KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መስቀልን በጉራጌ🌼🌼
Күн бұрын
መስቀልን በጉራጌ🌼🌼
Рет қаралды
58,630
Mekdiyee
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 152
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
2 жыл бұрын
ከነነቢል ጋር ጥሩ ግንኙነት ነበራቹ ለዚች አጭር ጊዜያችን ተቻችለን ብንኖር መልካም ነው ቅራኔ ካላቹ መፍታት ነው የምናከብደው እኛው ነን ስትለያዩ ደስ አትሉም ልጆች አይደላቹም በጣም ይደብራል ፋራ አትሁኑ አቦ አንድ ላይ ስትሆኑ እመለሳለው
@zhara1212
2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይል ነበር
@kokebtube2113
2 жыл бұрын
ብር እውቅና ዝና በቃ መቸረሻው እዲ ነዉ አድ በአድ ተበታተኑ አቤል ከዛ መቅዲ ብቻ ዋናው ሰላም መሆናቸው ነዉ እኛ ምን ቸገረኝ ያው ከ አድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ ይባል የለ አድ ለይ ቢሆኑ more ይደምቁ ነበር
@Sofi-ks3zo
2 жыл бұрын
እናንተ ከጓደኞቸሰችሁ ጋር አትደባበሩም??ምን አገባችሁ በሰው ህይወት?
@romsiya3580
2 жыл бұрын
Tedbaberku aleche ende eswa
@kokebtube2113
2 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo mn አገባን አልን አድለይ ቢሆኑ more ያምራለ አልን እንጂ ወይስ ከ ምንብበብ ነፃ ነሽ 🙄
@mesitube4040
2 жыл бұрын
ከነነቢሎጋ ማየት ነው የምፈልግ
@elulunebiat2966
2 жыл бұрын
ለምንድነው ግን ከነ ነቢል ጋር የተለያየሽው መልሽልኝ🤔
@smusmuti5922
2 жыл бұрын
ሰውች የራሳችሁን ኑሩ የማይመለከታችሁ አትግቡ እረ ኡኡኡ
@hayleab4534
2 жыл бұрын
MN agebashi mnua nat
@fatoomabdu1483
2 жыл бұрын
ምን አገባሽ
@iswolf1986
2 жыл бұрын
Gegaram
@honanatibeza
2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ውነት ይደብራል
@ቃልየነኝ
2 жыл бұрын
መቅዲየ የኔ ቆጆ እነነቢል ጋረ የለሸም የቤቱ ድምቀት እኮነሸ
@selammulugeta4977
2 жыл бұрын
ዋው መቅዲዬ አካባቢው በጣም ነው ሚያምረው እውነት የጉራጌ ህዝብ አካበቢያቸው እንዴት እንሚያሳምሩ በጣም ልዩ ነው በርቺ
@bee8330
2 жыл бұрын
hi mekdeyee... you are creative innocent brilliant and smart... so everyone waits a Lot from you.. keep going 💪...
@tofiketube8781
2 жыл бұрын
ዛሬ ስላንቺ እያሰብኩ ነበር ወላሂ የት ጠፍተሽ ነው ቆይ ከነ ነቢል ተለያየሽ እንዴ
@asnitube3283
2 жыл бұрын
የተቢ ዋውውው እንዴት ደስስ ይላሉ ጉራጌዎች 💚💛❤❤
@ኩብራዩቱብ-ጰ9መ
2 жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥሉበት aselamalekumi werahimatulahi weberekatuhu wudi yeharelijochi selamachu yibizamirixi poyitanebere pexulubeti
@mulemekuria6077
2 жыл бұрын
ከነነቢል ጋር ነው የሚያምርብሽ
@ማርኮታኬ
2 жыл бұрын
ከውጪ መጥተው? ምድረ እስትረሳም
@kalkidanasnake5063
2 жыл бұрын
መቅዲ ከነባ ጋርም ስር "pls" አንድ ላይ ስትሆኑ ታምራላችሁ
@tube7049
2 жыл бұрын
የት ሰፈር ነው?
