KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መስቃን ላይ በሂባ ቲዩብ የተሰራ የመጀመሪያው መስጂዳችንን አስመረቅን // ሂባ ቲዩብ
Күн бұрын
መስቃን ላይ በሂባ ቲዩብ የተሰራ የመጀመሪያው መስጂዳችንን አስመረቅን // ሂባ ቲዩብ
Рет қаралды
4,564
Hiba tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 186
@dlngllng1628
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እናታችን ኡሙ ኩልሱም አላህ ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሻለው አላህ ካቲማሸን ያሳምርልሽ ልጆችሽን ሳሊህ ያድርግልሽ ቤትሽን ቤተሰቦችሽን ባለቤትሽን አላህ ከይር ነገር ሁሉ ይወፍቅሽ አሚን
@rahmarahma7002
2 жыл бұрын
አአላሁመ አሚን
@fyusuf3750
2 жыл бұрын
*ሙስሊሞች ኑኑኑ ላይክ ሼር አድርጉ* _ቢስሚላህ ያአላህ_ _በዚህ ወር አድርገን ከተማሩት_ _ትጢቁሚነናር ከተባሉት_ _ተራዊህ ሶላት ከሰገዱት_ _ማረን እያሉ ካለቀሱት አሚን አሚን_
@hawaumer5837
2 жыл бұрын
Mashallah tebarekellah ❤️❤️🥰
@fetiyashfa5745
2 жыл бұрын
ሙቤ ጀግና የወጣቶች ተምሳሌት
@HiDAYa152
2 жыл бұрын
قال تعالى ፡ { ﻗُﻞْ ﺇِﻥَّ ﺻَﻼَﺗِﻲ ﻭَﻧُﺴُﻜِﻲ ﻭَﻣَﺤْﻴَﺎﻱَ ﻭَﻣَﻤَﺎﺗِﻲ ﻟِﻠَّﻪِ ﺭَﺏِّ اﻟْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ ፨ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ ﻟَﻪُ ۖ ﻭَﺑِﺬَٰﻟِﻚَ ﺃُﻣِﺮْﺕُ ﻭَﺃَﻧَﺎ ﺃَﻭَّﻝُ اﻟْﻤُﺴْﻠِﻤِﻴﻦَ } الأنعام . [| ስግደቴ ፣ መገዛቴም ፣ ሕይወቴም ፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡ «ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡ በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡ እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ»
@medinamohmmed6096
2 жыл бұрын
አቡ ሂባ አላህ ይጨምርልክ ማሻ አላህ
@fyusuf3750
2 жыл бұрын
*ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ይቀበላችሁ የጀነት ቤት አላህ ይገንባላችሁ ያረብ ሀፊዞች፣ ዳኢዎች፣ ኡማውን የሚጠቅሙ ልጆች የሚወጡበት፣ በተውሂድ የተዋበ ቤት አላህ ያድርገው ያረብ* 😭😭😭
@الحمدللهربلالمن
2 жыл бұрын
ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ ሂባ ቲዩብ አላህ መልካም ስራህን ይቃባልህ
@abdiadem7966
2 жыл бұрын
ሙቤ እዛ አካባቢ እምነታቸውን በገንዘብ በስራ አማካኝነት እያስገደደች በስራ አማካኝ ታስገድዳለች ማርታ ትባላለች
@hafsa-jo1ch
2 жыл бұрын
አላህመላካም ሱራህንየቀበልህ አላህበጀነት ቤት የገንባላህ አቡረዉህም ከተነጋየለፉትን ማሻአላህ አላህአኩበር አላህ አኩበር
@اكرامحراميوتيوب
2 жыл бұрын
امين امين امين يا رب العالمين
@umasam6820
2 жыл бұрын
Masha Allah Allahu Akbar jezak Allahu khayr barekallahufik
@hasnitubetube6515
2 жыл бұрын
ماشاء اللة አላህ ይጨምርላቹ መልካም ሰሪዎች
@riyadshemesuatazo
2 жыл бұрын
አሚንን የረቢ አሚንን
@fainettube8566
2 жыл бұрын
ማሻ አለህ ማሻ አለህ አለህ ያራመዳኑን ኒኢማ ሁሉ ያጎናፅፈቹ እሻ አለህ ሙበርክ እሻ አለህ እኔም አለህ በሰለም ለሀጋሬ ከበቀኝ ያዉሃ ጉድጓድ እድታስቆፍርልኝ ሰፈራችን ያመጣጥ ዉሀ እርቀቻወል ያመጣቃቃሚያ እኳን አለቻዉ ያመጣጥ እርቀቻወል እሻ አለህ ትታባባራኛለህ ።
