KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መስቀል በሶዶ ጉራጌ
Күн бұрын
መስቀል በሶዶ ጉራጌ
Рет қаралды
9,791
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 21
@funniestbabymomentsvideos4958
5 күн бұрын
የመስቅልን በዐል ድባብ ለማምጣት ከትናንት ጀምሮ ብዙ ቪዲዮ አይቻለሁ ግን እንድዚህ ፕሮግራም የማረከኝና እኔም እብሬአቸው እንድውል ያስገደደኝ ሆኖ እግንቼዋለሁ እግዚአብሄር እንዲህ እይነቱን ማህበረስብ ሐይማኖትና ባህልን እስማምቶ የሚያስቀጥለውን ህዝብ ያብዛልን ሔኖክንም ከነመላው ቤተሰብህ ጋር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናቸዋለን
@mengistuadghie6532
5 күн бұрын
ይህን ባህል መላው እትዮጵያዊ ብወራረስ ደስ ይላል ።እንኳን አደረሳችሁ፣መላው የክርስቶስ መስቀል አክባርዎች።
@amarchmesert6757
4 күн бұрын
አባታችን. አቶ. ማሩ ገዳ. እድሜ ከጤና አብዝቶ. ሰጥቶ. ያቆዮት. ጸጋዉንም. አብዝቶ. ይጨምርሎት. መልካም. ብርሀነመስቀል. ይሁንላችሁ. ወገኖቼ. !
@afro90s78
5 күн бұрын
Abo Gurage Abo Kistane ❤❤❤
@amarchmesert6757
4 күн бұрын
ዘመኑ. ምድራችን. አገራችን. ሰዉ. ሳር ቅጠሉ. በብርሃነመስቀሉ. የሚባርክበት. ያድርግልን. ! በጦርነት. እየታመሰ. በእስር. በአፈና. በመከራ. በሰቆቃ. ላሉት. ወገኖቻችን. በብርሃነ መስቀሉ. ይባርክልን. ይጎብኝልን ፊቱን. ያብራላቸዉ. !
@AdaneDg-c6v
2 күн бұрын
በዚው አጋጣሚ ሶዶ ጉራጌ አሪፍ ቦታ ልጠቁምክ? አይመለል ፡ ቀሽት፡የሚባሉ ቦታ ሂድ ብዙ ያለተወራለትና ያልተነገረለት ቦታ ነው
@Bochora1
2 күн бұрын
ቀሽት እሮብ ገበያ✌️
@Johnzebang300
5 күн бұрын
ጉራጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ሰላማችሁ ይብዛ
@tamiratbirhane
2 күн бұрын
sewodeh travel ethiopia serawocheh Hulu demak new
@bisratbisrattehelku2743
Күн бұрын
It's a very great job. Please, keep it moving. So much respect to you !!!
@Mbxhkgsyj
Күн бұрын
So amazing yageridi Bali Desi yibili betami ❤
@ዳድቱንጋ
5 күн бұрын
ባለሀብቱ በጣም ትሁት ናቸዉ።
@lemlemokay1348
2 күн бұрын
መልካም የመስቀል በዓል
@HannaHna-u2s
5 күн бұрын
በስማም በሬዉን ሲጥሉት አሳዘነኝ ማየት አልቻልኩን ያመት ሰዉ ይበለን
@gelayeeticha-wv9ed
5 күн бұрын
Amen amen amen
@enenegn5719
2 күн бұрын
❤❤❤❤
@gelayeeticha-wv9ed
5 күн бұрын
Leoromo gize amlko New yemtlu eyu eski bahil endet endemimesasel berew kibe tekeba des yilal bertu egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun bertu
@AdaneDg-c6v
2 күн бұрын
እና ዛፍ የቀባ መሰለክ እንዴ
@enenegn5719
2 күн бұрын
እዚ ላይ ቂቤዉ እንደ ቅባቅዱስ ነዉ የምናየዉ ከእግዚያብሄር ሰላምን ጤናን አንድነትን ፍቅርን ሁሉነገርን ከሰዉልጅ ጋር እንዲሆን የእግዚያብሄር ፈቃድ ሁልጊዛዜም ከእኛጋር እንዲሆን ከተለመነ ከተመረቀ በዋላ ነዉ ቂቤ የሚቀባዉና ከዛ እንደፀበል ደሞ ዉሀ ወይም ጠላ ማንኛዉም የሚጠጣ ነገር ከተመረቀ በዋላ ይጠጣል። የክርስትና እምነት ተከታይ እንደመሆናችን ሁሉነገሩ ከእምነታችን በጎነገሩን ወስደን እንደባህል ይዘነዉ ተዋህደነዉ እንኖረዋለን ሶዶክስታኔ ጉራጌ ማለት እምነቱን ነዉ የሚኖረዉ።
Пікірлер: 21