ሰላም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን:
በ2018 ዓመተ ምህረት በተቧረገው ጥናት በአሁኑ ጎዜ ከ፹፭ እስከ ፺ % የሚሆኑ ዘመናዊ ሴቶች የጥፍር ቀለም፣አክሬሊክስ ጄልና ጥፍር ማረዘሚያዎችን ይጠቀማሉ፡፡
ይህ የመልታይ ቢሊዮን ዶላር
ኢንዱስትሪ ወዷ ሀገራችን ከአመታት በፊት ተዋውቆ አሁን እንዷ ወርሽኝ በከተማችን በ፩ ኪሎ ሜትር እርቀት የጥፍር መሰሪያ ቤቶች እየተከፈቱ ነው፡፡
ይህም እንዷሚመስለኝ የዚህን አገልግሎት ሰጪውም ሆነ ተጠቃሚው እነዚህ ምርቶች ምን ያህል መርዛማና ሴቱን ለረጅም ጊዜ አደጋ የሚጥሉ ለተለያየኡ በሽታዎች ለምሳሌ እንዷ ካንሰር ፣የጽንስ ማጨናገፍ፣ የአተነፍፈስ ችግርየሚያመጡ መሆናቸውን ባለመረዳት ነው ብዬ ገመትኩ እስቲ በጥፍራችን ላይ የምንቀባቸው እነዚህ መርዛማ ቀለሞች ምን ምን እንዳላቸውና እነዴት እንደሚጎዱን እንመልከት
ብዙ ጥፍር ቀለም ፎርማይደ ሀይድ , ቶሉይን, ካምፎር
ፎርማለዳይድ
በጥፍር ውስጥ የሚገኝ ኬሚካል ሲሆን የጥፍር ቀለምን ለማጠንከር እንዲሁም የባክቴሪያ እድገትን የሚከላከል መከላከያ ውስጥ ይረዳል ። ይህ መርዛማ ንጥረ ነገር አብዛኛውን ጊዜ የአለርጂ ፣ አስምን፣ ማቅለሽለሽን፣ አልፎ የፅንስ መጨንገፍ ያስከትላል።
ጥፍር ቀለም ተቀብተን ቤተክርስተያን እንዳንገባ ጠበል እንዳንጠመቅ ገዳም እንዳንሄድ አባቶች እናቶቻችን የሚመክሩን ቸር እረኛችን የሆነው መድኃኔዓለም እኛ ልጆቹ ወደ እርሱ
ስንቀርብ እራሳችንን ከምጉዳት እየዳንን እንዲሆን ይሆን?
እህቶቼ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይሻላልና እናስተውል ገንዘባችንን ግዜያችንን፣ ጤናችንን ከሚያሳጣን ነገር ትንሽ መስሎ ትልቅ ከሆነው ነገር እራሳችንን ነፃ እናውጣ ::
የገዛ ስጋችንን እና አእምሮአችንን ከቅኝ ግዛት ነፃ ካውጣን እግዚአብሔር በሰጠን ውብት እያምሰገንን እራሳችንን ከትለያዩ በሽታዎች : ከዛም አልፎ ሃይማኖታችን ሀገራችን ካለችበት ችግር ማውጣት ይቻልናል::
ወስብሀት ለእግዚአብሔር::
ይቆየን
www.tiktok.com/t/ZT868Cgfw/
www.tiktok.com/t/ZT868nqCS/
www.tiktok.com/t/ZT86803as/
Негізгі бет Ойын-сауық መርዛማው:ቀለም::
Пікірлер: 50