@ሀዶየየኮቻዋ
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ወንድም ሙቤ መልካም ስራህን አሏህ ይቀበልህ ቀጥልበት ጀግናየ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልን ያረብ
@ሰሞነኚየቲርቲራዋ
2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራልመቱላህ ወበረካቱ ማሿ አላህ በጣም ያምራል አቡ ሂባ ጀዛ ኩሙላህ ኸይር በርታ አብሽር
@bedrianesru6973
2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@mametube2369
2 жыл бұрын
መሻ አላህ ለይክ ኢንደትራሱ የጀማ
@mekiyatube5716
2 жыл бұрын
ሙባረክ የልጅ አዋቂ አላህ ይጠብቅል አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ያሰብከው ሁሉ ካሰሰብከው በላይ አላህ ያሳካህ ሁላቹም አላህ ይቀበላቹ
@fatemakmal5491
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ
2 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረከላ።አላህዋክበር
@alaaabdlh6084
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ መንደር መስጅድ ሽኩረንለኩም
@bedrianesru6973
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙቤ ጄዛቹን አላህ ይክፈላቹ ቁርአን ሀፊዝ ሚበዛበት መስጅድ አላህ ያድርገው
@fajiryfajiry633
2 жыл бұрын
አላሁ አክበር ማሻላህ ተባረከላህ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
2 жыл бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው ወላሂ ማሻ አላህ እህታች ኡሙ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ያረብ አተም አላህ ይጠብቅህ ሙቤ እኛም መሰጊድ የምንሰራ ያድርገን ተከታታታይ ቢኖረው ይሄ ሚድያ ለሙስሊሙ ጠቃሚ ነበር ግን ሙስሊሞች ለምን አንከታተልም ይገርማል ጥሩ ስራ እየሰራልን ነው እኛም እንይለት የሚለቀውን ቪድወ ውዶቸ እስኪ የሙስለሞችን ሚድያ እናጠናክር ይጠቅመናል ውድቸ
@እረህመት-ዘ5ተ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@الحمدللهربلالمن
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ታባረክ አላህ
@ለይላ-ሸ5አ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@fatimanuru7526
2 жыл бұрын
መሽእላህ መሽእላህ እላህ ይጨምርላቹህ🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙቢ አላህ የግዛቹ በርቱ
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
2 жыл бұрын
አህለን ወድም ሂባ አሚንአሚን አሚን ያረብ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር ጀዛቹን አላህ ይክፈላቹ
@የአላህባረያነኝYouTube
2 жыл бұрын
ማሻላህ
@khayriasoror4787
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህበጀነት የመዳሺ ኡሙኩልሱም ማሸአላህእድለኛነሺ
@semubutajira8648
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙቤ ወላሂ አግኝተኸዋል ተቦን በጣም ተቸግረዉ ነበር አልኸምዱሊላህ
@jubeidah8643
2 жыл бұрын
ማሻላህህ
@zebibabintbaba9358
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢንሻአላህ አይተን እንመለሳለን
