ይህች ቤተክርስቲያን ታላቅ ናት፡፡ ከአገርም አልፎ ለዓለም የምታማልድ ቤተክርስቲያን ናት፡፡ ለዘመናት ያቆየችውን ታሪክ እንጠብቅ፡፡ ልጆቿ እጅ ለእጅ ተያይዘን ለዘመናት ያቆየችልንን እናቆይ፡፡ የሲዳማ ሀገረ ስብከት የሐዋሳ ወረዳ እና አብያተ ክርስቲያናት ውጤት በየጊዜው የሚዘረጋው የጉባኤ ውጤት ነው፡፡ ሕዝቡ ቃለ እግዚአብሔር ለመማር ንቅዐ ሕሊና ያለው ጠንካራ ሕዝብ ነው፡፡ አሁን የሰሩት ሥራ ለሐዋሳ ብቻ የተሠራ ሳይሆን ለሀገርም ጭምር የሚጠቅም ነውና፡፡ ከጎናቸው እንቁም፡፡ ቤተክርስቲያኗን ስዕል በማሰራት ለመደገፍ👉1000278663993 ሰዓሊተ ምሕረት ቅ/ማርያም ቤ/ክ ህንፃ አሠሪ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
#rama #ramatube #orthodox #ሀዋሳ #hawassa
Video creates by Rama Tube.
© @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited..
All rights reserved to @tadewos23
Copyright ©2023: @tadewos23
Негізгі бет 🔴መራር መልእክት‼️👉ይህን መልእክት ለመንግሥትና ለሕዝብ አድርሱልኝ🔹👉ብጹዕ አቡነ ማርቆስ
Пікірлер: 27