@samshhshs9921
2 жыл бұрын
ጉራጌ ፍቅር ነው ጉራጌ ባህሉ ያምራል
@yordi6701
2 жыл бұрын
ጉራጌነት ያኮራል ለምለሟ ሀገሬ
@kiyakiya7156
2 жыл бұрын
መቅዲዬ አንኳን አደረስሽ ግን ለምን ከነ ነቢሎ ጋር መስራት አቆምሽ በጣም ምንቀናባቹ ጓደኛሞች ናቹ ውስጣችሁም ቅያሜ ካለ ይቅር ተባባሉ ለዝች አጭር እድሜ ደሞ 😍😍😍
@eyosseshetu97eyossyeshetul97
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ምንድነው የጠፋሽው ንፍቅ ብለሽኝ ነበር እንኳን አደረሰሽ መቅዲዬ
@hannahanna7304
2 жыл бұрын
መቅዲሾዬ ስወድሽ እኮ ጠፍተሽ አስቤ ነበር ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል 💐😍😘👌🙏
@ኤማንዳቲናYouTube
2 жыл бұрын
ከጓደኞችሽ ለምን ተለያየሽ ከእነሱ ጋር ነው ምታምሪው እውነት😥😥😥😥😥😥😥
@kewletali2902
2 жыл бұрын
ውይ መቅድየ በጣም ተናፍቀሻል ቀበጢት🥰🥰🥰
@abeethiopiaethiopia5800
2 жыл бұрын
መቅዲዬ እንኳን አብሮ አደርስን! አትጥፊ እሺ ቶቶሎ ብቅ በይ።
@nazirweya
2 жыл бұрын
Ethnographer Mekdiyee, you have to move ahead with your renewed plans ❤️💯
@mekuriatekle5394
2 жыл бұрын
መቅዲዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ለኔም መልሺልኝ ከእነ ነቢል ጋር ምንድን ነው
@emuhabeshawet2498
2 жыл бұрын
Mekdiye kene nebilo ga lmn teleyaychu? Beterefe love you 😍
@RaffleTech
2 жыл бұрын
look this beautiful people!!!
@ebrahimfedlu7929
2 жыл бұрын
ወሄ ነሂ 🙆🏽♂️hindum jemersh🤣
@መሲዩትብ
2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ የምል ግዜ ናባር
@yohannesjhon8943
2 жыл бұрын
መልካም በአል ላንቺም ለጓደኞችሽ🥰🥰🥰
@abenezermatebie1473
2 жыл бұрын
you gurages are good keep it up.. be like amharan respected and feared..😎
@gelilamengisteab3315
2 жыл бұрын
Lol
@lidiyagetahun5855
2 жыл бұрын
ኧረ መክዲዬ ነቢሎን አምጪልን
@selamyenatelj6045
2 жыл бұрын
Yahula beltachu erabachew eyalu eko new 💘 mskin
@hikmaguragewa2130
2 жыл бұрын
ደስ ይላል ምልካም ባል
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
2 жыл бұрын
አይ መቅዲክክክክክ እንኳ ንአደረስችሁ
@firdosfirdos2456
2 жыл бұрын
መቅድየ ስወድሺ ግን ጥያቄ አለኝ ከነነቢልጋ ለምን ተለየሺ
@dagimfikadu5195
2 жыл бұрын
ኧረ ምንድ ነው እነ ነቢል የት ሄዱ አንድ ላይ እንያቹ እስቲ
@selamyenatelj6045
2 жыл бұрын
Mekdisha ayeshln bahlachnn
@amanithupia1201
2 жыл бұрын
እንካን ኣብሮ ኣደረሰን መቅዲየ የኔ ውድ ተናፍቀሻል እነ ነቢል ስንጠይቃቸው ኣይመልሱም በሰላም ነው የጠፋሹ እወድሻለው
@ananatube2113
2 жыл бұрын
Mekdi ስለ ነቢል አልጠይቅሽም ግን አንድ video አንድ ላይ ስሩና አስደምሙን
@salamontube
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ታምራላችሁ 🥰
@MAEDOTguragawa
2 жыл бұрын
አቦ ጉራጌ❤❤❤
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
2 жыл бұрын
እንዴ አንቺ ሰው አለሸ ወይ የምር ከጓደኞችሸ ጋር ሳጣሸ የት ሄዳ ነው እያልኩ ነበር
@mimit-h2418
2 жыл бұрын
Mekdi, what happened? We don’t see you with your friends anymore.
@Bekii_
2 жыл бұрын
ከነ ነቢል ጋር ስሪ ቪዲዮ
@hawdiahmed8046
2 жыл бұрын
Makdiyye bxm nafqeshing nbr walhi yne konjooooooo
@kalkidan8094
2 жыл бұрын
Bichashin atamirim tisssssshhhh😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@Alem12meko
2 жыл бұрын
betam nw yemwedish mekidiyeeee kegodeghocsh gar abresh nw des yemilew tiru tiruwn asbe yewnt yemtiwejachew kehone
@martatube5156
2 жыл бұрын
የኔ ማር የተንቢ አቦ ጉራጌ 🥰🥰🥰
@EPSEth
2 жыл бұрын
Nice mirte nesh
@hana-21
2 жыл бұрын
መቅዲዬ የተንቢ በለናል በጉራጌ ሀገር እኔ ወደ ሀገር ስመጣ ይዤሽ እሄዳለሁ እሺ ከነ ነቢል ጋር ለመስቀል ስለምወድሽ ነው
@fatimaalnassar2621
Жыл бұрын
❤❤❤
@enattube1181
2 жыл бұрын
wow siyamer hgerachn my guraga
@yordi6701
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@sadasada6552
2 жыл бұрын
መቅዲዬ የተቢ ጉራግ ፍቅር በቸ
@shetaa6779
2 жыл бұрын
ዋውውው ስወድሽ ማር
@zedzizutube8526
2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር በርቺ
@shetaa6779
2 жыл бұрын
አስቀናሽኝ እኔም ጉራጌነኝ ግን መስቀል አልገባውም
@yordi6701
2 жыл бұрын
የዛሬ አመት ያድርሰንና እኛ እወስድሻለሁ
@milladaw5010
2 жыл бұрын
Betam New Yemitemechign
@officialkallyy8547
2 жыл бұрын
ለምንድነው ከነ ነቢልጋ መስራት ያቆምሺው 🥺?