@leylaahmed6688
2 жыл бұрын
በረታ ሙባረክ
@arafatasantii4312
2 жыл бұрын
MashaAllah MashaAllah Allah rejim edme kee tena gaa yistachu
@zedotube6461
2 жыл бұрын
mashallah
@zebu4271
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@shukryamohammed2133
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@zahraliban5714
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህታችን እላህ ይስጥሽ ።ሁላችሁም ጠንክራችሁ በህብረት በተግባር የምትተገብሩ አላህ ያርጋችሁ ።
@aishanemane187
2 жыл бұрын
አላህ አክበር ማሻአላህ ሙቤ አላህ ኢጠብቅህ
@ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ
2 жыл бұрын
ማሻአላህህህ አላሁወክበር ጄዛኩም አላህ ኸይር ሂባ ዩቱብ
@user-xw9gt2zu9s
2 жыл бұрын
ጄዛክ አላህ ኸይር
@nooriaal6457
2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚንን ያርብ🤲🤲🤲🤲🤲
@riyadshemesuatazo
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተበረክ አላህ
@bedrianesru6973
2 жыл бұрын
አላህ ወክበር አላህ ወክበር ማሻአላህ
@KuKu-sk8ox
2 жыл бұрын
Maashaallah
@ovb2779
2 жыл бұрын
ማሻአላሂባትይብአላህከይሪጀዛህንያብዛልህ
@zeynebtube7806
2 жыл бұрын
መሽአላህ ቁርአን የቀራዉ አላህ ያግራልን ለኛም😭😭😭 አላህ በጀነት ዉስጥ ያማረ ቤት ይገንባላችሁ መልካም የሰራ መልካም ነገር ያገኛልና መልካም ነገር እንስራ ስደት ወጦ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ ብዙ ሰዎች ወጠዉ ቀሩ አላህ ለጀነት ይበላቸዉ 💔😭😭ሙቤ👌❤
@riyadshemesuatazo
2 жыл бұрын
ክክክክ ሲጨብጣት የደንገጥጉት ድንገጤ ሙቢ ልክ እንደ እኔ ነው የደነገጠው ገጠር አኮ አይውቁም አላህ የስውቅቸው እንጂ
@sofyajemalyoutube319
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ኸይር ስራችሁ ያብዛላችሁ ሙቤ ወንድማችን
@dlngllng1628
2 жыл бұрын
ሙቤ የልጅ አዋቂ አላህ ይጠብቅሽ
@rozariz425
2 жыл бұрын
Mashalla
@setrabutajralije3617
2 жыл бұрын
ማሻኧላህ ኧላህ ወክበር ኧላህ ወክበር ኧላህ ወክበር ኧልኸምድሊላ
@salihasaliha4601
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁላችሁንም አላህ ያስደስታችሁ ጥሩ ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ
@ጦይባዩቱብ-ቘ4መ
2 жыл бұрын
ماشاءلله
@ቡታጀራዩቱብ
2 жыл бұрын
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላይ ወበረካቱ አህለን ሙባረክ
@umoibrahim113
2 жыл бұрын
Allah berhmatu yasdeseteke
@الحمدللهربلالمن
2 жыл бұрын
አላሁ አክባር አላሁ አክባር
@hdjdjdkdkkd2250
2 жыл бұрын
ማሻላህ ሙባሪክ አላህ ይጨምርልክ
@أحبربي-ص9غ
2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله 👍
@nooriaal6457
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛከላ ኸይር አላህ ኸይር ጀዛ ይክፍላቹ
@fetiyashfa5745
2 жыл бұрын
ኸይር ጀዛችሁን አላህ እጥፍ ድርብ ያርግላችሁ
@ቡታጀራ-ነ2ዀ
