሻ አላህ ትሰራልኛለህ
@madeenamadeena7413
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሥት ወሠደ
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
2ሞቶ ሺብር
@ZakerSaed
Ай бұрын
ወዲም እኔበቅርቡ ኮርኒስላሰራ ነበር በአላህ ያበላሻልአሉኝ እስኪንገራኝ ከብላስቲኩ ከጂብሰም ማንኛውያሻላል ያሰራቺሁም ነገረኝ አትለፉኝ ቅመሞቺየ
@hawa-mo3ha4me9d
3 ай бұрын
ዋጋውን እያሳወቃችሁ ቢሆን ሀሪፍ ነው
@tileta
9 ай бұрын
መጅልሡ የት ነውየተሠራው ሥትነው እኔ እፈልጋለሁ የኪችኑን ንገረኝ እድሠራልኝ
@HHh-ux6wd
Жыл бұрын
ሥንት ካሬ ነው ሥንትሥ ቆረቆሮ።ነው
@rablayesuf2629
Жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ያማረነዉ ጎበዞችበርቱ የእቃዉን ዋጋ የዱላቩ የኪችን ካብኒት ዋጋቸዉን ንገረን ዋጋ ስትናገር ቀኑንና ወራቱን ጥቀሱልን በተረፈ ምርጥነዉ በርቱ ጀግኖች
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
የሁሉንም ዝርዝር ዋጋ አቀርባለሁ
@abdun3296
Жыл бұрын
@@yesufgashaw4285 የዚህንዋጋ አሳውቀንእኔምሠሞኑንአስቤለሁ ከሱውመርሳ እና የኮርኒሱንዋጋንገረንእሰኪ
@semuyazeru1220
Жыл бұрын
ስንት ብር ፈጀ
@user-lw4yq6oo7v
Жыл бұрын
መርሳ ከሆናችሁ ቁጥራችሁን ንገሮኝ
@asmayimam5081
Жыл бұрын
ቲቪ ስታዱን ስትሰራ አሳየን ይቻላል ወይ ግድግዳላይ ለእጨት ቤት አልጋው ቁም ሳጥኑ መጅሊሲ በጣምምም ያምራል የምትደሰቱበት የምታርፉበት አላህ ያድርግላችሁ
@samirasamirasamira9907
Жыл бұрын
ቁም ሣጥኑን የሠራውን ቁጥር እዴት ማገኘት እችላለሁ ወይም አሥቀምጥልኝ
@zainat5067
Жыл бұрын
ማሻአላህ ኮበልቻ ብትመጡ
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
እንመጣለን
@zainat5067
Жыл бұрын
@@yesufgashaw4285 እዴውላለሁ እሽ
@user-nn6km7pr5m
Жыл бұрын
አረቢያን መጅሊሱ የት ነው የተሰራው
@weynsahtarega3737
8 ай бұрын
የሱፈ የኔን ትሰራልኛለህ
@user-mv4hk1xl1m
9 ай бұрын
ለምን አመልሥም በውስጥ
@user-nn6km7pr5m
Жыл бұрын
የውስጥ መዝጊያው ስት ነው
@user-sk6jx6rw3y
11 ай бұрын
የቴሌ ግረም ሊክ
@irikrir538
Жыл бұрын
ሀራ ስሠራለህ መልስልኝ እኔ ላሠራ ነዉ ከቻልክ ትሠራልኝ አለህ አሁን ልሠራ ነበር
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
አወ እሺ እሰራልሻለሁ
@fafitube9302
Жыл бұрын
በአላህ መረሳላይ አረብያ መጅሊስ አሳዮን
@user-nw3wt5ij6i
Жыл бұрын
ውደ መርሳ አለ እደ አረቢያ መጅሊስ እስኪ መልሽልኝ ካየሽው እህት
@fafitube9302
Жыл бұрын
@@user-nw3wt5ij6i አወ አለማማየ
@user-nw3wt5ij6i
Жыл бұрын
@@fafitube9302 በጣም ደስ ይላል ማሻአሏህ እኔ ያለ አልመሰለኝም ነበር
@zenabsaid4564
Жыл бұрын
ከሽብራ ግርፍና ከኳርቲዝ ቀለም ማንኛው ይሻላል ወንድም ማንኛውስ ነው ብዙ ወጭ የሚጠይቀው
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
ኳርቲዙ ብዙ ያስወጣል
@user-ff9xr1sz4l
Жыл бұрын
@@yesufgashaw4285ወንድሜ ዩሱፍ ለበሠትህ አድስ ነኝ እዳሌፈኝ አማና መልስልኝ 90 ቆርቆሮ ቤት የውስጥ ሊሾና ሶስት ጊዜ ግርፍ እና ኮርኒስና ግርግዳ ጅብሰን እና ውጩንም ውስጡንም ቀለም ባጠቃላይ ሁሉም ከነ ባለሙያ ስንት ያስወጣኛል እባክህ እዳታልፈኝ ሲቀጥል የት የት ነው እምሰራው
@zuzuyetube3312
Жыл бұрын
ክፍል ሀገር ትሄዳላቹ ?
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
እንሄዳለን
@user-hn3mk8qg4v
Жыл бұрын
ችኪን ካቪኔው ካግድግዳ አይቻልም ይውድቃል ከጭቃ ቤት እያሉ አይደል እስኪ መልሱልኝ እኔም ፍልጌ ነበር ማሰራት ግን ይውድቃል እያሉ አስፍራሩኝ ምን ትሉኛለችሁ
@zaynabaa4034
Жыл бұрын
በደብ ህይሂይው ከግርግዳው እኮ አልተጠለጠለም
@ymeralcd4850
Жыл бұрын
ቅድም ባቲይ ትችላለህ
Пікірлер: 90