@ፈኒሊሶዳ
2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን አደረሰሽ
@betihabesha
2 жыл бұрын
መቅዲዬ 😘😘
@hagerehagere1149
2 жыл бұрын
ቆጮ በኮባ እኮነዉ የሚጋገረዉ
@haymanoteshet4084
2 жыл бұрын
Mekedi sewodeshi ke nebile gare ketetalachu tareku
@raheemamuhammad8573
2 жыл бұрын
💖💖💖💖ጉራጌ💖💖ፍቅር 💖💖 💖💖ጉራጌ💖💖💖ፍቅር 🌹🌹
@firomsakedir1961
2 жыл бұрын
Mekdiyy
@zedbar7
2 жыл бұрын
ሀሀሀ ጠጊባለሀ ብለሽ የምትጋርሽው አጎራረስ ግን ምግብ በልተሽ የምታቂ አመስይም
@mesebh3046
2 жыл бұрын
Mekdye lmine kananbile gare telyayes
@emam5669
2 жыл бұрын
Nabilnur
@aberashdegf114
Жыл бұрын
Benatsh knebilu gar tarequ
@mikiethio2848
2 жыл бұрын
Nebil gar bihon arif npr
@nasstube4917
2 жыл бұрын
Mekdiyee weferashal wewww
@tomi6beyabeya632
2 жыл бұрын
Lemeen xefash, ke nebill ga texalashu ?????????????????
@belyuwujera1531
2 жыл бұрын
Hodam
@abitube3078
2 жыл бұрын
ጠፍተሻል
@zxcvb1234ful
2 жыл бұрын
Beautiful
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
መቅድዬ እብድ እንኳንደናመጣሽ ናፍቀሽኝነበር ስላየሁሽ ደስስብሎኛል ከነነቢል መክሊትናቲጋር ለምን ተለያየሽ?እረአብረሻቸውነይ😘😘
@ዜድነኝወሎየዋ-የ3ጰ
2 жыл бұрын
አለሽ ግን በጣም ጠፍተሻል
@hanokhabtu5940
2 жыл бұрын
Wow
@hjtube2467
2 жыл бұрын
ወፈረች ልበል
@hidaya3298
2 жыл бұрын
እንካን አደረሰሽ ከነነቢል ጋር ለምን አቆምሽ
@fireselamdenbel2557
2 жыл бұрын
First comment i like you makdyyyy
@eminetuwoldessenbet3959
2 жыл бұрын
So cute
@hadiatube
2 жыл бұрын
ወፍረሻል በጣም ምን ተገኘ
@emam5669
2 жыл бұрын
Where is nabilnur
@astergetachew1484
2 жыл бұрын
❤❤❤💯
@bamonure2095
2 жыл бұрын
አረረ መቅዲ ተናፍቀሻል
@habibselman6126
2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞
@mahidergetachew707
2 жыл бұрын
Ebkshi ka naba gar hunu wed
@fuzyaadem7656
2 жыл бұрын
የኔ ማር ስፈልገሽ
@henokhenok9390
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰✌✌✌✌
@zedzizutube8526
2 жыл бұрын
አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
2 жыл бұрын
💓💓
@ሂወትበትዝታ-ቸ3ፈ
2 жыл бұрын
መቅዲ አለሽ
@zahrasultan4473
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@sosososo-ov4oo
2 жыл бұрын
ከነነቢል ተለይተሽ ሳጣሽ ከሀገር የወጣሽ መስሎኝ ነበር እያለሽ ነው እንዲህ ከነሱ ተለይተሽ ያስቻለሽ
@ያረቢአማናቀየኒእማና
2 жыл бұрын
ወይኔ ልጄ ይመስላል
@fuzyaadem7656
2 жыл бұрын
ለምንድነው ከነ ነቢል ጋር የጠፋሽው
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
2 жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው ሚባለው መሰለኝ
@hanokhabtu3533
2 жыл бұрын
የተንቢ መቅዲ
@ephremtsegaye7774
2 жыл бұрын
ቤተሰቦቼን ስላሳየሺኝ አመሰግናለው 🙏
Пікірлер: 152