2 жыл бұрын
ስራቸው አላህ ይቀበላቹ ከሽርክ ከቢዲአ አላህ ያውጣቹ ያረቢ
@መይሙናእናቴንናፏቂ
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@rahatube4249
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እናታችንን አላህ ኸይር ጀዛዋን ይክፈላት ዱኒያ ወለ አሂራ ሙቤ ምርጥ ስዉ አተንም አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ለድንህ ለመስራት ወደሆላ አትልም ተመልካችም ባይሆርህ በእርግጥ ኢስላሚክ ሚድያወችን የሚከታተል የለም ኡማዉ ተኚቷል አላህ ሂዲያ ይስጠን በስ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
2 жыл бұрын
وعليكم أسلم ورحمتله ماشا الله
@aishanemane187
2 жыл бұрын
ሙቤ ወላሂ በጣም ነው ምናመሰግናቹ የጉራጌ ማበረሰብ ብዙም አልተሰጠው በዲናቸው ለመጠከር ዳዋ ያስፈልጋቸዋል
@zebu4271
2 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔኔኔ ሰፈሬሬሬሬሬሬሬ ሂባ ወላ ሹክረንንን
@zeynbeahemd2683
2 жыл бұрын
ውድ የአሏህ ባሮች ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛ አላህ ለምኑኝ እሰጣቹኃለው ብላል ዛሬ ለኔ የዱአዬ ውጤት እያየሁት ነው ምን መሰላቹ በመስቃን ወረዳ በውቢታ ብታጀራ የየቲሞችን ተቋም ለምምስራት እህቶች አድብለው ጀመሩ ጅምራቸው ረመዷንን ኢድን ለየቲሞች ቀለብና ልብስን መለገስ እዲህ እዲህ እያለዋና የታሰበለት ወቅፍን ለመስራት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ አድሚናቶች ይለፋሉ የመልካም እህቶች ይበዘሉና አለን እያሉ ያቅማቸውን መለገሰ ዱአም ማድረግ ጀመሩ ጥቂት ወድሞች እኛ አለን አሉ መሬት መግዣ ብር ግን ቀላል አልነበረም ህገወጥ ይሁን አሉ አይ መልካሞች አሉ ቢዘገይም ህጋዊ ይሁን አሉ አዎ አሏህም ልፋታቸውን በከንቱ አልተወወም ህጋዊ ለመግዛት ስናስብ ትንሽ ብር አነሰ አንድ እህታችን 2500 ሪያል አበደረች ኡስታዝም ባገር በኩል 24.500 ብር ተበደረ አሏህን ተወክለው መሬቱም ተገዛ አልሃምዱሊላህ እነዛ ቢሰጡ ጠገብን የማያቁ 4️⃣2️⃣2️⃣4️⃣0️⃣ብር አሰባሰቡ 24.500ተከፈለ 17.200 ቀረ 250ሪያሉ ደሞ 500ሪ ከተቀበለች ቡኃላ ብድሬ ከናተ አንስቼ ለአሏህ አበድሬላው ምን ያማረ ስራ አዎ ዛሬ እዳችንን ጨርሰን 17.200አስራሰባት ሺ ሁልት መቶ ቀሪ ብር አለን አዎ አሏህ ይይቲሞችን ጉዳይ ለሁላችንም አደራ ብላል ሁላችንም በምንችለው አቅም ከየቲሞች ጎን እድንቆም ያጣናቸው ደስታ እድናገኝ ያረጋል ኡመቴ ኡመቴ ኡመቴ የሚሉትን ሳያዩ የናፈቁን እኛም ናፍቀናል ጉርብትናቸውን ናፍቀናል ኢላሂ በረካቱል አልሀበሽያ የየቲም ተቋም ቁጥር አንድ በቡታጀራ ሊገነባ መሬቱን ገዝቶ ግንባታውን ሊጀምር የሁላችንን እገዛ ይሻል እና ኑ በጋራ የየቲሞችን እንባ እናብስ የቲም ሲደሰት ምድር የምትስ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ እናተም ጋር አለ መርዳት ለምትሹ 100033551627 ነስሩ ከድር ንግድ ባንክ ለበለጠ መረጃ ከፈለጋቹኝ በውሥጥ አናግሩኝ
@zebibabintbaba9358
2 жыл бұрын
ምን ማለት አልችልም አላህ ኸይር ስራቹሁን በጅነተል ፍርዶስ አላህ ይውፍቃቹ እውነት ነው የገጠሩ ማህበረስብ ሀቂቃ እያንዳዳችን ተጠያቄዎች ነው የእውቀት ማጣት ነው ሚያከፍራቸው
@faredatamam7971
2 жыл бұрын
Mashaallha minya matadali nawe Allhu Akkbar
@temreali6430
2 жыл бұрын
ተመልካችየለም ይሄንየመሠለስራ ማሺአላህ ብያለሁ
@moooiqqwertasd9845
2 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረክረህማን
@riyadshemesuatazo
2 жыл бұрын
እረ ሙስልም እህት ወንድምች የት ነቹ ውለዋቹ የት ነው ኑ ላይክ ሼር ኮምንት አርጉ እንጂ
@ፋፊሙሀመድ
2 жыл бұрын
ማሸአላህ💪💪💪💪🌹🌹🌹🇪🇹💪💪🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saeed2719
2 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ
@ሠሙሁሴንየአቡጁወይሪያተማ
2 жыл бұрын
አላሁአክበር ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@ethiopiatube397
2 жыл бұрын
ሙቤ ኸይር ጀዛህን አሏህ ይክፈልክ ያረብ☝ ቤትህ ኑር በኑር አሏህ ያድርግልክ ያረብ☝ በጭለማ ውስጥ ሆነክ መብራት ቦግ ብሎ ሲበራልክ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማክ ታውቃለካ ! እኔ ያን ያክል ነው ደስታ የተሰማኝ👈 ኡሙ ኩልሱም አሏህ በዱኒያም በአኺራም ምንዳዋ ታግኘው ያረብ☝ አቡ ሂባ የኛ ጀግና በርታ 💪መስቃኖች በጣም የዋህ ከመሆናቸው የተነሳ እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ አለ የሀገሬ ሰው👈 ምርቃና ምርቃና ብለሃቸው ይባስ ወደ ጫት ደፈቃ ነው ሚነዱት😂 ሀቂቃ አቡ ሂባዬ እባክህን መስቃን ወረዳ ውስጥ ትኩረት ስጠው😥 ላይክ አድርጌሃለው ኮምቼአለሁ ሼር አድርጌዋለሁ👈
@rahmarahma7002
2 жыл бұрын
ማአሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@HhHhh-uo6ss
2 жыл бұрын
Mashallah Allah jazkeher
@semirayonis6804
2 жыл бұрын
Amene yarebe
@sabolatubesabolatube
2 жыл бұрын
አስለምአለይክሙ ማሻአለህ አለህእጭምሩል ውድም
@wanzatube2014
2 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዋው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ
@umijenetimedia11
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል
@nuraynin
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ በርቱልን
@Tube-jq5ix
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እናታችን አላህ የጀነት ቤትሽን ያሳምረልሽ ጀዛካላህ ኸይረ ሙቤ አተም አላህ ይጠብቅህ ሚድያ ትልቅ ሚና አለው አላህ ስራህን ይቀበልህ እያልኩ ሙቤ✍️እደት ላግኝህ አድ ኸይረነገረ ልጠቁምህ
@Lነኝየናቴናፋቂ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻላህ
@aminaabdullah9322
2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም አህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን❤❤❤
@hadiamuhammed4394
2 жыл бұрын
ማሻአላህ መልካምስራችሁን ይቀበላችሁ
@hafsa-jo1ch
2 жыл бұрын
ማሻአላህ መቡ
@semuatube6986
2 жыл бұрын
ሙቤ ጀዛኩም አላህ ኼር👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@fedilaabdlgni5644
2 жыл бұрын
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ
@zulfa7928
2 жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ አክበረ
@semirayonis6804
2 жыл бұрын
Masha allha
@HhHhh-uo6ss
2 жыл бұрын
S a w Amen Amen yeb
@አዩሽቱዩብ
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወበራህመቱላሂ ወበረካትሁማሻአላህ ዴስይላል
Пікірлер: 186